@habaledeluxe: #CapCut #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #coupleprank

Habtesh❤ቤ
Habtesh❤ቤ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 16 August 2025 19:36:23 GMT
1509718
78887
1988
4941

Music

Download

Comments

mmmmttt281
ጎንደሬዋ የአፄወቹ ዘር :
የእግራቸውን ልዩነት ያስተዋለ🤣
2025-08-17 06:50:44
879
kiya37571
𖣔ꠋꠋꠋꠋ𝓡𝓔𝓘𝓝𝓐𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ🦅 :
ካንተ በፊት ልጅ አለኝ ስትለው ከደነገጠ ሲያገባት ድንግል አይደለችም ማለት ነው🤔
2025-08-17 11:41:30
390
yafethabte416
cltlzens :
ላንተ ይፈቀዳል ለሷ ክልክል ነው ሰራችልህ
2025-08-17 03:39:41
554
bettyynahom
ህያቢና :
🤣🤣🤣አንቺ ዛሬ ጎብዘሻል
2025-08-16 20:02:14
463
kebraraw.gojame2
ነፃነት :
ካሜራዋአይታ እንደኔ ስትስቅ ያዬ
2025-08-17 15:26:42
183
yiku219
አግቢኝና ሰው ይግረመው :
ምን እደሚያስፈራኝ ታውቃለህ ትዳራችሁ እደይፈርስ እባክህ ተጠንቀቅ
2025-08-17 04:02:35
160
tsega2175
my Love 😜😜😜😜 :
እንዴት ነው ያየችው ካሜራውን አስተያየቷ😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-08-17 04:53:47
122
hanicho620217
Jesus :
ለሴት ልጅ ሲሆን ነገሩ የሚገነው ለምድነው😡
2025-08-18 06:52:32
50
user33641075
user :
የታወቀ ነገር ነው ወንዶች ሲያጠፉ ትክክል ናቸው ሴት ስታጠፋ ግን እንደፌንጣ ያዘልላቸዋል
2025-08-24 07:40:59
28
aragaw.yebeltal
Aragaw Yebeltal :
ካሜራ እንዳለ አወቀች ማሪምን
2025-08-16 19:54:30
47
andwbet
ዝምተኘው&አ :
ሁል ጊዜ በጣም ነበር የምታሳዝነኝ ዛሬ በቃ ትችያለሽ
2025-08-17 06:19:03
51
danu51614
🍫🌀 ĎiŇŲ🌸👸 :
ቆንጆ ነች የምትሉሉሉ✌🥰
2025-09-04 12:29:25
23
user8724376006154
emich :
በፕራንክ አስሬ ማርያምን ማርያምን ለምን ትላላችሁ በውሸት ልክ አደለም
2025-08-30 04:27:49
16
e329843
Jerry ♥️♥️ :
አገኘችክ እሰይ🤣🤣🤣
2025-08-16 20:01:52
34
user4146026366881
የገብርኤል ልጅ🙏 :
ግን ለምንድነው ወንድ ሲያጠፍ ምንም ነው ሴት ስታጠፋ ቁውጢ
2025-09-17 16:34:48
12
fiker814
Tsege zenebe :
ለቀልድ የማርያም ስም መቀለጃ ባታደርጉት ደስ ይለኛል
2025-10-08 09:29:52
9
mmmmttt281
ጎንደሬዋ የአፄወቹ ዘር :
ሰራችልህ ገና ካሜራዋን ስታየው ሳቅ አለች🤣🤣
2025-08-17 06:49:01
39
medrekmedia
መድረክ ሚዲያ :
ወንድ ክፉ ነው በራሱ ሲሆን እሳት ሆነ
2025-08-18 10:04:43
32
eme_amlak_21
በየነ :
የቱንም ያክል እውቀት ቢኖርህ ሴት ልጅ በጥበብ ጥበልጥሐለች ።
2025-08-21 05:42:34
15
user431838705274
ሰላም ሰሊና :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ጎበዝ ሰራሽለት
2025-09-17 20:33:46
6
tg_roby
tg robi :
ይሄ መጋረጃ አይቀየርም
2025-08-17 05:33:44
26
user9062587869537
user9062587869537 :
የኔ እህት ጎበዝ አስገባሽለት።
2025-08-17 04:34:11
15
amerty00
A M E R T Y :
Best reaction ever …
2025-09-27 15:14:32
5
jurta01
jurta :
ሰበር ዜና አስደስታሽኛል ኪዳነምህረትን
2025-08-16 20:35:26
20
To see more videos from user @habaledeluxe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About