@advice_by_leyla: ሰርጋችን የሚያመጣው ጣጣ part 1 #ethiopia #ethiopiantiktok #christiantiktok #christiantiktok #legeta #fyp #viral #preaching #jesus #advice #byleyla #marriageadvice

ምክር በLeyla
ምክር በLeyla
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 August 2025 10:47:15 GMT
49279
3274
357
769

Music

Download

Comments

etenesh47
Etenesh Wolde :
አይ እህቴ ሰርግ ቅጥ ሲያጣ በርው ይሄ የጠላት ገንዘብ ነው የሆነው ሁሉም ጡር አለው የበሉትም ተምቾች ናቸው ቢያንስ የኔብጤ እንኳ እንዳያበላ በሼፍ አሰራ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንኳ ያለ የለም አዝናለሁ ከፍ ብሎ ዝቅ አያድርስ
2025-09-22 01:05:09
1
sesit76
Sesit :
በትክክክክል 🙏🙏🙏
2025-09-22 16:26:31
1
yilak_tube
ይላቅ ግሬስ :
ሰርግ እና የክርስትና ድግስ አላስፈላጊ ጎጂ ባሕል ነው!!🙏
2025-09-30 16:00:59
2
m.a81903
16 :
እሽ አጠር አድርጊው
2025-09-22 18:50:17
1
mph086
@@@@168 :
ሰርግ ሳይሆን የትዳርም ገድ አለ
2025-09-08 14:13:58
3
menase.werko
Menase werko :
በትክክል
2025-09-23 23:08:53
1
dereje4130
@Dere :
ልክ ነሽ ሰዎች ሞኝ ነቸው 🙏
2025-09-24 04:42:13
1
johnjohnbro3
John John :
thanks very much
2025-09-24 13:25:57
1
user_tegu
ተጉ ✝️ :
መጨረሻውን ያያችሁ ንገሩኝ እቸኩላለሁ 🤝
2025-09-24 18:16:53
1
jo12281
jo :
ምንድነው ሚያከፋፍለው?
2025-09-24 19:44:14
1
nunabonda
Nuna Bonda :
ሚስቱ ናት ገዱን ያጠፉችበት እንጂ ሰርጉ አደለም
2025-09-25 15:07:33
1
gech5026
Gech :
የሰውበልቶዘወር ይደብራል የሰውድግስሂዶ አለመደገስ ንፉግነትነው
2025-09-21 05:07:55
2
fanuale24
Fanuale❤️❤️❤️ :
ያንን ሁሉ በየቦታው በረሃብ ለወደቁት ወገኖች ብያጎርስ ብያንስ ይሻል ነበር ከፈጣሪ ያገኝ ነበር ከሰው ምን ይገኛል ዛሬ በችግር ማነው ከጎኑ ?🥺
2025-09-26 07:32:14
1
user1659056505027
የሽ የሽ :
እውነት ነው
2025-09-17 22:24:48
1
desudesu188
Desu :
thanks
2025-09-27 02:27:27
1
wode.eyesus
Degife Desta :
በትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-18 02:45:41
1
esmiaddis1
ihsan@adis :
አላገባም በሰርግ ደስታየ ቤተሰቤ ናቸው
2025-09-27 05:19:25
1
1827dani
nice :
አሁን የሰርጉ ወጪ ነው ያከሰረው ነው የምትይው እኔ አይመስለኝም ካገባ በኃላ ለስራው የሚሰጠውን ጊዜ አለመስጠት ነው
2025-09-24 07:14:15
2
creator.search.ins040
Robe Edlu :
የሰርግ ጣጣ ብዙነው፣ ወንድሜ ላይም ደርሷል፣ ባይደገስ በዚህ ዘመን በጣም ምርጥነው
2025-09-19 11:52:46
4
12mikiyas
ሚኪ ያስ :
እሱ እንደዛ ስለሆነ ሌላው ይሆናል ማለት ነው በመጠኑ መደገስ ካለ እንደ ፈለጉት መደገስ ቀጣዩን መዘጋጀች
2025-09-28 06:11:06
1
avenuu00
Avenu27 :
መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት
2025-09-19 20:14:20
4
www.ger.et
Germany :
ከሰርጉ በሃላ ሶስት ማከፋፈያ ነበረው ሴትዮ የሰርጉ ጥፋት አልታየኝም
2025-09-28 10:29:13
1
musi_best12
Bright Furniture :
እውነትሽን ነው🥰 አላህ ይጠብቀን እንጂ...
2025-09-28 11:50:52
1
sha.mu.mu
Sha Mu Mu :
ይገርምሻል እህቴ በጣም መጥፎ ነው በጣም ፡ሰርግ ማለት እኮ እማማ ላይ ቁጭ ብሎ እህልህን ዝጀሮ ሲበላው ማየት ማለት ነው አስከፊ ነው
2025-09-28 11:52:13
1
tsedu17
Tsedi ye Jesus🌸 :
በልክ እናድርግ ነው ምበለው
2025-09-28 15:25:42
1
To see more videos from user @advice_by_leyla, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About