@b_e_k_i_: Who Can Relate 😭😂😂 #highschool #schoollife #foryoupage #foryou #habeshatiktok #የእናንተገፅ #ኢትዮጵያ

Bereket Tesfaye
Bereket Tesfaye
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 August 2025 08:51:26 GMT
2580229
181405
2804
19200

Music

Download

Comments

the_dark902
𓄂𝓼øł¹⁶ _ '⛓💫 :
በዚች አጋጣሚ ተጠቅመን ምንኮርጃት ነገርስ
2025-08-10 08:56:38
15184
bini_bm6
Biniyam :
የውጭውን ቪዲዮ ያየ😂😂
2025-08-10 08:56:26
5318
eyobfnan
eyoba :
እንደኔ ሰግጦ አዳምጦ ማይገባውስ😄
2025-08-10 09:39:58
3252
mahil882
🕷 α.м.f н.є.я.α.и.ι 🕸 :
ለመኮረጅ ጥሩ እድል ነው ሚሰጠን😂
2025-08-10 09:07:01
1957
tg.birhanu3
Tg Birhanu :
x ን ከምፈልግ መክሊቴን ብፈልግ እስከ አሁን የት በደረስኩ
2025-08-10 11:08:02
1101
asugosa
Asu :
ይፃፍልን የሚለዉስ ልጅ የታለ😅
2025-08-10 09:06:17
1316
dr.hilz
Dr.Helina Hs :
I swear it brings back so much memories 😂😂
2025-08-10 08:55:54
358
remoures
Keep_Calm :
ከ 20 ደቂቃ በፊት ጨርሼ ወጥቼ የታክሲ ሰልፍላይ ያለሁት እኔ 🧍‍♂️
2025-08-10 10:27:12
524
tsitaa70
kiyadan :
አቤት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ኢሄ time ሚያቀው ያውቀዋል😂
2025-08-10 12:20:46
356
hana.legese2
Hani :
በጣም ምናፍቀው ሰሀት እንዴት እንደምንኮራረጅ እኮ በእዚህ ሰሀት
2025-08-10 08:56:42
92
ashenafikebede99
ASHENAFI KEBEDE :
ሁሌ ደሞ ሂሣብ አስተማሪ ነው😭
2025-08-10 08:55:54
488
dawedmohammed902
dawedm :
ቢቀየር ባይቀየር ምንም የማናቀው ነገርስ😁😁😁
2025-08-10 12:59:32
83
some.body106
some body :
እንደኔ ፈተናዉን ከመለሰ በኋላ correction ሚሉበት😁😁
2025-08-10 17:39:38
15
mediye03
መዲና :
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😅😂🤣እየተናገርክም ሰጥቶ የሚወጣ ተማሪ ይኖራል
2025-08-11 10:53:22
6
yinti58690
❀𝓡𝓮𝓶𝓵𝓲....🇻🇳 :
ድምጽህ ግን ብሬን ቁጭ 😂
2025-08-11 03:57:53
28
hani30190
hani :
እደኔ ዝም ብሎ ሰምቶ የቱጋር እደተሳሳተ ሳያቅ የሰጠ
2025-08-11 19:04:59
10
marnegesse
Mär-Eshêt-Nēgesse :
ግን ምንም ቢሆን የኔ መልስ ለውጥ አያመጣም 😂😂
2025-08-10 19:23:01
10
hena4071
✯❥ሔñök༎ຶ⚠️ミ :
የተስተካከለውን ምርጫ የምመልሰው እኔ
2025-10-04 09:18:24
6
serk.com
ሰርኪቲ የአሜን እናት👌 :
ያበደ ነዉ ትዝታ ወደ ኋላ
2025-08-11 05:15:43
12
.october.70
huraa :
ምን በልቶ ነዉ ቦርጭ ያወጣዉ ይሄ አስተማሪ??😀😀
2025-08-10 09:03:03
136
user19145756247787
Sisay Cheklie :
ማስተካከል እንኳን ማልችለው እኔ😆😁😁
2025-08-10 09:33:49
160
we36026
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው🙌🤗 🙏 :
እየሱስ ክርስቶስ እኮ ልመጣ ነው 🤗🤗🤗 እየሱስ ክርስቶስ ይወደቹሃል
2025-08-12 11:24:02
22
lemlemyoseph12
🩸Chachi🩸🦅 :
ይች አጋጣሚ ለኔ እኮ አስፈላጊ ነበር 🤌😂
2025-08-11 06:27:18
13
fiqadunado21
☕ለምለም☕ :
ሂሳብ አስተማሪ 😅😅😅 always
2025-08-12 20:46:43
6
dagmaroskassa445
Kingu :
የተባልኩትን ትቼ ሌላ ነው የምሰርዝ የነበረው
2025-08-10 11:43:15
17
To see more videos from user @b_e_k_i_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About