@megs.raeee: posting my drafts so it don’t get deleted when i deactivate

luckiest girl in da world
luckiest girl in da world
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 15 August 2025 19:34:17 GMT
1528
78
8
2

Music

Download

Comments

sikha_ld
SIKHA :
Brat doll💅💅💅
2025-08-15 19:47:25
0
sinny_sinnis
Amnis :
Oooooffffffff 🥹
2025-08-15 20:58:24
0
sugarysushii
sugarysushii :
😍😍😍😍😍
2025-08-15 21:35:00
0
vvrae
winona :
MESMERISING
2025-08-15 23:25:01
0
To see more videos from user @megs.raeee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'በል ስጠኝ'🤲☺️ ✨ የተወለደው ሀምሌ 7 /1968 ከአባቱ የፖሊስ ሬድዮ ጋዜጠኛ፣ ሙዚቀኛ፣ የግጥም ዜማ ደራሲ ከሆኑት እንዲሁም የመድረክ መሪ አስተዋዋቂ  ካሳሁን ግርማሞ እና ተወዛዋዥ/ዳንሰኛ/  ከሆኑት ከ ወ/ሮ ጥላዬ አራጌ በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ/ኳስ ሜዳ/ በምትባል ሰፈር ተወለደ፡፡ ከኪነጥበብ ቤት የፈለቀው ይህ ልብ አዋቂ  ብላቴና ሙዚቃ በውስጡ የሰረፀው በልጅነቱ ነበር የአስቴር አወቀ፡ ኩኩ ሰብስቤ፣ ጥላሁንን ገሰሰ ፣  ጋሽ ሙሀሙድ የመሳሰሉትን ይሰማል የነሱንም ዜማ ያንጎራጉራል በልጅነት እድሜው ቤት ውስጥ ከበሮ ይመታል ግና ቤተሰቦቹ ወደ ሙዚቃው ዓለም እንዲገባ ፍላጎታቸው አልነበረም፡፡ በተለይ አባቱ ካሳሁን ግርማሞ በይበልጥ ይቃወማል '' ተው ልጄ ኪነት ከ ሀሁ ታረቅ'' ይለው ነበር፡፡ መግረፍ ፣ የግጥም ደብተሩን እስከመቅደድ ደርሰዋል፡፡  ተወዳጁ የግጥም የዜማ ደራሲ እንዲሁም የኪቦርድ ፣ ድራም ፣ የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ 🙌🥰     ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ የሙዚቃውን ንጉስ ከፍ እናረገው እናከብረው ለሰጠን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ እናመሰግነው ዘንድ ወደድኩኝ🙏  ✍️ ሙዚቃ ልክፍት ነው ከያዘህ አይለቅህም ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ ወደ ሙዚቃ እንዲገባ ምክንያት የሆነችው አርቲስት አዳነች ወልደ ገብርኤል የሚሰራው ሁሉ ተስዖጦን እንዲያወጣ ትረዳው ታግዘው ነበር በመቀጠል ዳዊት ፅጌ ትልቁ ቴዲ አፍሮን የሙዚቃ ፍቅሩን ተመልክቶ አንድ ሙዚቃ አዘፈነው እሱም የክቡር ዶክተር ጋሽ የጥላሁን ገሰሰን /አንቺ እናት ሀገሬን/ ዘፈነ በቃ ከዛ በኃላ በሙዚቃ ተለከፈ ቀረ በክለብ ጀረጃ
'በል ስጠኝ'🤲☺️ ✨ የተወለደው ሀምሌ 7 /1968 ከአባቱ የፖሊስ ሬድዮ ጋዜጠኛ፣ ሙዚቀኛ፣ የግጥም ዜማ ደራሲ ከሆኑት እንዲሁም የመድረክ መሪ አስተዋዋቂ  ካሳሁን ግርማሞ እና ተወዛዋዥ/ዳንሰኛ/  ከሆኑት ከ ወ/ሮ ጥላዬ አራጌ በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ/ኳስ ሜዳ/ በምትባል ሰፈር ተወለደ፡፡ ከኪነጥበብ ቤት የፈለቀው ይህ ልብ አዋቂ  ብላቴና ሙዚቃ በውስጡ የሰረፀው በልጅነቱ ነበር የአስቴር አወቀ፡ ኩኩ ሰብስቤ፣ ጥላሁንን ገሰሰ ፣  ጋሽ ሙሀሙድ የመሳሰሉትን ይሰማል የነሱንም ዜማ ያንጎራጉራል በልጅነት እድሜው ቤት ውስጥ ከበሮ ይመታል ግና ቤተሰቦቹ ወደ ሙዚቃው ዓለም እንዲገባ ፍላጎታቸው አልነበረም፡፡ በተለይ አባቱ ካሳሁን ግርማሞ በይበልጥ ይቃወማል '' ተው ልጄ ኪነት ከ ሀሁ ታረቅ'' ይለው ነበር፡፡ መግረፍ ፣ የግጥም ደብተሩን እስከመቅደድ ደርሰዋል፡፡ ተወዳጁ የግጥም የዜማ ደራሲ እንዲሁም የኪቦርድ ፣ ድራም ፣ የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ የሙዚቃውን ንጉስ ከፍ እናረገው እናከብረው ለሰጠን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ እናመሰግነው ዘንድ ወደድኩኝ🙏 ✍️ ሙዚቃ ልክፍት ነው ከያዘህ አይለቅህም ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ ወደ ሙዚቃ እንዲገባ ምክንያት የሆነችው አርቲስት አዳነች ወልደ ገብርኤል የሚሰራው ሁሉ ተስዖጦን እንዲያወጣ ትረዳው ታግዘው ነበር በመቀጠል ዳዊት ፅጌ ትልቁ ቴዲ አፍሮን የሙዚቃ ፍቅሩን ተመልክቶ አንድ ሙዚቃ አዘፈነው እሱም የክቡር ዶክተር ጋሽ የጥላሁን ገሰሰን /አንቺ እናት ሀገሬን/ ዘፈነ በቃ ከዛ በኃላ በሙዚቃ ተለከፈ ቀረ በክለብ ጀረጃ "ላይን ክለብ" ሀ ብሎ ጀመረበት ነው፡፡ 12 ክፍል ትምህርቱ እንዳጠናቀቀ ከ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ከተመረቁት ጋር በጋራ ሆኖ ባንድመሰረቱ   ኤልያስ መልካ/ሊድ ጊታር/  ፣ ሁንአንተን ሙሉ/ድራም/ ፣ ቢኒያም በድሩ /ኪቦርድ/ ፣ ምስጋናው/ቤዝ ጊታር/ ይሰሩ ነበር፡፡ የራሱን ባንድ ለማቋቋም ፅኑ ፍላጎት ነበረው፡፡ ዜማ ላስታስ የተሰኘ ባንድ ከነ ሸዋንዳኝን/አቀናባሪ  ግርም መዝሙር በጥምረት ከፈቱ ፡፡ ቴዲ አፍሮ የተባለበት ምክንያት አብሮ በሚሰራበት ባንድ ውስጥ የተሰጠው ስም ነው፡፡ የመድረክ ስሙንም ሆኖ ፀጋ፡፡ የዝና ጣርያ እንዲነካ ያደረገው የሙዚቃ አልበም በኤልያስ መልካ (10 ) ሙዚቃ እና በዳግማዊ አሊ ቀሪውን የተሰራው ነበር፡፡ አቦጊዳ አልበም 1993 የተሰራ ሲሆን ልጅነት አላት ፣አቦጊዳ፣ለማን ልማሽ፣ሄዋን እንደ ዋዛ፣ ቢራቢሮ  ተጠቃሽ ናቸው ሌላኛው ሌቦ አልበም በAIT ሪከርድስ አማካኝነት የተሰራው ሲሆን ከአቦጊዳ አልበም ቀድሞ የተሰራ አልበም ነበር፡፡ የነዚህ የሰሩት ኤክስብረስ ባንድ ነበረ፡፡ ዋዘንድሮ ፣ጓደኛ፣ትዝብት፣ውብ አለሜ፣ጉድ ሰራችኝ ……የመሳሰሉት አሉበት ፡፡ -ከዛም ታሪክ ተሰራ ሙዚቃ አትሌቶቻችን የሚያበረታታ ሙዚቃ ለቀነኒሳ በቀለ *ቀነኒሳ* አቦጊዳ አልበም ላይ ለሀይሌ ገብረ ስላሴ በትራክ እመም ሀገራቸው ለማስጠራት ለለፉት ቴዲ አፍሮ ማይኩን ጨብጦ በማይጠገበው ድምፁ አመስግኗል ፡፡ ''ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል መልሱ ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ለሱ'' ግጥም ዜማ ቴዲ አፍሮ ቅንብር ኤልያስ መልካ ለዚህ ሙዚቃ ምስጋና ይሆን ዘንድ ሀይሌ ገብረስላሴ ቴዲን አፍሮን ቤቱ ጋብዞት የእራት ግብዣ እና የሀይሌ ስም ያለበት የአንገት የወርቅ ሀብል አጥልቆለታል ሸልሞታል፡፡ * ቀጥሎ ያስተሰርያል አልበም በአራት የሀገራችን ውድ አቀናባሪያን የተፈበረከ ነው ኤልያስ መልካ፣አበጋዝ ክብረወርቅ፣ዳዊት ጥላሁን እና ግሩም መዝሙር ያስተሰሪያል አልበም… በውስጡ ላንባዲና፣ሼመንደፈር ፣ ንገሪኝ ካልሽማ እና እቴጌ፣ካብ ዳህላክ የመሳሰሉት ያሉበት፡፡ "ወደህ ለገባህ በቴጌ ቤት አዲስ አይደለም አቤት ክብሬ ተነካ ሳትል ማረጌ አቤት ብቻ ነው ሲጣሩ እቴጌ"… ግጥም ዜማ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቅንብር ኤልያስ መልካ - በናሆም ኮሌክሽ አትሞ ያወጣለብ ላሜ ቦራ ፣ ወደ አገር ቤት ፣ ይረጋልን የመሳሰሉት አሰማን ወደ ሐገር ቤት ተው ተው እና ንዴት"… * ጥቁር ሰው:-  አልበም አበጋዝ ክብረወርቅ ፣ ሚካኤል ሀይሉ(ሚኪ ጃኖ) ፣ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) የመሳሰሉት ተጣምሮ ሰርተውታል…ጥቁር ሰው ፣ ኦ አፍርካ ፣ ጨዋታሽ ፣ ፀባይ ሰናይ ፣ ፊዮሪና እና የመሳሰሉትን አደረሰልን ፀባየ ሰናይ የይልማ ገብርሀብ ግጥም ነው ፡፡ ''ሆነሽ በመልክሽ ገዳይ የውበት አርበኛ ማሰብ አቃተን በአንቺ ተማርከን እኛ ወተን በዓለም ከፍታ ምድሪቱን ባናይ የለም እንደ አንቺ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ" የመጨረሻው አልበም በአቤል ጳውሎስ የተኳለው ያቀናበረው ኢትዮጲያ አልበም ሰንበሬ ፣ አናኛቱ፣ያምራል፣አደይ፣ናትባሮን ጨምሮ አስደመጠን ፡፡ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) ከመዝፈኑ በፊት ለሌሎች ግጥም እና ዜማ ይሰጣል ግጥም ዜማ "ሀ" ብሎ መስጠት የጀመረው ለድምፃዊ ዳዊት መለሰ/ ውቤ ከረሜላ/ ሙዚቃ ከዛም ለላፎንቴኖች ለ ታደለ ሮባ እና ብርሀኑ ተዘራ በጋራ በወጣው አልበም ላይ ፣ ለ ዳዊት ፅጌ/ቻልዘንድሮ/፣ ለግርማ  ተፈራ/ ግን የት ሀገር/ ፣ ሄዋን ገብረ ወልድ/አስብበት/ ፣ ለብፅሀት ስዮም /ባስረሳኝ/፣ ጌዲዮን ዳንኤል/ጌዲ እንደዋዛ/ ፣ ተመስገን ገብረ እግዚህአብሔር/ሀና / ፣አረጋኸኝ ወራሽ/ ዝምበል ሆዴ/ ፣ ኩኩ ሰብስቤ/ ከልቤ የለኝ/ ፣ የሽዋንዳ አልበም ላይ ፣ የዳዊት መለሰ አልበም እና የመሳሰሉት ለበርካታ ድምፃዊያን አበርክቷል የቴዲ አፍሮ… ታሪክ ተዝቆ አያልቅም ትንሽ ዛቅ አድርገን አቀረብን የጎንደር ዩንቨርሲቲም በሀምሌ 24/2013 ዓ.ም ለሰራው ስራ የክብር ዶክተሬት ሰጥቶ አክብሮልናል🙏🥰 እኔም ለዛሬ ከአልበሞቹ 'ያስተሰርያል'ን ከአቀናበሯቸው የአበጋዝ መርጬ ለትውስታ 'በል ስጠኝ' እየጋበዝኳቹ አበቃሁ☺️ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 #fyp #ቴዲአፍሮ #በልስጠኝ #musictube369 #ethiopianmusic

About