@mebas_photography: አንዳንድ ነገሮች ከቁጥጥራችን በላይ ናቸው #amharicquotes #olebrandselect #ethiopia #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

meba_dav
meba_dav
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 August 2025 18:36:11 GMT
768346
47051
384
7841

Music

Download

Comments

kiya_889
Kiya :
ይሄ ታሪክ በሁለት የተለያየ ሀይማኖት ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው 🥺🥺🥺🥺
2025-08-11 20:15:50
356
kalimak612
kal🍫virgo ♍ :
ማርያምን የኔ ታሪክ 🥺🥺🥺አሁን ያለሁበት ጭንቀት
2025-08-16 19:18:14
83
amnua13
ldet :
አይገርም ታሪኬ ሆነክ ቀረክ ማይለመድ የለም መለያየታችን እውን ሆነ እኔም ለመድኩት ሳንፈልግ የግድ መለያየት ነበረብን ግድ ሌላ ሰው መምጣት ነበረበት መጣ ግን ምን ያረጋል ልቤ አንዴ አንተን ለምዳል ማፋቀር አቃተው እኔ እና አንተን ሂወት አገናኘችን ሂወት አለያየን ግን መታገለ ማንቸለው ነገር ሆነብን ምክንያቱም ፈጣሪ ነበር ግን የሰጠኝ በማልፈልገው ስአት ነበር የነጠቀኝ በምፈልግ ስአት በተደገፍኩ ሰአት በጣም አብሬክ በተታገልኩ ሰአት መጨረሻው ባያምርም ለምክንያት ነው የሰጠኝም የነሳኝም ፈጣሪ ነው ሁሌ በልቤ አፍቅርሀለው አመድ የሸፈነው እሳት ሆነክ የኔም ያንተም ታሪክ ይህ ታሪክ ነው አሳው ከባህር ከወጣ ይሞታል እርግባም እንደዛው አዝናለው ሴት የመጀመርያዋን አታገባም🥺🥺
2025-08-11 16:07:03
55
bekalu.202
bakalu202 :
እርግብ አሳ አይበላም 💀
2025-08-11 14:20:30
34
.milyon7
Habte Adisu :
ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ምን ላድርግ ገና ልጂ ነኝ 18አመቴ ነው🙏🙏
2025-08-16 09:35:29
2
getachew09
Gache iveco :
ታሪኩ ስለ እርግብና አሳ አይደለም የሰዎች ታሪክ እንጂ 💀💀 ሰውየውም እኔ ነኝ
2025-08-17 20:18:06
7
user7245370461993
yoni :
weha. yalew. eqa. west aswan adrgew wechi. menor. yechelalu 😋
2025-08-13 16:18:21
4
mahi13984
𝑴𝒂𝒉𝒊𝒊 𝑳𝒗 🤌🌸💐 :
እርግብ እና አሳ ማውራት አይችልም ደሞ እዴት ይፋቀራሉ ሆሆሆሆሆ
2025-08-11 17:39:58
30
user7726651820061
abiti 99 :
የደርሰቤት ያቃል😂😂😂
2025-08-12 05:19:55
4
zeda_x9
Zeda X 🔘 :
የኔ ታሪክ ነው 🥺🥺
2025-08-11 13:22:18
122
samerawetkibret504545
samerikibret :
አሁን የኔ ሂወት እደዚህነው የሆነበኝ
2025-08-16 17:47:43
2
ethiopia.yalembez4
Ethiopia Yalembeza :
መቸም አይገጣጠሙም እንኳን ፍቅሩ ቀረባቸዉ 🙏🙏🙏
2025-08-10 20:42:32
2
dagi.love76
dagi love :
የኔ እና የሱ ታሪክ ነው😥😥💔
2025-08-18 04:20:08
0
osama.mohammed824
Osisa :
ሴቷ የትኛይቱ ናት አሳ ወይስ እርግብ🤔
2025-08-11 18:11:10
1
al_gazi00
😈 :
ሞደፊክ የዳክዬ እግር በቅናሽ እኔ ጋ አለ 😂🥰
2025-08-10 20:33:03
1
endless.world17
haftiy TDF 💊💊 🙏 :
wow
2025-08-16 09:54:57
0
bebaw1225
@naol D :
ከሳጥን ውጪ እያሰብን
2025-08-18 19:16:35
0
muferiyat.gedid
suzi🥰🥰🤟 :
አይነገም የምርርርርርርርር🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-08-18 06:56:12
0
ermias.dessie
Ermias Dessie :
ሰለ አሳ መብላቷ አይደለም ዋናው ሃሳብ
2025-08-17 18:20:56
0
user3603068883163
Hafiz Ha17👈 :
ተስፋ መቁረጥን ለእትዮጵያ ህዝብ ባትነግርህም የቃል
2025-08-17 18:02:57
0
mebas_photography
meba_dav :
ቀጣይ ምን አይነት ታሪክ ይሰራ ?
2025-08-10 20:40:29
1
seni0064
~𝕤𝕖𝕟𝕚 🇪🇹 🇪🇹♥🇸🇦 🇸🇦 :
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁን እኔ ያለሁት ሁኔታ ሰማይ የተደፋችብኝ እየመሰለኝ ነው😥😥😥
2025-08-16 22:09:18
1
user5047473934751
abitg :
kebad new
2025-08-18 23:03:13
0
munanakahenu
❤ዳዱቴ❤DADDUTA❤ :
ይቀራላ ትዳር 😃😆😆
2025-08-17 20:13:50
0
imbiuti
𝓣𝔂𝓵𝓪 :
orthodox & eslam
2025-08-17 21:14:25
0
To see more videos from user @mebas_photography, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About