@maranatha_eyesus: ስለ ምህረት የሚያወራ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል አጋሩን! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #mezmurclassical #ethiopiangospel #fypethiopia #amharicmezmur

maranatha_eyesus
maranatha_eyesus
Open In TikTok:
Region: NZ
Saturday 16 August 2025 22:06:51 GMT
4669
193
13
10

Music

Download

Comments

ethio_tizita1
Ethio_tizita :
ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ኤፌሶን 2:4-5
2025-08-16 22:16:55
9
elshadaymygod
Elshaday My God :
እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም ቲቶ 3:5
2025-08-16 22:19:16
2
eyerusalem907
Jerry@kk :
መዝ.ዳ 51
2025-08-17 11:30:54
1
yonifisseha4
вαву χΣ :
ያልጠፋንው ከእ/ር ምህረት የተነሳ ነው ርህራሄው አያልቅምና🙏❤
2025-09-19 09:27:56
1
ethio_484
ethio_man :
amen
2025-08-16 22:20:49
1
debebe201
Debebe :
🥰
2025-09-03 18:49:44
1
dagafa.aba
dagafa aba :
🥰
2025-09-08 06:34:59
1
kidisto6
𝑝𝑜𝑝𝑐𝑜𝑟𝑒𝑛🍿 :
🙏🙏🙏
2025-08-16 22:12:10
2
moges4982
moges :
🥰
2025-08-17 09:47:34
1
masinqo_zema
Masinqo zema :
አቤቱ፥ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ፤ መዝሙር 86:15
2025-08-16 22:10:35
5
To see more videos from user @maranatha_eyesus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About