@bruka1406: ትቶ መሄድ ጥሩ ነው @Prophet Tilahun Tsegaye / ECRC #prophettilahuntsegaye ##protestantmezmur #creatorsearchinsights

BABI🎵
BABI🎵
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 13 August 2025 18:07:22 GMT
514499
45946
274
9959

Music

Download

Comments

seada.queen
🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ✌️
2025-08-29 20:32:17
70
user175224414446
yoki :
እኔ ብቻ ነኝ ግን የተወኝን መተው ያቃተኝ 🤔🤔🤔🤔
2025-08-31 18:18:16
22
yada14y2
ŸÃĎÂ :
አንድን ነገር እደማይሆን ንደማይጠቅምህ ታወክ ጊዜህን አታባክን ተወው
2025-08-29 08:18:38
38
senait2025
senait asfaw :
ወዴት እንሂድ መሄድ አቅቶን ሳይሆን መንገዱ ጠፍቶን ነው 💔💔💔💔💔💔💔💔
2025-08-31 12:13:47
3
user8807811582585
Tadele Waldiye :
Amen Amen 🙏
2025-08-31 03:20:00
4
mechristcrist
ማስቲ የእየሱስ 👑 :
እየሱስ ላይ ግን እድምየዬንም ጊዜዬንም ዘመኔንም ብጨርስ ቅንጣት ታክል አይቆጨኝም❤
2025-08-13 20:29:14
13
kadiirkakuush
👑 Kuush 👑 :
ትክክል! መተው ከባድ ቢሆንም፣ ጊዜአችንን እና ጉልበታችንን በማይገባ ነገር ላይ ከማባከን፣ ራሳችንን ከማጣት ይልቅ መሄድ ብልህነት ነው። የትላንት ግንኙነታችሁን ትታችሁ ለዛሬ ማንነታችሁ የኖራችሁ ሁሉ፣ ላይክ! 👇👍❤️
2025-08-30 22:21:04
2
joveticjr8
Maranatha :
ትክክል ነው ተባረክ
2025-08-21 05:58:10
4
alula6z
️ ራስ :
አዎ 💔 ደምስራችንን ቆርጠውታል ግን አድረገነዋል ሀይል አጨርሱ✍️....
2025-08-29 20:09:27
8
user3931306166671
@Kiyu01 :
የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። መጽሐፈ ምሳሌ 1 : 33
2025-10-19 00:46:51
1
ruth.collection52
Ruth Collection :
ጨረስኩ አሟጠጥኩ 😭😭
2025-08-15 03:51:48
3
kalkidan786
kalkidan abrham :
exactly
2025-08-19 15:57:55
2
etsub1229
Etsub 12 :
በትክክል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2025-08-30 18:19:16
2
bayesachali
bayuuuuuuuuu :
አንድ የማታቁት ነገር ማንም የማንንም ሂወት መኖር እንደማይችል ነው ለአንተ ልክ የሆነው ለሌላው ስተት ሚሆንበት የራሱ መንገድ ይኖረዋል
2025-08-29 15:51:13
4
hatatu49
hatatu :
ትክክል ነህ የኔወንድም 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-31 06:53:42
1
ekramk.m
ekram 5269 :
ትክክል🥺🥺
2025-09-01 14:49:58
1
tsi.zewdu3
tsi🌸🖤 :
sad truth 👏
2025-08-31 06:01:55
1
amarechi123
💖💖💖❤ :
ትክክል
2025-09-01 08:33:11
1
docho1535
Alebert :
እውነት ነው🥰
2025-08-29 07:22:16
2
enqu.21
💎 እንቁ 💎 ✌️ DEBORAH 🥰 :
መዝሙሩ ርሱ ምንድነው
2025-08-30 06:35:53
0
sonanlink
Sonan :
እውነት ነው፤ ትተው መሄድ አስፈላጊ ነው
2025-08-29 22:16:28
1
kal36997
kal :
እሺ አሜን
2025-08-31 16:07:05
1
user9015013662018
🌸منى :
አሁን ነዉ የገባኝ 🥺
2025-08-29 16:39:05
1
tigest139
@27 Fiker🎀🍫 :
በሚገባ👌👌👌
2025-08-29 13:57:18
2
ueminetam
Belive/እምነት :
ተባረክ ሌላ ምን እላለው
2025-08-30 10:32:07
1
To see more videos from user @bruka1406, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About