@nuhamin_yz4: ዉሀውን ወደ ወይን የቀየረ እግዚያብሄር የአእናንተን እንባ ወደ ሳቅ ይቀይረው ዘንድ ወይናቹህ እንዳለቀ ተንበርካቹህ ንገሩት🥰 የፈቃድ አምላክ ነውና ሀይልን ይሰጠን ዘንድ ደክሞናል ማለትን አእንልመድ እግሩ ስር❤️#ኑሀሚን #nuhamin #Nuhamin @ተመስገን የጌታ ልጅ @Jossy19💊 @Lidetekal_7 @መጋቤ ሐዲስ ኢንጅነር ዘአማኑኤል @ያያ ዘልደታ 19

nuhamin_yz4❤️‍🔥
nuhamin_yz4❤️‍🔥
Open In TikTok:
Region: US
Friday 15 August 2025 21:14:39 GMT
64439
14239
284
669

Music

Download

Comments

yaya_ze_ledeta.19
ያያ ዘ ልደታ ..ጎንደር :
ነገ መልካሙን ያሳይሽ እማ 🥰🥰🥰
2025-08-15 21:17:04
141
agum442
Bereket .A :
ወይ ውበት ከምር እምር ነው ያለብሽ ነጠላሽን ለብሰሽ
2025-08-16 01:47:12
55
loza.mariyam1
Loza Mariyam_የክርስቶስ እስረኛ🫰🦅 :
ኑሀዬ የኔ ልባም ሴት🤗 እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🥰🙏
2025-08-16 00:42:38
35
katalinayafet7
Maki🦅16 :
የተደረገላት ልባም ሴት 🥰
2025-08-15 21:44:06
33
user6114033385422
yeab lij :
ጌታን ትተሽ ኤደሽ ፈተና ባይበዛ ነበረ የሚገርመው
2025-08-17 19:00:59
0
kidistmw
@ Kidu Mw✨ :
ነገ መልካሙን ቀን አያለው በቤቱ ያፅናሽ🥰🥰
2025-08-16 06:45:36
7
seni1088
seni የክርስቶስ⛪⛪⛪ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አቤት አንቺን ያገባ ባል ታድሎ አስተዋይና ርጋ ያለች ሴት🥰🥰🥰🥰
2025-08-16 00:07:47
2
negenlayew6
ነገን ላየው እጓጓለው 🔐🐝 :
ውዷ ኑሃሚን ❤️
2025-08-16 10:30:06
1
sara.orthodox318
Sari ዘ-ክርስቶስ☦️ :
አምሮብሻል ውብቷ🥰🥰🥰🥰
2025-08-16 22:01:00
2
user691081101
Abel :
በቤቱ ያፅናሽ🥰🥰🥰
2025-08-16 12:02:38
1
yab.papi
yab. papi :
ሁሌም እንደዚ በነጠላ ስሪ
2025-09-13 21:48:17
1
yemane1992
Yeማne🦅 :
የዚች ልጅ መረጋጋት አንድ ቀን ኦርቶዶክስ ያደርጋታል ብዬ ነበር 🙏🙏🙏 ተምስገን ሆና አየሁዋት 👍👍👍
2025-08-17 11:36:05
2
user7825858284063
moss raya :
የድግል ማርያም ልጅ በረከት ካንቺ ጋ ይሁን በቤቱ ያጽናሽ
2025-09-01 14:24:19
1
im.queen.for.my.s
I’m blessed ☦️ :
❤️❤️❤️የክርስቶስ ቸርነት የእብርሀን ምልጃ አይለይሽ
2025-08-15 21:19:26
3
nhabshawit
አማራዊቷ :
በቤቱ ያጽናሽ እማ
2025-08-16 02:58:05
1
rii7lk1
የተዋህዶ ፍሬ ቤተ ጌርሳም ⛪⛪❤💛💚💙⛪⛪ :
ነገ መልካሙን ቀን አያለሁ በዚህም አምናለሁ የሮሜ 12-12 በተስፋ ደስ ይበላችሁ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-16 21:49:05
1
mebri66
mebri :
የእኔ ማር!! አሸንፈሻል!! በመቅደሱ ስትሞሸሪ ማዬት እንደምፈልግ ታውቂያለሽ? ለሰርግሽ ካለሁበት ቦታ አልቀርም!!
2025-08-16 23:26:13
1
g_geme0
Geme :
አረ አቤልን ድምጽ ሁኑት
2025-08-19 07:32:20
1
plus4489
Escobar😎 :
የያዝሽው አምላክ የተሻለ ነገር የሚያስብልሽ ነው
2025-08-15 21:20:20
5
eyerus927
ኢየሩሳሌም :
ስታምር የምር በሰመአብ🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-16 03:19:30
1
drokeree
beyeman :
እንዲህ ታምሪአለሽ እንዴ? ነ
2025-08-16 13:06:10
1
geni2278
geni :
የኔ ተወዳጅ🥰
2025-08-16 10:28:18
1
biruktawit.keleme
Biruktawit Kelemework :
ክርስትና እንደ ወርቅ ተፈትኖ ነጥሮ መውጣት ነው❤❤❤ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ❤
2025-08-16 11:27:11
1
edom7292
edom :
በቤቱ ያፅናሽ
2025-08-16 04:44:16
1
simentatahin2
siment atahin :
ሁፋ"@ ዛሬ ሸፍነሺው ደስ ይለል ቀጠይበት
2025-08-15 22:05:34
1
To see more videos from user @nuhamin_yz4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About