@sheqalit: Replying to @f.a.f.i05 ኢመልሽሌላሰውሲገባየገባውንለማሶጣት#የመዳም🤣✌️🤣ቅመሞች😫 ብልጥአይደለንም_ብልጣብልጦችግንአያታሉንም#ሸቃላሚድያየምርጦችምርጫ

ሸቃላሚድያ
ሸቃላሚድያ
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 11 August 2025 15:54:00 GMT
281530
7320
366
3688

Music

Download

Comments

a.ngi.argobawa
A Ngi argobawa :
በምን ይሆን እምትከታተለኝ በዚህ አይደለ አየሁት
2025-08-14 18:10:54
7
genet.aa
Genet #@@ :
ፓስወርድ አለው እዴት ማወቅ ይቻላል
2025-08-11 16:42:11
9
zade.zed0
Zade Zed :
ide xalafachisi. idetino minawoqahu
2025-09-08 20:49:08
0
ousmanseid27
ousman_seid27 :
ጆሮውን ይዠ አወጣሁት 😳😳😳😳😂😂😂
2025-09-04 07:42:03
1
medi.loyal
🦅🦅🦅ቲንሿ ወፍ , :
ዉዴ በአላህ በዚህ የለም የራሴ ብቻ ነዉ የዋትሳፔ የቲክቶኬ የኢሞየ የሚሴጀር በኢያ መስመር ነዉ ትጠልፈዋለችዴ 😥😥
2025-09-05 13:54:28
1
alihamdulellah4545
ኩን ፈየኩን :
ኧረ በአላህ መልሽልኝ የኔን ስልክ እነሱ ናቸዉ የገዙልኝ እና ከፍተኛ ነዉ የሰጡኝ እና የሰዉየዉን ስም ነዉ የሚያመጣዉ እንደት በራሴ ላድርገዉ
2025-08-11 21:51:21
2
figochelal
🦅A.💘S 🥀💍🥀 :
ኢሜል መጠለፉን እንዴት እንወቅ
2025-08-11 16:05:45
2
user3933998270715
የመዳም💞 ሺቅርቅር💞ወለየዋ💘 :
እኔ ዋሳቤ ተደልቶብኝ ሳወርዲ ኢሜል ጠየቀኝ የነሱን ልቀይረዉ ነበር መላ በሉኝ😥
2025-08-13 14:41:57
0
scdzzsxcvdssd
ሪችነኝ ግዴለሿ :
ኢሜሉን አጥፍቶ መክፈት አይቻልም
2025-09-08 21:24:07
0
user8812828014783
𝑛𝑎𝑑𝑖𝑦𝑎💚𝑚𝑢ℎ𝑎𝑚𝑒𝑑 :
ኢሞ ዳታ ማብራቴን ሰወች እንዳያውቁ ኤሞየ ቀይ እንድያበራ ንገሪኝ
2025-08-13 12:58:19
1
yamih425
yami yami :
አላህ እንዳታልፊኝ YouTube ብቻ ነው ለሁሉም ይጠቅማል
2025-08-11 16:46:08
2
hazel12536
𝕙𝕒𝕫𝕖𝕝 𝑧𝑒𝑜𝑟𝑡ℎ𝑜𝑑𝑜𝑥 :
ከሌላስ ከዩትዮብ ብቻ ነው እንደ ሚቻለው 😭ውደ በፈጠረሽ እኔ የመጀመሪያ ኢሜሌን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት አሳይኝ
2025-08-12 09:59:40
1
tsion.wejana7
Bayew,Bayew :
የኔንከራሱ ስልክ ጋርአጋንኝታ ነው እሞorተክቶክ በርሱ ስምነው የከፍትችው የኔ ውስጥስም ድልም🤔🤔🤔🤔🔥🔥🔥🔥🔥🔥😞😞😞😞
2025-08-11 17:20:48
0
user70787900362441
rabi :
ፒን ኮዲ ጠየቀኝ እነሱ አርገዉትነዉ
2025-08-15 01:05:38
1
user927223004200
ባል እና ችግር ሀገር ቤት ሞልቷል😠 :
የኔ ሁለ ነገሩ ኤሜልም ፓስወርድም በሷ ነው😂😂😂
2025-09-03 05:35:10
0
kidus.wendossen
m የተዋህዶ ልጂ :
እህቴ በናትሽ እዳታልፊኝ ሰወቸ ከፊል በራሳቸው ፈልግው ቀይረውኝ ነበር አሁን ደመወዜን ቶቶሎ አልሰጥ አሉኝ ምን ሻለኛ ምክርሽፈልጌነው እህቴ
2025-08-26 09:29:17
2
zahra28195
༆𝒍𝒋𝒊 𝒁𝒖𝒁𝒖➼የሒዊታ 𝐬𝐢𝐬✦ :
Email FB ቲክ ቶክ ሁሉ ነገር በኢትዮ መስመር ነው የከፈትኩት መጥለፍ ይችላሉ እንዴ 😳 አስረጅኝ
2025-08-12 00:24:33
3
yami29455
yami :
የኔ ዉድ እዳታልፊኝ ኢሞ ሳወራ play store ላይ ያስገባኛል በራሱ
2025-08-12 01:53:59
1
s.yesus2
"እናቴማ ለኔ ❤️ አይኔናት ብሌኔ" :
እህቴ ከቻል አትለፊኝ እኔ ሰርች የማደርገዉ ሁሉ ይደርሳቸዋል ሳየዉ በልጁ ስምነዉ እናም እደት አድርጌ ላጥፋዉ ንገሪኝ
2025-08-11 20:15:15
0
user1041919727280
Tነኝየድንግል ልጅ :
እህቴበናትሽእንዳታልፊኝኢሜሌንአታውቀውምስልክቁጥሬንታቀዋለችመጥለፍትችላለችንገሪኝበናትሽ
2025-08-12 09:55:20
1
s.m92570
s 💚 M :
እኔ ጋደኛይን በኢሞ ምጳጳፈው ኢደርሰዋል ምላርግ እባክሽ ንገሪኝ
2025-08-14 11:16:07
1
s533693
S :
መጠለፉንእደትነውማወቅየምንችለው🤔😳
2025-09-02 20:55:40
1
user38394439090302
user38394439090302 :
እረየኔስ እሚገርሙ ናቸዉ እዳጋጣሚ ስልኬ ፎርማት አድርጎ እኔሳልከፍት ቶሎ ብለዉ ከፈቶብኝ አጠፋዉ ነበር ግን አየች አላቸ ምን ጣመጣለች ብየ ዝም አልኳቸዉ በስልካችን የፈልግንዉን መጠቀም መብታችነዉ በቃ ስልክ እነሱብቻ የተፈቀደ ለኛ ሀራም እድርገዉ ነዉ እምያስቡት ቢያዩ ወሬ ብቻ ነዉ እሚያተርፉት ምንያመጣሉ የኔወቹስ የስልክ ነገር እንቅ ናቸዉ
2025-08-30 04:29:48
3
merim.mekonen
merim.mekonen :
እሽእህቴኢሞመጠለፉንበምን,አዎቃለሁእስኪንገሪኝ,ስልኬእነሱምይይዙታል,እኔም,ኢሞየንእጠረጥራለሁመጠለፉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-11 16:33:54
1
toyiba_97
Tነኝ እናቴን አባቴን በሞት ያጣሁ ብቸኛ :
ኢሜል ቢጠለፍ ለምሳሌ ኢሞና ዋሳቤ ይደረሳታል አዴ የማወራዉ
2025-08-13 19:28:41
1
To see more videos from user @sheqalit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About