@abdisa_defar: የብርሃን ሁሉ መጀመሪያ የሆነው ድንቅ ፎቶ Cosmic Microwave Background #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #foryou #fyp

𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫
𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 13 August 2025 17:46:37 GMT
34925
2622
158
287

Music

Download

Comments

abdime5
abdi me :
ቁርአን ላይ አለ big bang theory ምእራፍ 21:30
2025-08-14 16:40:40
31
abenezerbrhan
abenezer :
አንተ ደግሞ ምን እያጨስክ ነው?? የምትዘባርቀው?
2025-10-01 06:31:07
0
teodroswerku
ጥበብ :
አብደሀል ?
2025-08-13 19:08:15
27
brookbeletecr7
brook belete :
ከ ሀይማኖት ጋር ይጋጫል
2025-08-13 19:09:32
11
username....error
️ :
አላህ ስለ big bang እና ሁሉም ህይወት ያለው ነገር ከውሀ እንደተሰራ በቁርአን ተናግሯል 👇 21:30asks if the disbelievers are unaware that the heavens and the earth were once joined together as one piece before being separated, and that all living things were created from water universe ደሞ እየተለጠጠ መሆኑን በ ቁርአንን👇 51:47"And the heaven We constructed with [powerful] ways, and indeed, We are [its] expander."
2025-08-19 11:50:02
2
nazrawiwneba
Black Sheep 🔳🏴 :
4.5 ቢሊየኑ ቀረ?
2025-09-27 10:55:14
0
user9370369864793
ff$$f$f$$$ :
13 billion አመት ነው ያልሽው 😂😂😂😂😂😂😂
2025-08-13 23:50:43
3
mama016383
Don’t give up :
ቆይ እንደዚ በእርግጠኝነት ምታወራው በቦታው ነበርክ?የተፃፈውን እያነበቡ እንደዚ እርግጠኛ ሆነህ ምታወራው ???
2025-08-14 00:10:13
7
user11412624009364
Dj bese :
2025-09-28 19:24:56
0
megapodcastethio
Mega Prodactive Tips :
ያን ያህል እድሜ እንዳላት ምን ማረጋገጫ ኣለህ ኣንብቤ ነው እንዳትለኝ
2025-08-29 08:07:02
2
eyobishtelo
Eyobish Telo :
interesting guy
2025-09-14 22:55:43
0
samita_saks12
Samita_saks12 :
ቅዱሱ መፅሀፋችን የሚለን ምድር ከተፈጠረች 7518 አመት ነው አለቀ
2025-09-13 09:48:29
1
yoniopia7
Yonas Tilahun :
ለማመን ይከብዳል አብዲሳ እንዴት እርግጠኛ መሆን እንችላለን? ሳይንስ 95/100 ስለ ዩንቨርስ አላወቀም ይህ ማለት በጣም ትንሽ ነገር ነው ያወቀው ማለት ነው። ብዙ ጥያቄ ማንሳት ይቻላል
2025-08-15 17:26:13
0
.me3114
💫❦እፁብ🧿ድቅ☙💫 :
🥰🥰🥰🥰እዳተ አይነት ይብዛልን🥰
2025-08-28 16:45:20
1
osmtek76
ferhan :
እና የሰዉ ልጅ የት ነበር
2025-08-21 12:35:39
1
ahmahabibi1216
@Ahmed yahabibi :
ፈዘኪር(አስተንትን) የሚለው ይኸው ነዎ።👍
2025-08-14 18:47:40
4
fikiryawukal
Fikir :
ሳይንስን በዚህ ልክ ሲቀደድ ጥቂት ሰዎች ያምኑታል አብዛኞቹ ሰዎች አናምንም 13 ቢሊየን አመታት🤔🙄
2025-08-15 21:31:18
1
mossad259
it's you🤷‍♀️👈 :
ከመፈጠራችን በፊት የነበሩትን ኮኮቦች ምናይ ከሆነ ለምን ኮኮቦች በየግዜው ይለዋወጣሉ ወይም ተወርዋሪ ⭐ ሲንቀሳቀስ እናያለን ?
2025-08-16 04:06:28
0
cirrii.st
Cirrii St :
❤️ALLAHU AKBAR ❤️❤️❤️
2025-08-13 18:00:51
11
merare.mekurya
Merare mekurya :
በቢግባንግ ገን ሳይንሱ ማመን እየተወ ነው አንተ ትቀበለዋለ
2025-08-14 13:40:46
0
weekend.takele
I can't live without tiktok :
በቀላሉ ይህ የምናየው የተፈጥሮ ክስተት ነው እንጅ የፈጣር ስራ አይደለም እያልክነው
2025-08-15 09:05:53
0
tofik03161
name :
ብሮ ቁራን ላይ ስለ ቢግ ባንግ አለልህ ጠለቅ ብለህ በማስተንተን አንበው
2025-09-01 21:47:10
0
abe485
abe daniy :
ይሔ ሁሉ ልፋትህ እግዚአብሔርን ከፍጥረቱ ለመለየት ነው ባይሆንማ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ታውቃለህ
2025-08-18 05:00:31
0
joneman211
Jone Y 21o✅ :
ሰወች አብደሀል ብለዋል እስኪ እንዳምንህ የሳር ግጦሽ አምጣልኘ😂😂😂
2025-08-13 19:50:12
0
username....error
️ :
አላህ ስለ big bang በቁርአን 21:30
2025-08-19 11:40:11
3
To see more videos from user @abdisa_defar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About