@aynihabshawit2: Replying to @jesus.seve4 #ethiopian_tik_tok #foryou #goviral

አይኒ 🌼
አይኒ 🌼
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 12 August 2025 20:05:10 GMT
133532
4065
179
324

Music

Download

Comments

zemare_legeta_becha
Fkr🆘 :
ሲጀመር አብሮሽ እያለ ከሷ ጋር ነበር አላወቅሽም ይሆናል🤗🤗🤗
2025-08-13 07:13:14
91
user82031481356557
martinuna :
ትልቅ መዥገር ነው የተገላገልሽው ☺️☺️
2025-08-13 07:01:54
214
user3297672116
እርግባ ሰማይ :
ስታሳስን ኡፍፍፍ
2025-08-20 09:07:21
0
alexwhnt17z
Alex አፍሮ :
ስንት ወንድ ጋር ነበርሽ ??እንትናም እኮ ሄዷል ካልሽ ከብዙ እየንትና ጋር ነበርሽ ማለት ነዉ።
2025-08-13 12:48:53
0
candyv30
Alem Selam :
እሱ አይደለም የተወሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ነው ከማይገባሽ ሂወት ነፃ ያወጣሽ።
2025-08-14 10:51:14
15
yodetdejene
ክብር ለመድሃኒኣለም :
5 ኣመት በሴት ልጅ ህይወት ላይ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል ፈጣሪን ፍሩ ወንዶች የማትዘልቁ ከሆነ ኣትጀምሩ
2025-08-13 06:41:47
80
hehen613
ሲኞሪታ🔮__🦋 :
ማነው🥺
2025-08-13 06:01:49
6
user3834746352857
Aman :
እግዚአብሔር ከተኩላ እጮኛሽና ከተኩላዋ ሚዜሽ አስመለጠሽ።
2025-08-13 09:40:40
17
zaharazahara139
ዞያ ዞያ🔑🔑 :
አብሮሽ ያለ መስሎሽ ነበር ግን ከሷ ጋር ነበር መጀመሪያም ወንድ እስስት ነው አይታወቅበትም
2025-08-13 09:12:44
24
eskeezegoder_2
ⒺⓈⓚⒺⒺ 🦋 ፋሲላዊቷ 🦋🍫 :
አልፎ ሲያወሩት ግን ደስ ይላል🥺
2025-08-14 08:29:48
13
metikoo29
Metiko :
እግዚአብሔር ዝምታዉ መልስ ነዉ።🫱👂
2025-08-13 10:13:14
5
zelalem.tegistu
ለዚህ ነው ህይዘትን የማላምናተ !!!!! :
ጀግኒት ጠንካራነሸ 👍👍👍👍👍
2025-08-18 18:34:00
1
tigyemane
ቲጂ :
እኔ እመም የደረሰበት ያቀዋል
2025-08-13 03:48:39
16
user6283957381570
mesi :
ግን የግዛብሄርን ቁጣ አይችሉትም
2025-08-15 19:49:56
2
user2311474391888
user2311474391888 :
አቺስ አወራሹ ያላወራነው እኛ
2025-08-13 08:39:38
11
wubetdebebe
wubetdebebe :
ጉማሬ ነዉ የሚመስለዉ እንኳን ቀረብሽ
2025-08-17 11:47:29
1
welansa.tsegayeee
Welansa Tsegayeee :
አይዞሽ ፈጣሪ ለተሻለ ነገር አጭቶሽ ነው እንኳን ቀረብሽ ብትጋቡም የማይሆን ነበር
2025-08-13 06:18:26
5
jiredr12
Dr. Jiregna (Abbaa Kakuu) :
ተገላገልሽ ጌታን 🙏
2025-08-13 15:44:11
3
user6011315632628
ፅጌሬዳ :
አግብቶ ከምገልሽ ይሸለል😓
2025-08-16 15:30:55
1
ayntu.aga
Ayntu Aga :
ስታዛዝን የኔ ውብ🥺🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤
2025-08-13 07:40:31
5
mesi___azezo
መሲ የሎዛ ልጅ ☦️💒 :
እንኳን ሄደ ሲጀመር ያንች አልነበረም የበለጠውን እግዚአብሔር ይስጥሽ
2025-08-13 08:00:49
2
hanibefqt9m
Tgnata :
Esey kereshebet yene konjo
2025-08-13 07:38:52
2
user3245307828675
user3245307828675 :
እረ ጥንቅር ይበል እግዛብሔር ያስደንቅሻል አይዞሸ
2025-08-13 16:24:48
1
yenfikre
@yenfikre07 :
ayzosh 🥰🥰🥰🥰
2025-08-13 16:32:17
1
marthas267
Martha :
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ሽማግሌዎቹ ምን አይነት ሰዎች ይሆኑ? ሽምግልና እውነት ስለ ሰውዬው መናገር ነው
2025-08-13 09:06:38
1
To see more videos from user @aynihabshawit2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About