@ttshaba: Replying to @t.f0663 #አበሻ_ቲክቶክ_ኢትዮጵያዊነኝ🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞 #LIVEIncentiveProgram #MyLIVEJourney #PaidPartnership

ጥሩዬ ሙሉ ጎጃም🌹☔️🚶‍♀️
ጥሩዬ ሙሉ ጎጃም🌹☔️🚶‍♀️
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 16 August 2025 06:12:52 GMT
459466
4740
332
308

Music

Download

Comments

agrer96
agrer :
ምድነዉ ቲማቲም ነዉ ወይስ ሀብሀብ ነዉ ለምን በፁፍም አትነግሪንም
2025-08-16 10:02:16
8
user2060533218
ቤቴሌም :
ሲጀመር እኔ ያልሞከረኩት የለም ጭራሽ ባሰበት ዱሮም ውንድና ፀጉረ ሲከባከቡት አይወድም
2025-08-16 09:35:53
141
.hana568
Hana የግሸን ማርያም ልጂ :
በርች እህቴዋ🥰🥰
2025-09-29 13:10:29
0
netsanet.sete
Netsi 🦋 :
ሴቶችየ አንድ ኪሎ 🍯 ማር ተቀቡ ለውጥ ከፈለጋችሁ ለናንተ ብየነው
2025-08-16 19:17:07
3
zuzulove998
ZD ነኝ የጃማ ልጅ :
የለፎረፎር መዳኒት ካወቅሺ
2025-08-17 13:43:47
3
gamimohammedkuenfykuen
ኩን ፈየኩን ❤🔐 የመርሳዋ :
ጠለብ አያለሁ ብዙ ነገር አሰራ ነበር ፀጉሬ ለዉጥ ነበረዉ አሁን ግን የምበላዉም ባገኘሁ ከድሀ ቤት ገብቸ😢😢😢😢 ምንም የለም ሴትዩዋም አትተኛ
2025-08-17 08:08:55
12
mhiret07
M የሸዋ ቅመም :
እኔ መሳሳቱ አስቸገረኝ እንጂ ፀጉሬ አሪፍ ነዉ ግን ሳሳ
2025-08-16 21:40:03
2
tjii34
ከወንድ ልጅ በመራቅ ጤንነቶን ይጠብቁ :
ምንድነው ምንም አልታየኝም እስክ አንድ ቦታ ሰብሰብ በይ
2025-08-27 17:07:08
0
agm9316
የማጀቴ ልጅ💫♥💪😜 :
የቀረኝ ፍልፍል ብቻ ነው🤣🤣🤣🤣
2025-08-16 23:30:49
11
zaynbaseid
ህልመኛዋ ዙዙ :
አይቸ ተቀብቸ አቤት ሽታዉ መዳም እጣገቤ እዳደርስ በርቀት ስሯሯጥ ዋልኩ
2025-08-17 10:05:10
6
user3409109135575
የሱ ታማሚ ነኝ የሱ በሺተኛ!🎶 :
ነጭ ሺኩርትና ቀይ ሽኩርት አፍልታችሁ ከነ ልጣጩ ሂና ሰድርም ካላችሁ ቀላቅሉበት አቡኩበት ከዛም 2ቀንይቀመጥ ከዛም ተቀቡትና 5ስአትታት አቆይታችሁ ታጠቡት ሻንቦ ሳታበዙ 🙏
2025-08-17 12:09:07
5
user2319012412154
የአባቷልጅ :
አወ ከሒና ከደር ጋር አሪፍ ነው
2025-08-16 16:59:18
1
superhero8226
Hayat Aykel :
አትግማሙ ጠፈጥሮን ተመክሮ አይመልሰውም
2025-08-16 21:52:32
9
zeynya5
አይ ግዜ :
ሸኩረትነው ወይሰ ምድነው
2025-08-19 19:48:06
0
foziyafoziyafozi
fozi :
አችማ ቀስ ብለሽ ቀቅሉት ማለትሽ አይቀርም🙄🙄
2025-08-18 07:08:32
0
.l0821
የግሸኗ እናቴ አለች በህይወቴ💕🥰 :
በርበሬም ጥሩ ነው ከጨው ጋር😁😁😁😁😁
2025-08-19 09:43:12
0
seadii86
ያላለቀ ፍቅር :
በደንብ ግልፅ አርጊ 💖
2025-08-16 13:12:47
4
zebooo4871488877261
ዘቦ ውዷ12125 :
ወላሂ እኔ እራሱ
2025-08-16 13:29:22
2
jlla0_
Mነኚ የወይብላ ማርያምልጅ :
ምንድነው
2025-08-16 07:11:12
0
hbtamad
ሀብታም እዳለው :
ምድነው🤔🤔🤔
2025-08-19 18:17:22
0
user63823333054202
ኪዳነምህረት እናቴ :
ምንምንዲነዉ እስኪ ንገሩን እኔም ልሞክረዉ
2025-08-17 11:34:20
0
hg.gg789
Hg Gg :
ምንድነው ለኛም ንገሩን እንጠቀመው
2025-08-16 13:29:36
0
userfbcaoylkk7
H :
ምንድነው እሱ ለኛም አሳውቁን
2025-08-16 07:12:49
1
ameinhabesh1
አሜን የኮልፌዋ :
ያልዘሩት ኣይበቅልም 🤔
2025-08-16 19:48:14
5
fetibarch
Feti የእናቴ ቅመም :
ማነሽ ነይስቲ ትዕግስትሽ ያለቀብሽ እንደኔ ተስፋ የቆረጥሽዋ😂😂😂🤭🤭🤭
2025-08-19 03:10:46
7
To see more videos from user @ttshaba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About