@drdabessa: #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #fissure #drdabessa @ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) @Titi Sisay @Tebibu Solomon 🍁

Dr Dhabessa
Dr Dhabessa
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 12 August 2025 17:44:02 GMT
1545945
48962
1216
10931

Music

Download

Comments

tenagnedessalegn
Tenagne 🌸 :
ማርያምን ነው የምልህ ዶክተር አንተ ልዮ ሰው ነህ !!ሰው እንዳይሰቃይ ወጭ እንዳያወጣ የምታደርገው ጥረት ይለያል ።አንተ እኮ ሀኪም ብቻ ሳትሆን አባታችን ጭምር ነህ !!!አለኝታችን ኩራታችን ሀኪማችን ፈዋሻችን ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሁሌም አመሰግንሀለሁ ታካሚህ ተናኘ ከባዳ/ር 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-12 17:53:24
272
tadessetibebu658
Ta-ti :
humility +skill +knowledge=Dr.Dhabesa!
2025-08-12 19:20:58
67
mila.man.amare
Mila Man Amare :
ስንጥቃት ምንድነው
2025-08-12 18:40:47
23
drantenehent_harar
ዶ/ር አንተነህ ደስታ(ENT,H&N Surgeon) :
To the point.Thanks doc!
2025-08-12 19:11:26
41
fikefirewu08
fike f[2] :
የት ነው ማገኘው
2025-08-12 18:21:37
5
user32985501035013
كن طيبا :
አልሀምዱሊላህ እኔ ድኛለው ተጠቀሙት ቆንጆ ነው
2025-09-08 18:53:30
4
kedijajemalrozi
Kedija jemal Rozi :
ነገሩ ምንደነው😞
2025-08-12 19:37:26
19
user97999973931762
ለመኖር መፈተን :
የትይገኘል ሁሉም ቦታ አለዉ
2025-08-22 12:58:49
1
muler1327
The king from the North !. :
ዶክተር እንደት ነህ ኑርልን ስንጥቃቱ በድርቀት እሚመጣ ከሆነ ድርቀቱን ማጥፋት ይሻላል ወይስ ይችን መዳኒት መጠቀም ይሳላል !.??
2025-08-12 20:39:43
5
bezugetasefa
buze :
በጣም እናመሰግናለን ቅን ሰው ነህ 🧑‍🎨ሪ በጤና ያኑርህ
2025-11-22 03:42:51
2
lili.melkam
Lili melkam :
ዶክተር ምንብየ እደማመሰግንህ አላወውቅም ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
2025-08-12 20:10:59
11
user8186835047625baheran
abi man የባህራን & የሀሙና አባት 🦁🦁 :
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ዶክተር🙏🙏🙏🙏
2025-08-14 04:34:35
11
binibini504
Bini Bini :
በጣም ዶክተር እናመሰግንሐለን እውቀትሕ በማጋራት የሠውን ችግር ትፈታለሕ እድሜሕ ይርዘም🥰🥰🥰
2025-08-12 19:32:09
5
nihan6939
Nihan" :
ኑርልን ከማለት ውጪ ሌላ ቃል የለኝም በጣም ነው የምወድክ🥰🥰
2025-08-12 19:22:36
5
bizuneh.tufa
$ BizE @ TufA @ 191919 $ :
D/r ሲባል ሰምቼ ኪንታሮት እና ስንጥቃት አንድ ነው እንዴ ለኪንታሮትስ ይሆናል
2025-12-30 05:01:38
1
user2081296172577
user2081296172577 :
አንተ የተባረክህ ሰውየ ልጆችህ ይውጡልህ።ባህር ዳር በተወሰነ ጊዜ ልዩነት ብትመጣና ብትሰራ ምን ይመስልሀል ።
2025-08-13 05:28:16
5
yohaneschane4
jhonny :
ዶግ 1000 አመት ላንተ ፈጣሪ ይስጥህ
2025-12-28 12:25:28
2
bettyg07
Betty :
እናመሠግናለን 🥰🥰🥰
2025-10-30 21:34:48
2
ababa.meria
ababa Meria :
የትነዉ ማገኘዉ ደክተር
2025-09-30 23:02:22
1
mesiml
princess :
God bless you
2025-08-15 19:53:06
2
kalina44443
kalina4444 :
enem lay ale ahun demo lije lay eyayehwat new 2ametwa new
2025-10-28 20:49:41
1
beseye21
የበስዬ ፎቶ 👇📷📸 :
ለኪንታሮት ይሆናል???
2025-09-28 18:21:26
1
tsionmike
tsionmike :
እባክህ የት ነው የምናገኘው
2025-12-29 19:30:15
1
tegegnayele99
እየሱስ ብቸኛ :
ተባረከ
2025-08-14 04:06:24
1
21232729d4
አንድ ለናቱ/የDTው/ :
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ብቻ ጊዜው የቲፎዞ ሁኖጅ በሙያው በሥነ ምግባር በአግልግሎት ሠውን በማገዝ ለኔ የዘመኑ መርጥ ሠው ነው
2025-08-12 20:32:20
3
To see more videos from user @drdabessa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About