@enhidbechaka: አባት እና ከዘራ………… 🏔️ENHID BECHAKA ⛰️ 🌴Trip to wondo genet🌴 #wildlifephotography #jungle #enhidbechaka #forest #camping

Enhidbechaka
Enhidbechaka
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 August 2025 15:03:50 GMT
590021
78505
2267
16828

Music

Download

Comments

baheran52
Addisalem Tesfaye :
አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ🥰🥰
2025-08-12 11:55:11
1464
nadibzerihun
Ñädì B Zërîhüñ :
ጭንቅላትህን በአግባብ ምትጠቀምባት ነገር እኮ ናት 🤔 👏👏🥰
2025-08-12 06:04:54
276
abdulaziz63283
عبدالعزيز✨ :
እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን የምትሉ👍
2025-08-10 15:20:27
989
habfurniture1
Hab furniture :
ወንድሜ ከመጠን በላይ በስልሃል 🥰👍
2025-08-13 12:59:01
85
.fafe0
ፊዮሪናዬ :
ቃላት ያጣውልክ እቁ ሰው ነው አቦ ሰላምክ ይብዛልኝ ወንድሜ
2025-08-10 18:21:19
105
firafira027
ባለ_ከሰል :
ስለተሰጠክ እውቀት እና መልካምነት በእኔ በኩል የፈጠረክን አመስግኛለሁ ወንድሜ
2025-09-30 18:11:41
7
josy_man12abate
J𝑜𝑠𝑦_𝑚𝑎𝑛12🦅 :
ሙገራ ማለት በደቡብ ጎንደር በጋይንት ወረዳ በጣም ታዋቂ ነው ዝክረ በአል ሲሆን የሚዘጋጅ ሲሆን ረጀት በሚባል ምጣድ ነው የሚጋገርው እሳት በላይም በታችም ነው የሚነድበት እንድበስል::አመሰግናለሁ ስላስታወስከኝ🙏🙏🙏
2025-09-21 04:38:30
11
helengidey6
helu ✨ :
እድሜህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድሜ
2025-09-16 19:21:58
6
makafell
maka :
ከየት ነው የመጣከው አባቴ አገላለፅ
2025-08-11 18:59:06
10
kb97583
kb97 :
ማርያምን ትለያለህ። አድራሻችን? እግዚአብሔር በምትህድበት ሁሉ ይጠብቅህ ይከለልልህ
2025-09-23 16:57:55
5
ebkiye
ebkiye :
መታደም ይቻላል
2025-09-25 19:26:50
5
ayenewbayu1
Aya barch :
አንተ ብቻህን ሀገር የሆንክ ሰው🙏🙏
2025-09-17 07:59:13
6
bobmarley14l
Onelove 🤍 :
አባትና ከዘራ 😔😔
2025-08-31 22:52:57
7
amandave21
Dave :
አቦ አንተ ብቻ አውራ🥰🥰
2025-08-10 18:37:20
18
netsi5419
netsi❤ :
በንግግርህ ከመተማመኔ የተነሳ ጨርሼ ሳልሰማው repost የማረገው ነገርስ።ይመችህ አቦ
2025-09-05 07:59:56
5
bethelhem.zewdu
🌸Bebe🌸ቤቤ🌸 :
ወይ ግሩም አገላለፅ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ!🙏🙏🙏
2025-09-30 09:16:06
5
biniyamfantahun271gmail0
Bini :
ንግግርክ ከቦታው ጋር እንዴት እንደሚያምር ወንድሜ በርታ
2025-08-13 08:45:51
5
betselot_kassaw
Beጸሎት_BKM :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2025-09-06 19:27:10
5
teddy.gunner
Teddy gunner :
አንደበትህ ልክ እንደ ሙጌራው አይጠገብም !🙏
2025-08-12 06:16:23
5
biniyam358
BiniAm :
ዋና 🙋 አቤት ሰው ግን እንደዚህ በባህሉ በወጉ ሲገኝ አይገርምም ያውም በዚህ ቀሽም ዘመን ማርያምር ትለያለህ ዋና💪 በአንተ እኳ ኢትዮጵያን ነው ማያት ቀደምቶን የጥንቶን በእራሱ ሚከራባት ስለ አንድ ሀገር የወደቁላት ስለ ክብሮ ስለ ማንነቱ የኳሩባትን ይመች ወንድሜ 🙏🙏
2025-08-10 17:44:50
17
endale.black8
Endale Black :
ልጄ እንዳተ በሆነልኝ
2025-09-15 07:27:16
5
user7452815627994
አዳም እግዚአብሔር :
በእውነት ደግሜ እልሃለሁ ፈጣሪ መረዳትህን አብዝቶ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏
2025-08-10 17:20:49
11
mekdesdesalegn19
mekdes 19 🇯🇲🇯🇲👑 :
ድንቅ ጥበብ እውቀትህን ያብዛልህ ምርጥ አገላለፅ በተለይ የእናት ትችላላችሁ 💪💪💪🙏🙏🙏😍😍😍
2025-08-11 13:41:30
7
seidkedrim0
Seid :
እናስተውላለን አንተን ላዳመጠ 👏👏
2025-09-12 08:36:37
5
tsedivectorye
ፀደይ 23 :
ለአንተ ቃል የለኝም ..........❤ ክበርልን🙏
2025-08-11 08:06:17
13
To see more videos from user @enhidbechaka, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About