@ethio.music.80.90: የመልካሙ ተበጀ በዳይ ይረሳል በሙሴ

Ethio Music የ80ዎቹ ና የ90ዎቹ ትዝታ
Ethio Music የ80ዎቹ ና የ90ዎቹ ትዝታ
Open In TikTok:
Region: SO
Sunday 17 August 2025 07:18:02 GMT
1144331
55742
883
4415

Music

Download

Comments

endalkashenafi6
endalkashenafi6 :
እንደ እድሜህ ሁን
2025-08-17 11:41:47
60
comyo3
David Habesha :
አይ መግማት መግማማት🙄🙄🙄
2025-08-17 18:14:17
2
jamalhapashy2
ፈሀድ ጀማል :
ኢቲቪ እስረኛ አርጎት ነበር በስተርጅና በአባይ ቲቪ ፈነዳ😂
2025-08-17 17:36:51
418
shewabogale9
shewabogale9 :
ውይይይይ የአንዳንድ ሰው ኮሜንት ጥሩ ቃል አይውጣችሁ ተብሎ የተረገመ ይመስላል። መሴ በጣም ያምርብሃል በርታልን
2025-08-17 14:07:45
127
henok.henok154
Henok Henok :
በመሃል "ሰበር ዜና " ይላል ብዬ ስጠብቅ ነበር 👍👍👍
2025-08-27 18:54:38
39
seada.queen
🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ✌️
2025-08-29 20:37:02
45
albat351
Abdu Ayalew :
ዜና በሙዚቃ
2025-08-18 11:47:08
100
yeabsira_dejene
Yab🧚‍♀️🔥 :
ጨቡዴ አርፈህ ዜናህን አታነብም😂
2025-08-20 05:48:40
2
yrgalemalene
yrgalemalene :
አረ ተጃጃልክ መሰለ ዜናህን አንብ
2025-08-17 13:23:13
17
gelilatareke
mita🥰 :
ከምር ደስ ይላል
2025-08-17 13:54:32
31
ledat.m
Ledat m :
ኧረ መሰለ ትመቸኛለህ ያራዳ ልጅ
2025-08-29 05:30:34
5
abdupopotin1
Abdulfetah Teyib Hamza :
ዲያቆን ከዘፈነ ፈየል ከቀዘነ ዋጋየለውም ይላል ወሎዬ
2025-08-17 15:35:30
12
masi_723
Haset😍 :
ጥሩ ተስጦ ነው ቀጥልበት መሴ
2025-08-27 17:02:29
2
mary030306
mary🎀 :
ተበደለን ከውሉም ነገር እርቀን ለምንኖር ስንግል ማሞች ፈጣሪ ይጠጎነን🥺🥺🥺
2025-08-23 17:29:26
3
robel.assefa_tiktok.com
ካቲካላ :
እራሱ መልካሙ መስሎኝ ነበር
2025-08-17 13:32:20
7
chuchutame3
chuchutame3 :
ዜና ስያነብ ብቻ የሚያምርበት ሰው😏
2025-08-17 13:58:45
6
user5921773712192
የልዑል እናት :
እረ መሲ ይመችህ
2025-08-17 10:16:53
6
yewhamar
Selam Abahay :
ማነው ይሄን ሰው ትችላለህ ያለብን😏😏
2025-08-17 17:19:22
5
medinaketema4
👑Queen 🧕medi :
እንደኔ የሚያፍቅራቺሁን ባል ይስጣችሁ 🙏🙏 አሚን በሉ
2025-08-26 15:23:24
2
bezamekonen7
ሮዳስ :
ጎበዝ መሴ በርታ ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-17 19:07:03
1
sandstorm__1
sandstorm :
አወ አንረሳም ዜና አንባቢሆነህ ህዝብንየበደልክበት
2025-08-19 01:43:07
3
yeab2288
ዲ/ን ብሩክ ወርቁ :
ወገን የ6:00 ሰዐት ዜና ነው በሉኝ😂
2025-08-21 12:50:37
2
user9160863717558
it's me :
ድምጵህ እኮ ለዜና አይገባም ነበር🥰🥰🥰
2025-08-18 08:25:42
3
getachewtsega10
getachewtsega10 :
መሲ ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም ሙዚቀኛ ነህ ሙያ አለክ
2025-08-18 00:26:37
3
To see more videos from user @ethio.music.80.90, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About