@shagiayene: #ሊቀ_ሊቃውንት_ሞጣ_ዘ_ቀራንዮ

Shagi ayene
Shagi ayene
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 August 2025 07:41:12 GMT
103928
6577
130
1432

Music

Download

Comments

hayley85466
@HT💪💪👍 :
የተከበረ ሰውነው ወርቁ አይተነው ባለበት ሰላሙ ይብዛ
2025-08-10 09:26:43
90
user7566333310458
መሬ :
ወረቁ ንጉሳችን ነው ማንም አይንካው
2025-08-10 08:37:37
60
night34812
@Night :
እረ ሞጣ ከምር ተመቸከኝ ንገርልኝማ እደዚህ
2025-08-10 11:58:01
18
user3906986169630
Eyob Tewelign Bdr :
ወርቁ ማለት ለብር ማይሰስት ንብረትን ከፈጣሪ ጋር ሳያጋጭ ሁለቱንም ጎን ለጎን የሚያስቀጥል ታታሪ ባለ ሃብት ነው::
2025-08-11 17:54:46
4
gechoviski
gechoviski :
ወርቁ ማሳያ እንጅ ብዙ ባለሃብቶች በየቀኑ እየተገደሉ፣ እየታፈኑ፣ እየታሰሩ፣ እየተሰደዱ ነው
2025-08-10 11:32:45
10
meles.gehu1
ቦጊዜ ለኩሉ :
እዉነት ነዉ ሞጣ እንደ ወርቁ ለአማራ ህዝብ የሰራ የለም
2025-08-10 19:29:42
7
user53901813077806
Tesfaye Wolde :
ይመችህ
2025-09-14 13:53:58
1
kaaal27527
ephrem 💵 :
ምን ወርቁ ብቻ ትንንሽ ባለሀብቶች ራሱ ክልሉን ለቀዋል
2025-08-11 13:23:10
4
cr7940888
CR7 :
እውነት ነው ወርቁ አይተነው የአማራ ጀግና ባለሀብት ነዉ
2025-09-19 19:02:15
1
kasa.ayalewu
Kasa Ayalewu :
ወርቁ ጀግና ነው
2025-08-12 03:05:17
2
biruk.amare16
Biruk Amare :
ትክክል
2025-08-18 17:07:12
1
jo.king126
Jo king :
እውነት ነው ሞጣ
2025-08-10 17:05:37
3
yehu5413
Yehu@ :
አልፎ አልፎኮ ቁምነገር አይጠፋህም
2025-08-11 12:42:08
2
abrsim
Luca pacioli ❤ :
ሞጣ ለፋኖ የማያግዝ ካለ ሂድበት ???😂 ለወርቁ ሁሉም ሰው ክብር አለን።
2025-09-05 05:25:57
1
user54787126138333
user54787126138333 :
ወርቁ ይችላል ነውምልህ
2025-08-12 16:00:42
1
biruktawit.fenta
Biruktawit Fenta :
ሞጣ ይመችህ
2025-09-24 14:07:55
1
soar5902
soar :
ሮርስ ሮይስን ሮሮ አደረከው😂😂
2025-08-10 13:33:56
1
zd.woleyewa
zd woleyewa :
አረሞጣ፡ይመችህ
2025-08-12 20:37:18
1
teyona131
Teddy 🌴SB Manufacturing 🌴 :
ወርቁ ጀግና ነው 400 ቢሊዮን ብቻ ነው ተበድሮ የወጣ 🤣
2025-08-10 15:47:49
7
user4330115390705
ዳኑ :
ንገራቸውማ ሞጣ
2025-08-24 04:52:18
1
liyew.yibelt
ወንዙ ከሞላብሕ አትሻገር ሰሚ ካጣሕ አትናገር :
አቦየመችሀ
2025-08-28 04:43:23
1
tom.love02
አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል :
🥰🥰🥰🥰አረ ሞጣችን አንተ አውራልኝ።ወርቁ ትንሽ ትልቅ ሳይል ለሁሉም አንድ አይነት አመለካከት ያለው እንቁአችን ነው።የች ሃገር ያልታደለች ናት አሰደዱት።በነገራችን ላይ እኔ እሱን ለማውራት ምንም አልመጥንም ነገር ግን በስነ ስርአት አውርቶኝ ያውቃል።አሁን ግን እደናፈቀን ይቀራል።
2025-08-28 08:13:01
1
user624994708319
🗡🗡🗡🗡🗡 :
ሞጣ ልክ ነሕኮ ።ወርቁ ጀግናችን ነሕ።
2025-08-12 00:14:36
1
behgu.meseret2
Behgu meseret :
ሞጣ ይመችህ እወድሀለሁ።
2025-08-11 18:13:59
1
natannalegn
Bahailu Getie :
ወዳጀ የአማራ አንድ አካል ነዉ ወርቁ
2025-08-12 13:33:01
1
To see more videos from user @shagiayene, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About