@ene_ena_ljie: እግዚአብሔር የት ነው ያለው? Follow & repost ❗️ #እኔ_እና_ልጄ #zemaryam_h @Hayleyesus

እኔ እና ልጄ
እኔ እና ልጄ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 August 2025 17:22:13 GMT
2171089
277678
4819
25127

Music

Download

Comments

samry380
samry :
የኔ አባት ልጅ የለለን እደዚ አይነት ልጅ ይስጠን 😘🙏
2025-08-11 19:52:27
2621
lamri1186
laye1186 :
በጠዋት ፈገግ አስባልከኝ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ
2025-08-11 05:38:09
3980
bekigech8
beki :
adaga Bala yane geta 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
2025-09-12 21:11:39
0
yosiman33
yosiman33 :
ማርያምን ለመውደድ እንደ ህፃናቱ ንዑህና አማኝ ልብ ያስፈልጋል ለዛም ነው ኦርቶዶክሳዊያን ያለልዩነት የምንወዳት🤗
2025-08-11 03:51:13
1112
yalemz1
𝕫𝕖𝕕𝕠 𝕠𝕗𝕗𝕚𝕔𝕚𝕒𝕝🦅🌎 :
ኦርቶዶክስ ደም ውስጥ ማርያም አለች🥺🥰
2025-08-11 03:56:56
135
user52750333731977
habtamu love :
የኔ ሚስኪን እድግ በል እሽ
2025-09-12 21:04:24
0
habte_j
Habte_J_S :
ከማርያም ይልቅ እየሱስ ልጅሽን ይወደዋል
2025-09-08 17:30:07
5
user36186143313050
etsubdink :
ወደፊት ልክንዳተ ያለልጅ ቢኖረኝ ደርይለኛል
2025-08-15 08:17:34
6
user7673595065829
leilt :
እድግ በል የኔ ቆንጆ 🥰🥰
2025-08-19 20:16:58
7
user2263301096604
Bini yemesi :
ማን ነዉ እንደኔ ፈገግ ብሎ ደጋግሞ ያየዉ
2025-09-11 19:51:15
7
emebet.dagne1
one dey :
ኦርቶዶክስ ስትሆን ከእናትህ ማህፀን ጀምሮ የአምላክህ መንፈስና የማርያም ፍቅር ከመስቀሉ ጋር በሰዉነትክ ይሰርፃል🙏🙏
2025-08-12 15:35:32
17
deva21754
Deva21 :
ማርያምዬ እቅፍ ድግፍ አርጋ በጥበብ ታሳድግህ የኔ አባት ማርያምዬ ትወድሀለች🥰🥰🥰
2025-09-03 21:36:33
4
kedirworkuyimer
በሀቅ የሚመለክ አምላክ አላህ ብቻ ነው! :
ገና ነገ ሲያድግ በመረጃ ይጠይቅሻል።ለማንኛውም ስሜን አንቡት😁
2025-09-10 06:01:45
1
terezaya1433
Tero :
ልጄ ...እማ እግዚአብሔር juice ይጠጣል ኣ ያለችኝ ትዝ አለኝ
2025-08-25 22:32:20
5
userchewanesh
ጨዋነሽ :
የወደድካት እናትህ አቅፋ ደግፋ በቤቷ ታሳድግህ
2025-08-11 07:44:30
188
abay.abeje2
Abay Abeje :
እጅግ ይበልልሽ የኔናት
2025-09-02 04:50:10
3
hawa.ibrahim518
ٱمــو إبـــراه‍ــم. :
ውይ የኔማር አላህ ያሳዲገው
2025-08-12 07:31:29
41
m8815141prk
የኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ :
እዉይ እድግ በል ይደግብህ ለሀይማኖቱ ያለዉ ፍቅር ይለያል🥰🥰🥰🥰
2025-08-11 18:26:54
56
user2017836393058
ሁን ያለዉ ይሆናል 21 :
የኔ ዉድ እድግ በልልን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-16 06:53:58
15
t.e.d.a.1212
TEDA5570 :
እድግ በል ህፃን በጣም ነው እምወደው ፈጣሪ ይስጥህ በሉኝ💛💛💛
2025-08-15 19:20:47
35
girumfenti752
Girum Fenti :
የኔ አባት እንዳተ ንፁህ ልቦናን የስጠኝ😪😪😪
2025-08-11 04:05:12
46
kenediashu
king kenedi :
መልኩ ግን ፓስተር ሶፊን የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው?
2025-08-11 16:22:23
281
user7754538447105
beza :
ኡፍፍፍ የኔ ጌታ አንዴት ነው ሚያምረው አግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏
2025-08-21 20:12:28
5
hannibalsolomon
Hanni 🦅 :
The way he says እኔም እወዳታለሁ🤌🏾🥰
2025-08-30 08:20:50
12
dani252277
dani :
እናትዮዋ በጣም ጎበዝ ያንቺ ወጤትና መልካምነት ነው የሚያሳየው
2025-08-11 04:22:22
5
To see more videos from user @ene_ena_ljie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About