Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@banchi.chane: #ዝምታህ_ያስፈራኛል
Banchi🕊🕊☦️
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 14 August 2025 08:53:32 GMT
299581
48931
1911
1116
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.16MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.37MB
)
Watermark .mp4 (
4.31MB
)
Music .mp3
Comments
Esa :
አልሀምዱሊላህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይቺልጂ ተሳሳተቺ ብላቺው ክርስትናን አትሳደቡ
2025-08-29 15:59:54
960
Dinna :
ባከሸ እምነታችን አታርከሸ ባንች የተነሳ አፈርናል እና😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-29 14:51:06
70
የሱፍዩች ወዳጅ💝💝 :
እረ በናትሽ አሁንኳን አታፍሪምም
2025-08-29 17:54:41
5
ጥበበኛዉ ሞሳድ :
እሳ ኣደለችም ሲጀመር
2025-08-29 20:36:40
16
kal kidan :
መዝሙሩ ላይ ብታተኩሩ አይሻልም በግምት ከምትዘባረቁ 😑
2025-08-29 18:04:57
17
user1870602644878 :
2025-09-04 02:56:55
0
beti :
🥰
2026-01-15 19:10:25
0
beti :
❤
2026-01-15 19:10:26
0
beti :
😘
2026-01-15 19:10:21
0
ነገን በተስፋ🎀👌⛪💒 :
እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው የኔ ባለማህተብ🙏🙏🙏🙏
2025-08-29 13:51:35
244
መኖር ይቀጥላል :
አላህ እየደበቀልን እንጂ ቢያወጣብን ሠው እና ሠው መተያየት አይችልም ወላሂ
2025-08-31 07:25:31
220
sawsen🫀 :
ሰው አይደች እንዴ ልትሳሳት ትችላለች ምን ይሁን ነው ምትሉት😌
2025-08-30 12:08:29
137
markone💊 የራሳዉ💚💗 :
እኩዋን ሰዉ ደካማዉ ይቅርና መላአክትም ተሳስተዋል ደሞእኮ ሁላችንም በወጀልና በዝሙት የወደቀን ነንና ለሰዉ አትጨነቂ እህት በምህረቱ ይቅር ይበለን ሁላችንንም🥰🥰🙏
2025-08-29 16:47:04
114
kidi🍫 :
ምን አልባት መዳኒት ሠተው አሳስተዋት ቢሆንስ?🥺
2025-08-29 20:12:16
91
F//ያባቴ ልጂ🇨🇬🇨🇬🍋🍋🍋🍋🍋 :
እኔየምለዉ ግለሰብ ባጠፍ ለምንድነዉ ሀይማኖት የምትሳደቡት🥺 እኔ ሙስሊምነኝ👌
2025-08-30 06:07:16
87
Ymaryam ( ፳፩ )♰ 🕊🌺 :
እነያለን እንሰማለን ግን አንፈርድም
2025-08-29 14:43:00
71
Merii🎶 :
ኃጥያት ያልሰራ ይውገራት
2025-08-29 15:14:16
67
➰𝗔𝘁𝘂 𝗬𝗲 Absu🫶🌸 :
እማ አይንሽኮ አብጧል እንቅልፍ አተኝም እዴ?🥺
2025-08-14 09:05:03
40
𝕨𝕖𝕕𝕚 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕖 :
ስጀመር አታደርግም ብታደርግም ሰው ፍፁም አይደለም ይሳሳታን🥰🥰🥰🥰❤❤❤
2025-08-29 16:32:50
24
Meski 🙏21🇹🇷 :
የራሳቹን ጉድፍ ሳታዩ እንዴት የእሶን ጉድፍ ታያላቹ
2025-08-29 16:49:40
18
Mekdi🙏ዘ ተዋህዶ💒❤ :
ሰው ሆይ ፍርዱን ለአምላክ ተውት ስለሷ የሚያውቀው ክርስቶስ ብቻ ነው እመቤታችን ከአንቺ ጋር ትሁን😔😔
2025-08-29 16:21:48
18
. :
እንደ ቆምጬ ግን ወረኛ ምቀኛ የሰው ውድቀት የሚያስደስተው ህዝብ የለም
2025-08-30 10:33:39
14
ራያ ኣደይ🌍🌾🔐 :
ሞጣኮ እሚናገራቸው እውነት ነው
2025-08-29 15:42:16
14
Ramu :
ባንቺ ሚባለው ነገር ውሸት ነው አይደል? አንቺ አይደለሽም ቪዲዮ ስሪበት አንቺ ካልሆንሽ
2025-08-29 14:48:24
10
yared :
እባካቹ አንድ ስህተት ስታዮ ለመፍረድ አትቸኩሉ ሰው ነን ሁላችንም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ለመፍረድ አንቸኩል
2025-08-29 15:05:55
9
Copyallycat :
እሱ ብቻ አይለይሽ መዳህኒ አለም ያጠንክርሽ😥😥
2025-08-31 12:28:15
9
ጊዜ ዳኛዉ :
ይቅር ይበልሽ መሀሪ ነዉና😢
2025-08-30 08:19:19
9
Abie@yeDnglLij :
አንዳንድ ሰዎች አፋቹህ አትክፈቱ ስርአት ያዙ ሁላችንም የራሳችን ኃጥአት እንሸከም🙏🙏🙏 በርችልን እህታችን ተሳስተሽ ከሆነ ባይደገም መልካም ነው🙏
2025-08-30 13:20:34
9
Ermi :
ይሄ መዝሙር የሚወድ like
2025-08-14 10:04:28
6
bemnet 6🦋🇦🇪🥵🦋 :
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል 🥰🥰
2025-08-29 12:22:31
6
efrem- :
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሰው ቢጥልሽ እግዚአብሔር አይተውሽ
2025-08-31 07:16:52
6
Hiwot :
አላስፈላጊ comment በፃፉት ሠወች ሥም ይቅርታ, banchiye በርቺ ክበሪልኝ ቤቱ ያፅናሽ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-31 18:24:07
5
𝄞♰𝐋̰𝐢̰𝐣̰●─────🅜⃠🇹🇷🥷💊 :
የሠዉ ልጅ🥺ከሥተት😢ብረት ከዝገት😢ኣይወጣም🥺ማማዬ😢ምንም ቢሉሽ እዳትሠሚያቸዉ😰ፈጣሪ ይጠቭቅሽ🙏💙🤗
2025-08-29 16:18:08
5
typing._.🙃 :
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ነኝ🥰
2025-08-25 09:35:30
5
Eden ✝️🧊 :
አትፍረዱ እዳይፈረድባችሁ ሁላችንም እኮ ሀጢያተኞች ነን
2025-08-29 16:09:14
4
ሂዊ ባላገሯ :
ሁልሽም ቢታይ ግድግድ የሆነ ሀጥያተኛነሽ/ነህ የልቧን ፈጣሪ ያውቃል 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-31 12:03:11
4
official dagy999. 🇧🇭🎠 :
ዱርዬ የሚባሉ ሴቶች ከነክብራቸው ይኖራሉ እየተሽፈፍናችሁ የምስክር ስራ አይይይ
2025-08-30 13:04:36
4
F&Z🔐🦋orth☦️ :
2025-08-30 08:50:11
4
ወይ ጊዜ🤞 :
አይዞሽ ስህተት በማንም ላይ አለ ማንንም እዳሠሚ ወደፈጣሪሽ🙏🙏🙏
2025-08-30 12:27:16
3
በማርያም አማረ ህይወቴ :
አረ እግዚአብሔርን ኮመንተሮች ግን በጣም ትገርማላችሁ እስኪ ከኛዉስጥ ማነው ንፁህ ሀጢያት የሊለበት አረ ተው እራሳችንን እንመርምር
2025-08-29 19:03:19
3
ጓል ኣደዋአ 🦋 :
የኔ ጠንካራ 💪ሴት 👸 🙏
2025-09-01 03:32:11
3
ህልሜን በህልሜ እ/ትነው :
አይዞሽውደ ያጋጥማል የሁላችንንም ወጀል አላህሸፍኖልነው ትንስም ትልቅም ወጀለኛነን አላህ ይቅር ይበለን😥😥😥
2025-08-29 20:29:56
3
ማሜ፦🇵🇸🕌محمد :
ማነው እሱ ፎቶው🤔🤔🤔
2025-08-29 18:16:42
3
Bezawit :
ቆይ ኮመንት ምንድነው በጌታ ልጅቷአ እሳሷ አደለችም ምን አድርጊ ነው ምትሉአት 😏
2025-08-29 23:49:05
3
Bezawit Lakew :
እማ እኔ አይደለሁም ብለሽ አሳውቂ ሰዎች በአንች ላይ እምነት እያጡና እምነታችንን እያንቋሸሹ ይገኛሉ ከሆንሽ ደግሞ የተፈጠረውን ነገር አስረድተሽ ይቅርታ ጠይቂ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን🥰🥰🥰
2025-08-30 07:22:05
3
𝖍𝖊𝖒𝖎🦋🦋 :
በጣም ደስ የሚለዉ ነገር ይቺን ልጅ የጠላት በሀጢያት የተዘፈቀ ሰዉ ነዉ የጠላት አምላኩዋ ከልቡ ይወዳታል ምንም ብትጠፍ እኳ ምንም ብትበድል ይምራታል እሱ እደናተ አይደለም
2025-09-03 10:44:39
3
@Bĩrũk :
እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው በረችልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-03 06:45:37
3
@𝑒𝑦𝑒𝑟𝑢𝑠𝑎𝑙𝑒𝑚...16 :
የኔ ልባም ሴት ሞቼ ወድሻለሁ 🥰አምላኬ ለዚህ ወንድ አምላኪ ህዝብ አሳልፈህ እንዳትሰጠኝ🙌
2025-08-30 20:37:41
3
Ase yekorem lij :
አሁንም እሷ ምንም አላረገችም ምክንያቱ ሰው ነው ብላ አምና አፍቅራ ሄደች እምነት በውስጧ ስለ አለ ማለት ነው ግን እንዳሰበችው ሁኖ አልተገኘም ለካ እሱ ለጥቅም ብሎ ነው የቀረባት መስተዋሉ ይስጠው እንጂ ለሁላችንም ከእንደዚህ ዓይነት ለጥቅም ብለው የምመጡ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን😥😥
2025-08-30 15:34:57
3
Yenatu lijji :
የምር ጠንካራ ሴት ነሽ ዛሬም አልፎ ትላንት ይባላል በርቺ እህቴ🙏
2025-09-02 12:14:52
3
Meri👸💛❤️ :
አይዞሽ አህተ ዳይ ወደ ፊት የሰው ወረ ኣይትስሚ ❤❤💕👸
2025-08-29 15:12:41
2
𝖉𝖆𝖓𝖎㋛︎ :
እሷ አደለችም ዛሬ ፖስት አርጋለች
2025-08-29 22:01:43
2
ጃን ጎንደሬው :
አጭበርባሪ
2025-08-30 04:55:26
2
ልቤ🫂ሰው🥺ይውዳል✝️💯 :
አይዞሸ የኔ ዉድ ልሰው ቦታ አተሰጭ በርች 😢😢😥👏👏👏🙏🙏
2025-09-03 03:15:37
2
To see more videos from user @banchi.chane, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#tobas #kjuro #cusco #Viral #parati
@BELLI Que coisa maluca kkkkkkkk #belli #belliclipfy #clipfyleague #neyo #mcdaniel
#VIDEO | El influencer Malcom encendió las redes al publicar en su cuenta de Instagram: "El Mundial es la menstruación que llega cada cuatro años". La frase se viralizó y provocó una avalancha de memes, críticas y comentarios entre los aficionados al fútbol. Los detalles ➡️ https://www.instagram.com/p/DZkVWTuR6Pw/ 📌 Síguenos en WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Vb6NKwO7j6fxa3Fh9d12 📌 Síguenos en telegram: https://t.me/CentroDigitalEc
#فى ليل الشجن والشوق #ultras_taha_suliman
@BELLI Ela contou no domingo legal sobre sua música! #belli #belliclipfy #clipfyleague
@BELLI Belli conta sobre seu álbum! #belli #belliclipfy #clipfyleague
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy