@beki64: #አስኔአባተ

Bereket Admasu
Bereket Admasu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 15 August 2025 17:44:15 GMT
248900
11720
330
3425

Music

Download

Comments

hageeawpjh3
ግዕዝ :
ዘፈን ለተዋህዶ ክልክል ነው። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው
2025-08-16 09:52:44
120
saddamnegeso
Sadam Negeso :
ኢቲዮጵያ የቁዱሳን ሀገር ነች?😂😂😂😂
2025-08-16 03:20:30
94
haset2127
user9973599620080 haset :
ስለዘፈን የምታወራው ትክክል ነው ስለቡና ግን ትንሽ አጥና ሁሉም ነገር እንደአጠቃቀምህ ነው እንጀራ እየበላንም እናማልን
2025-08-26 10:50:00
0
tadiwosaddisu
ታዴዎስ አዲሱ :
ዘፈን ሃጥያት ነው።አንተ ግን ዘፋኝ አልነበርክም።😁
2025-08-16 10:27:16
20
leulmk
Leul MK :
ተረት ተረት
2025-08-16 09:09:47
17
ashuman70
ashu man :
ኦርቶዶክስ ነዉ ግን ይሂ ልጂ በናታችሁ ንገሩኝ
2025-08-15 22:15:21
51
fireee369
እሳት 🔥 :
ኧረ እባካችሁ ህዝቡን መንግስትም አስፈራርቶት ሀይማኖቱም አስፈራርቶት የት ሄዶ ተስፋ ያግኝ?...የት ሄዶ እረፍት ያግኝ?...ማን አይዞህ ይበለው?...
2025-08-15 23:11:07
37
ethiopian_prosperity7
gosa tefera :
አልበም አወጣ ከዛ ከሰረ አሁን እዚህ ያለቃቅሳል😃😁😆😅 አረ ይደብራል
2025-08-16 17:43:18
11
samuelsolomon29
samuelsolomon29 :
የት ነው ያነበብከው ንገረኛ
2025-08-23 06:07:01
0
natty.man
𝕟𝕒𝕥𝕥𝕪 𝕓.™ 🎧 🎶 🎸© :
አልፈምስ ያለች ነፍስ
2025-08-18 10:03:29
1
muleatsbaha21
ሙሌ አፅብሃ :
የተሻገረ ክርስትና በዚህ ደረጃ አምላካችን እግዚአብሔርን እንድናመልክ መድሀኒአለም ይርዳን
2025-08-16 01:07:46
37
userk1ui5y9h39
እያመመው መጣ :
የጴንጤ ጭፈራና ዘፈን በዛውም ሀጢያት መሆኑን ንገርልን
2025-08-18 06:16:09
11
tewoethi
OBOO :
እንዴት እንዳከበርኩት ይሄን ልጅ
2025-08-16 16:29:02
40
deragonman11
Agnostic B :
ክፉ እንዳልናገር አስኔ የድሮ ትዉዉቃችን ያዘኝ🙂
2025-08-16 05:25:34
8
religionida
ትዝታ ሳሙኤል :
ኦርቶዶክስ በሙሉ ይህንን ይሠራል😂😂😂😂😂😂😂
2025-08-18 13:32:27
0
tesfaye.belay96
Tesfaye Belay :
አወራን ብለን በተለይ ስለቡና የተነገረው ደብሮኛል። ቡና እኮ ምድር ላይ እንድንጠቀም ካዘዛቸው ፍሬዎች አንዱ ነው ። ቡና ላይ ወሬ ስላለ ሠይጣን አለ ይደብራል።ልያወራ የፈለገ እንኳ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ያወራል።
2025-08-16 21:47:42
2
deju__21
Deju :
ዘፈን እንዴት ኢትዮ ብቻ ሀጢያት ሊሆን ይችላል??
2025-08-16 11:10:57
2
bitan14
Berry 🤩😍🥰 :
እግዚአብሔርን ያወቀ ስለ እግዚአብሔር መሰከረ 🙏🙏🙏
2025-08-16 11:52:30
72
melesserealman
melesserealman :
ኧረ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም ላይ ላሉ ክርስትያኖች ሁሉ ዘፈን የተከለከለ ነው ! ገላ 5
2025-08-17 11:22:13
7
rodas6neymar
RORITA🇪🇹 :
beka Sudan hedan ezefnalen
2025-08-16 20:06:43
4
nahoo15epoxy
Danet :
ምን ማለት ቆሞ ለመሄድ መመረጥ ይፈልጋል?
2025-08-15 19:01:14
0
abdeta533
abdeta :
የ82 ብሄር ዘፍኖ ሲጨርስ
2025-08-16 16:09:45
11
zele4891
zele :
እዉነት ነዉ ታቃላቹ የእጮኛየ ፅሎት እኔን እየረዳኝ ነዉ እኔ በጣም ደካማ ነኝ
2025-08-15 19:32:48
2
user163741336
Faf fasi :
keldegna te kidusan hager yilal ende ...were atabza being a musician is international profession
2025-08-16 09:27:21
1
mita82635
mita :
ጌታ ሆይ ለኔም እምነትን ጨምርልኝ🥺
2025-08-16 03:03:41
13
To see more videos from user @beki64, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About