@christian_kena: #Christian_kena #ልጁ_ያለው_ሕይወት_አለው፤ #ፕሮቴስታንት #orthodox #fypシ゚

𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡𝗜𝗧𝗬ᵏᵉⁿᵃ✝️
𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡𝗜𝗧𝗬ᵏᵉⁿᵃ✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 16 August 2025 15:45:53 GMT
67564
7077
233
1849

Music

Download

Comments

woin725
woin :
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስስስ ይለኛል እውነተኛ እና ቀጥተኛ መንገድ🥰🥰🥰🥰
2025-08-30 09:16:42
52
amanuel8511
Amanuel :
"ብቻ ሳይሆን.".. shame ነው. "16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 2:16፤)
2025-08-30 08:02:31
13
dagi.s2022
dagi s :
ፓስተሮቹ እኮ ገብቷቸዋል የቀሩት ቲክቶከሮቹ ናቸው
2025-08-31 07:41:17
14
afero5
afework :
የዘነበን:ደገመው::🙏🌹❤️🌹🙏
2025-08-30 13:47:38
7
mengegebru
mengegebru :
መዳን ከመዳኛው ከክርስቶስ ኢየሱስ ደም ጋር የሚነፃፀር ሳይሆን የእኛ የዳንበት ድህነት በስርአት እና በቅድስና እንድንኖር መታዘዝን እንድናውቅ እንጂ ከደሙ ጋር የሚነፃፀር አይደለም።
2025-09-01 07:12:06
2
edi_2628
እድል🎀 :
መዳን በእምነት ብቻ ነው🙏 እውነተኛ እምነት ግን ስራን ገንዘቡ ያደርጋል::
2025-09-01 07:06:46
14
bk63380
bk :
መዳን በእምነት ብቻ ነው የሚል መፀሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ስጡን ????????
2025-08-31 19:31:54
3
dagi.boss75
D@gi Alpha :
ኦርቶ ደግሞ በፍጡር ነዉ የምትለዉ
2025-08-18 16:41:37
9
yonibuna
yoni :
እየመጡ ነው
2025-08-30 17:30:54
4
user2981532549766
KD :
በፀጋ ብቻ የዳነ እንዴት ነው ኀጢአት ስለሰራ የሚጠፋው ? ኀጢአት ሰርቶ የሚጠፋ ሲጀመር በፀጋ ብቻ አልነበረም ማለት ኮ ነው የዳነው። አርፋችሁ ከፀጋ በታች መሆናችንን አስተምሩን። ያኔ እምነታችን ሕያው ይሆናል ። ወደ ስራ መስራት ከወረድን ከህግ በታች እንሆንና ወይ አንሰራ ወይ በፀጋው ብቻ አላመን ከሁለት የወጣ ነው የምንሆነው ። ኢየሱስን ወደ መምሰል የሚመጣው በፀጋው በማመን ነው
2025-09-02 18:01:03
2
afework594
Afe Man❤ :
በስራ ነው የሚሉትና ተጨማሪ አምላክ ያስፈልጋል የሚሉት ንገራቸው
2025-08-18 21:25:30
2
mekelitget
ጌትሽ :
🙏🙏🙏ጥንቅቅ ያለ ትምህርት 🙏🙏🙏
2025-08-17 09:48:57
10
habte037
Habte Tiena :
ብቻ ስትወዱ ....ጳውሎስ ብቻ አላለም ።
2025-08-17 08:45:20
5
dgsccz
@ :
እምነት + ስራ/ ተግባር/= የዘላለም ሂወት እምነት + 0 = ገሀነብ
2025-09-01 01:42:26
3
ab65650
ab 🐅 _HD 21 🧊 :
እኛስ ምን አልን
2025-08-31 18:56:38
0
diogenes2130
ዲዮጋን :
በእምነት ብቻ የሚል አለ😁 እንዴ አረ ተዎ
2025-09-07 15:12:20
0
tsedal.dan
tsedal dan :
እኛን ልዳኘን የሚችለው መ/ቅ ነው ። ለምንድነው የግል ሃሣባችሁን የምትሰጡ ።🙆🙆🔥🔥🔥 ስለዚህ ጉዳይ መ/ቅ ምን ይላል እንበል ዘነበ ምናምን አትበሉ
2025-09-01 09:44:30
1
dodifamily0
Dokimas💏family 💏 :
bicha yemil neger eko yelem
2025-08-30 17:16:23
2
user39372458056937
user39372458056937 :
መልዕክቱ በክርሰቶስ ኢየሰስ አምነው ለዳኑ ቅዱሳን ነው።ሌሎችን አይመለከትም።
2025-09-01 16:16:19
2
tyson.yonas
Tyson // Yonas :
perfect
2025-09-02 19:59:37
1
binyamt74
Binyamt :
ያዕ 2:26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
2025-08-30 17:58:15
4
gebre205
Gebre@Alex(MRT) :
አጋንንትም እኮ ያምናል ይድናል እንዴ?
2025-09-01 10:56:41
1
dejenegirma1
Dejene Girma :
እየገቡ ነው እየመጡ ነው እልልልልል ይህን ስትል ኦርቶዶክስ ትኖራለች ማን ሰማ
2025-09-02 05:50:47
1
mtgtg91
Mehari MTG :
መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ እባካችሁ አትታወኩ
2025-08-31 17:14:34
1
jak.top4
JAK TOP :
በትክክል
2025-08-17 12:18:46
3
To see more videos from user @christian_kena, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About