@mariamawit25: ተረት ተረት😂#BMHFamily🌸

#BMH Family 🌸
#BMH Family 🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 11 August 2025 14:17:38 GMT
1901411
231528
11784
23580

Music

Download

Comments

barackh2
Barack :
ታሪኩ ግን አስፈሪ ነው
2025-08-11 18:54:30
22727
haymi675
haymi1221 :
እናት የሆንን በሙሉ ገብቶናል😂😂
2025-08-11 18:53:30
10497
liyu21216
Liyu21216 :
በጣም ልብ ይነካል😭 በፊልም ይሰራ
2025-08-11 20:28:08
11462
tenu.mar.yemulye.l
Tenagne Abebe Birhanu ❤21❤ :
ለመጀመሪያ ጊዜ ሀንግ ተይዤ ተርት አዳመጥኩ 😂
2025-08-12 08:34:21
7779
prince_leul_12
🤴prince ልዑል :
ላሟ ግን መሞት አልነበረባትም 😂😂😂
2025-08-12 04:06:46
7559
melos_pictures
suraffel_yigzaw :
በጣም ወደነዋል national geograpy በድምፅ
2025-08-11 19:01:49
7913
nawa61652
nawa :
እንዳትገርፊኝ ብዬ ነው እስክሎር ያላረኩት 😂😂😂
2025-08-11 14:36:27
3476
newlifeinchristamen
አዲስ ህይወት🇪🇹 :
እግዚአብሔር በሙሉ ጤና ያሳድግልሽ!!
2025-08-12 04:27:40
2000
samrwitisa1
samrawiti sa 🎧🎸🎹 🎀 :
እንደዚም ተረት ሰምቼ አላቅም👌
2025-08-11 18:09:00
2883
zidopia2
Zidopia :
በጣም አስተማሪ ተረት ነው አጨራረሱን ግን ልቤን ሰብሮታል 😭
2025-08-11 20:29:54
783
ribeka36
🌸Meklit🌸 :
በጣም የሚገርም ተረት ነው😍😍😍😂
2025-08-11 17:24:27
1019
.meme167
ክርስቲያን meme :
አባባ ተስፋዬ መች ተረት ይናገራሉ👏
2025-08-11 19:33:09
712
natideman1
𝖓𝖆𝖙𝖎 𝙙𝙚 𝖒𝖆𝖓 :
በስንት ጊዜ ተረት ሰማሁ
2025-08-12 04:48:35
300
rediet396
joji💫💫 :
በጣም የሚገርም ነው የልጆች መፅሀፍ ላይ ይፃፍልን
2025-08-12 05:56:24
255
kalkal12219
Kal kal ❤❤❤🧚‍♀️✨ :
እስከዛሬ ተረት ተረት እንደዚህ ገብቶኝም ጥሞኝም ሰምቼ አላውቅም 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ጣፋጭ
2025-08-11 16:55:15
737
shamsitoo
shamsiya hasen :
ወይኔ እንዴት እንደሚያስፈራ ፊልሙ መስራት ይኖርባታል😂😂😂😂😁😁😁😂
2026-01-29 13:38:12
5
emuyerebuni16
emuyerebuni16 :
እኔ እንደዚህ አይነት አስፈሪ ተረት ሰምቼ አላውቅም
2025-08-11 19:28:54
34
kiduse049
.✌️ :
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን ያስፈራል
2025-08-11 21:03:28
53
onof091
on/off🔑🇻🇬 :
ከ18 አመት በታች ባይሰሙት ተመራጭ ነው ከባድ ታሪክ ነው
2025-08-13 07:10:51
316
amanuser4264222903366
Ämâň➕❷❹ :
በተለይ ተተተተታ ላይ አህዠህህ አህህህ የሚለዉ ፓርት ልብ ይነካል🥺😭😭
2025-08-12 13:58:07
282
tiensaeabera6
OBAMA :
ከ አፍላ ፍቅር የሚስብ ተረት part 2☺️😊
2025-08-13 12:16:41
27
mikokassa1
mikokassa1 :
መፃፍ እድፅፍልን ነው ምንፈልገው✌😂
2025-08-13 17:44:48
5
samueltafese11
Samuel Tafese :
ተረቱን ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው ያየሁት😁
2025-08-12 11:04:48
35
nemo51330
Faye 1621 :
አስተማሪ ነው በተለይ ኩኩ ይደረገችው ነገር
2025-08-11 15:32:51
331
lulit54
lulita🧚‍♀️👸 :
እንዲህ የሚጣፍጥ ተረት ሰምቼም አላዉቅ🥰🥰
2025-08-12 13:45:10
22
To see more videos from user @mariamawit25, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About