@abdilegese: #ወተት ለመጨመር እቤት ማየት የላሞቻችን እቤት 5 ደረጃ አለው ደረጃ 1:-ዉሃማ በጠጥ እዚህ ደረጃ ላይ የተመገቡት ምጥን መኖ ምንም ሳይሰራ ወጣ ማለት ነው 👉ስለዚህ ምጥን መኖ ከምግባቸው መቀነስ ሳር መስጠት ደረጃ 2 ዉሃማ ያልሆነ ቀጠና ያለ ይሄ ደረጃም እንደ ደረጃ አንድ መኖ ማስተካከል ደረጃ 3 ገንፎ ይመስላል ይህ ደረጃ ለላሞቻችን በጣም አስፈላጊ ደረጃ ነው, ምጥን መኖ, ሳር, ገለባ ሁሉም በትክክል እየመገብን ነው ማለት ነው ስለዚህ 👉ላሞቻችን እዚህ ደረጃ ላይ ቢሆኑልን ምርት እና ምርታማነትን ለመጨመር ይረደናል ደረጃ 4 ጠንከር ያለ እቤት ስሆይሄ የምያሳየን የምጥን መኖ መጠን በጣም አንሰዋል ማለት ነው, ስለዝ ህ ምጥን መኖ እና ዉሃ መስጠት ግድ ነው 5 ደረሃ እዚህ ደረጃ ላይ ምንም አይነት ምጥን መኖ ለላሞቻችን እየሰጠን አይደለም ማለት ነው. እንዲሁም የዉሃ አቅርቦት ዜሮ ነው ማለት ነው #CapCut
Abdi vet
Region: ET
Friday 15 August 2025 09:22:21 GMT
Music
Download
Comments
Dr Beti vet🩺🐕🦺🐈🐎 :
inameseginalen doc🥰🥰🥰
2025-08-16 03:37:12
2
Fekadu Belachaw :
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ደረጃ አንድ ላይ ላለው ችግር መፍቴሄዉን አግኝቻለሁ።
2025-10-16 14:38:30
1
one day by God :
dhiifamumaa waliin afaan ormoon nun dagatina baruumsichii bu'aa qabeessa
2025-08-16 16:58:39
1
Negus B☀️ :
leenjii qabduu
2025-08-16 18:24:52
1
fiqe :
💖💖💖
2025-08-15 20:37:52
1
yonatan sisay :
😳😳😳
2025-08-25 06:13:55
1
Neba Fares :
❤
2025-09-27 11:03:16
0
To see more videos from user @abdilegese, please go to the Tikwm
homepage.