@aa.otf: #flypシ #ethiopian_tik_tok #habashatiktok #music #video #vairal #viraltiktok #foryoupage❤️❤️

𝗔𝘀𝙷𝐮★̶̶͓͓͓†
𝗔𝘀𝙷𝐮★̶̶͓͓͓†
Open In TikTok:
Region: ZA
Saturday 09 August 2025 18:23:28 GMT
1803418
63682
690
13534

Music

Download

Comments

tigestgebrie
ቲጂ ጎንደሬዋ :
ችርስ ምንም ሳይኖረን ፍቅር ፍቅር ለሚያጫውተን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-08-11 20:09:40
151
esuyawkalmelak
Esuyawkal Melak :
በዚህ ሙዚቃ አልቅሶ እሚያውቅ ላይክ😭😭😭
2025-08-10 18:01:04
94
megbarumelkam
Megbaru :
ችርስ ሲንግሎቹ
2025-09-22 07:06:56
5
kedirrsayid
ኮለኔር ከድር ለሀገር ማች :
ምን ይደረግ ሞተ የማይሞት የለምና
2025-10-08 12:33:57
2
haymi0022
haymi :
ይለያል ማድጎ
2025-09-25 18:29:33
2
dearmom1616
👉ኑሮ ኮድ ጠየቀኝ❤ :
ሁሌም እወድሀለው ነብስህን ይማርልኝ
2025-09-26 19:12:35
2
alelign.berihun
Alelign Berihun :
ከንቱ ዓለም😭
2025-09-22 14:46:45
4
1adeye2
አደይ🌼 :
እደኔ ወዳጁ ጋብዞት የመጣ🥰
2025-09-28 12:12:10
4
nohavenevar_me
አጋዥ _የሌለው ደሀ👉😣 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 አና አከውንቱን Followo ያረጋቹ ሁሉ እበካቹን 1ወር 20k ከስጋበቹኝ በቪድዮ ታርኬን እምነግረቹ ይሆነል ለስራ ስለም ፈልጋው አርጉልኝ 2ቪድዮ አለ ለሰ❤
2025-09-25 06:22:59
10
kuraliverpoolfc
kura liverpool fc.🙆⚽ :
ድሮ ትዝ አለኝ 😭😭😭
2025-08-10 15:08:38
11
beki0225
beki :
🙏ክርስቲአኞች በማርያም 5 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ❤
2025-09-30 08:56:27
3
nuro.kalut.mekabr
M ነኝ ከርታታዋ የዋህ :
😭😭😭😭😭ነብስ ይማር ማዲ
2025-08-16 10:13:26
6
firaa_3221
MUBAA :
Yane cereka 🌙
2025-10-07 14:59:33
2
wayyaatufaa
wayyaatufaa :
kkkkkkkkkkkkkk
2025-10-02 09:55:30
1
arsena_____
𝕄𝕒𝕣𝕒𝕜𝕚 𝔸𝕣𝕤𝕖𝕟𝕒𝕝☠•☜ :
ኡፍፍፍ 😭😥
2025-09-13 07:05:38
1
seidesultanadem
Lij Said :
Nnn
2025-09-25 20:08:05
1
mmisgee
misge&@@ :
ene oromo neny madingo bexamnew yemewed😭😭😭😭
2025-08-12 17:00:16
5
bdhfg213
ለኔ ሲል ያኑርህ አባቴ👸♥️♠️ :
ክፈተው😰😰😰
2025-08-10 00:56:54
6
user5503672028195
ልኑር በትዝታ :
የሀይስኩል ትዝታአለብኝ 🥺🥺🥺
2025-08-11 00:45:00
10
rita.birtukan
ሚጣ 🍼የተታዋ 🥺🇪🇹❤️🇦🇪 :
ማንዲ 😰😰😰😰💔
2025-08-10 09:13:45
7
user9430667196144
ሰላም ሰሉ :
መዲየ😥😥😥🥰🥰🥰🥰
2025-08-18 10:01:16
2
ali.sa878
አጌሮ ኩታሬው :
ማንዲ
2025-09-15 09:59:24
2
vjiutrr
vjiutrr :
ነፍስክን ይማረዉ
2025-09-23 17:56:18
2
10200aa
user4704609052377 ድንግል ማርያም :
😢😢😢😢😢😢 ወደነይ🥺🥺🥺
2025-10-02 00:51:32
1
user23979466733912
husan selamu093403075912345678 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰nafsihin yimarki
2025-10-03 07:42:09
1
To see more videos from user @aa.otf, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About