@mitaye06216: እማይዬ#እመቤታችን

የምስራች የ እናቷ ልጅ🦋🦅
የምስራች የ እናቷ ልጅ🦋🦅
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 16 August 2025 17:01:50 GMT
203770
49259
538
3188

Music

Download

Comments

hanayemariyamlij7
hana ye mareyam lij :
ከዚ ንግግር በዃላ ያለዉን ሰላም የቀመሰ ያዉቀዋል😔🥰
2025-08-18 18:48:23
892
user66194866670960
@yabi ye mareyeme :
ደሞ እኮ ምትሰማን ምታደርግልንስ እናቴ ማርያም
2025-08-17 08:29:32
508
bemenetyema
yemeba enat :
ena erasu eko ende nw mawerat ❤❤❤
2025-09-29 13:27:09
0
bibixx97
Misalen :
ለዚህ ነው ብዙ ሰው ራሱን ስቶ በየመንገድ ብቻውን እያወራ የማይሄደው፣ ለዚህ ነው የቴራፒ ወጪ የሌለብን ለዚህ ነው የደረሰብንን የቻልነው፣ ለዚህ ነው ቆመን የምንሔደው❤ ሚስጥረኛችን።
2025-08-19 16:31:55
328
user4596009954279
መቅደስ :
መታደል እኮ ነው የማመን ጥግ
2025-08-17 13:07:01
228
imagination096
imagination 🌺 :
ግን በማርያም ሰው እንደዚ የልቡን የሚያወራው እኮ ተደብቆ ከዓለም ርቆ ነው አትቅረፁዋቸው 🥺
2025-08-18 05:54:00
103
1324ruya
Redi :
አበባዬ ከዛ እኮ መልስ አላት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
2025-08-18 20:45:56
65
199solle
✔sole🔚 :
ይዤሽ አላፍርም የነፍሴ ነሽ ከለላ እናቴ ማርያም !!🙏🙏😔😔😔😔 ስንትግዜ እንዳየሁት
2025-09-05 19:43:31
0
hanna_234908
ሀና :
😭😭😭እመብርሀን ትሰማለች
2025-08-17 13:31:59
57
alemsgeddemisse
alemsgeddemisse :
እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ ግዙልኝ
2025-08-18 17:18:29
10
user1749657402228
Plixy Habesha🌹 :
ጠይቆሽ የሚያፍር የለም እምየ🥰🥰🥰🥰
2025-08-22 04:56:19
12
betsi2760
@በፀሎት 21❤️ :
ያለእሷ እኮ ባዶ ነኝ እመአምላክዬ🥰😔
2025-08-18 08:09:00
20
theotokos490
Theotokos :
እንዴት ቢዎዳት ነው እንዲህ ማውራት የቻለው በእውነት መታደሉ
2025-08-21 12:16:51
9
mahu338
mahi fantahun :
ስለማርያም የት ሄጄ ልመስክር በቃ ታድለናል የሷ ልጆች ❤❤❤❤❤❤
2025-08-27 09:02:18
6
zerihun.gatcew6
Zerihun Gatcew :
አልቅሼ የነገርካት ቀን ትዝ አለኝ ሰሚዋ እናቴ
2025-08-20 04:12:13
11
lyustronggirl
ι нανє α вιg ∂яєαм💪 👸 :
ታውቃላችሁ ስለ እመቤቴ ጥቅስ እንደማልፈልግ ምክንያቱም ተአምሯን አሳይታኛለች🙏❤
2025-08-17 09:38:28
11
user2629520677279
Mekdi :
ልብን ጥግን እኮ ነው የምታደርገው
2025-08-20 14:25:21
8
eleniyifru01
eleniyifru01 :
የኔ አበባ 🥰 የምንነጫነጨውንስ ሁላ ሳይቀር ምትሰማን 🥺 ያለሷ ግን ሲያስፈራ አለሙ ሁሉ
2025-08-18 19:54:23
7
melusha4
melubabe :
ታድሎ እምነቱ ቀናሁበት
2025-08-21 06:37:57
5
maleda_2
ማልዳ :
ተስፋ መፅናኛ እኮ ናት የኔ እናት
2025-08-17 18:40:15
8
abemi74
አቤሜሌክ 👑 :
እኔ ግን የሚታየኝ አዘንብላ እየሰማችው እንደሆነ ነው 😇
2025-08-18 22:03:40
8
mekdes__6
መቅደስ :
እንዲህ ነግረናት ከአይን ጥቅሻ ፈጥና የደረሰችልን እናውቀዋለን እመብርሀን የጌታዬ እናት እወድሻለሁ
2025-08-21 11:20:50
7
kaleabtemu
Kaltemu7 :
እናቴ የነገርኩሽን አደራ 🥰🥰🥰
2025-08-19 13:54:56
7
1621m2e
edil 😘 :
እውይ የእኔ አባት እንባዬ ነው ያመጣህው
2025-08-19 12:51:43
7
semira.samry
semira samry :
ማን አለን ከሳ ውጭ የኔ እናት እራሴን ነው ያየሁት 🙏🙏🙏 የድንግል ልጅ መሆን ግን እንደት መታደል ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2025-08-21 08:24:37
5
To see more videos from user @mitaye06216, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About