@adanech_mehalu: #ነጭ_ሽንኩርት_ለ30ቀን#Bete #tena #adanechmehalu #healthy #Lifestyle #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #foryoupage❤️❤️ #fyp

ቤተ_ጤና
ቤተ_ጤና
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 09 August 2025 17:55:40 GMT
130546
3412
77
443

Music

Download

Comments

user3646397331261
Rich :
እንሞክረዋለን ግን ለጨጓራ ይከብዳል ከምን ጋ እንቀላቅለዉ??
2025-08-09 19:21:48
1
miiiina920
me88888 :
እኔግን ስወስድ ጨጋራዬን ያመኛል
2025-08-09 20:17:09
5
mebrihit790
mebrihit :
እኔ ልንገራችሁ የጠቀመኝ ፔሬዴ ምንም ህመም እይሰማኝም አሁን በፊት በጣም ያመኝ ነበር ፊቴ ሰውነቴ ጠቅላላ ፈንገስ ነበረኝ ጠፋ ጥዎት ተነስቸ 2እንደኪኒን እውጣለው ሳላኝክ
2026-03-08 12:09:08
0
marymenat17031346127288
በዕንተ ስማ ለማርያም :
እባክሽ ለኔ ስሪልኝ አቅም አጣሁ እስኪ ምን ላድርግ አንዳንዴ መቆም ያቅተኝና ወድቃለው😭
2026-01-23 17:30:29
1
onedayandloveisgreater
love is greater :
የጨጓራው ነገርስ???????
2025-08-09 18:15:55
2
user61979245313187
user61979245313187 :
ይሐው 3አመትሳላቆርጥ 3ፍሬ እየበላሑነው አሪፍ መፍትሔ አግኝቸበታለሑ በሽታ የሚባል የለም
2025-08-10 08:24:20
1
lyuset2
Lyuset🌸 :
ከምግብ በፊት ወይስ በሆላ
2025-08-31 12:56:21
4
user30202665804614
አርሴ ማን :
የጨጒራ በሽታ መዳኒት እባክሽ ጠቁሚኝ
2025-08-10 21:09:28
0
rahel0419
rita :
በቅንነት ስለምትሰጪው አገልግሎት እናመሰግናለን የሶስት ወር ስኳር ቸክ ሳደርግ 6.7 ሆነ ሀኪሜ አመጋገብሽንአስተካክሊ እስፖርት ስር ብሎኝ ያለኝ እያደረኩ ነው በተጨማሪ ምን ትመክሪኛለሽ በጣምም አመሰግናለሁ🥰
2025-08-10 06:00:20
0
mesrakgirma11
Misrak Girma Abebe :
ልክ ናት ከምር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2025-10-01 09:55:36
0
natiye52
nati :
እናመሰግናለን ግን ከምግብ በፊት ወይ በኋላ እና ምግብ እየበላን አብረን እየቆረጠምን ብናኝከውስ ከተቻለ ጥያቄው ቢመለስ አመሰግናለሁ
2025-09-02 05:24:36
2
abbaa.waadaa.gada
Abbaa Waadaa Giruum :
የአፍ ጠረኑንስ ምን ይደረግ
2025-10-02 18:09:50
0
user20217269697553
ARSEMA :
እናመሠግናለን
2025-08-09 19:23:20
0
amqc_56
እናንዬ :
እርሳስ ከምትይ Pb ወይም.... lead ብትይ...
2025-08-10 18:26:12
1
eden.kidanemaryam
Eden kidanemaryam :
እናመሰግናለን
2025-09-28 18:31:22
1
azu.aziti2
𝑎𝑧𝑢 𝑎𝑧𝑖𝑡𝑖 :
ከትፈን በውሃ ብንውጠውስ ባናኝከው ?
2025-08-31 03:19:46
1
user29093320127477
አለ ቀን :
ለእርግዝ ይሆናል
2025-08-16 19:30:00
1
user1329485301357
Ali :
በውሐ ብንውጥ ችግር አለው ወይ
2025-08-10 21:01:52
1
syefyenu
syefyenu@ :
አመሰግናለሁ እህት!!
2025-09-30 06:38:28
0
user4950786234600
user4950786234600 :
gean eko afe betam yashital
2025-08-30 00:00:51
0
mekdy974
Mekdi Tade. :
እናመሰግናለን ተባረኪ
2026-06-21 13:59:48
0
user71032201503386muba
ጊዜ ዳኛው :
ነጭ ሽኩርት በአረበኛ ምንይባላል
2026-08-02 10:49:24
0
seyalivepool
SEID ማኛ :
የአጓጎት መድሀኒት ንገሪኝ
2025-09-15 15:56:35
0
asabe05
asabe0495 :
thank you
2025-09-12 21:03:04
0
swaggy_kidus
SWAGGY_kIDUS :
አንዴት መዋጥ ወይስ ምን
2025-08-09 19:33:40
0
To see more videos from user @adanech_mehalu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About