@hayutiymer: #ኢላሂ_አንተ_ኸይሩን_ነገር_ወፍቀን🤲🤲🤲 #ሀቢቢ_ያረሱለሏህ_ሰ_ዐ_ወ😍😍 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሙስሊም #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የረሱል አደራ💚😥
የረሱል አደራ💚😥
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 17 August 2025 08:53:24 GMT
165100
14282
4148
872

Music

Download

Comments

semer981
سمر :
የኔ ሥም ተጠርቶ ሶለዋት የማያወርዲ ሡዉ ንፉግ ነዉ ብለዋል የኛ ነቢ ሶሉ አላ ነቢ
2025-08-17 10:51:14
1687
abdusha18
abdu mubayin com :
ጎሮቤቱ ተሪቦ ጠግቦ ያደረ ከእኛ አይደለም s a w
2025-08-17 11:26:55
625
fozita430
fozita 🤍🦋 :
salatin adera bilawal yegna nabi s a w🥺
2025-08-29 15:48:06
3
melikawleue0
ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛለሽ📚✍️🇪🇹🤝🇸🇦 :
የኔ ስም ሲጠራ ደስ ብሎት ያዳመጠ ከኔጋ ጀነት ይገባል ብለዋል ረሱል😥😥😥😥😥
2025-08-17 14:06:20
435
ethiomanutd8
Ethio man utd Gomoro8 :
መልከም ንግግር ሰደቃ ነው
2025-08-18 05:50:56
214
mahir.zain11
maher zain :
ሴት ልጅ የአካሌ ክፋይ ናት ያስከፋት ያስከፋኛል ያሳዘናት ያሳዝነኛል (ዉድ ነቢና 🥰🥺)
2025-08-17 18:48:50
99
user26785097530637
inshaallah1dey✈ :
ከኔ ቡሃላ ለሚመጡ ኡመቶቼ (ሰላምታዬን አድርሡልኝ) ብለዋል..re S.A.w........💖💖💖😴
2025-08-19 05:31:48
105
user5781263275034
endris muhamed :
ሴትልጅ እኳን አልቅሳ ሲያስነጥሳት ምታሳዝን ፍጡርናት እዘኑላት ብለዋል s,a,w,❤❤❤❤❤❤❤
2025-08-18 08:23:22
52
queeneeeeeee6
♡´ሐጅራ・♡🕊️ حجرا :
ዝም ያለ ነፃ ወጣ🥺
2025-09-01 00:32:17
1
binti.abdi96
ፋፊ ሚስክ ለሀላሌ ብቻ :
መልካም ንግግር ሶዶቃ ነዉ የኛ ውድ ነብይصل الله عليه وسلم🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-17 14:55:31
35
temerseid8
ቲቲሻ ህልመኞዋ :
ዝም ያለ ነጃወጣ
2025-08-17 11:28:56
210
z558578
ዓድ🫰ለወድሟ🤗 :
ፈገግታ ሡና ነው ብለዋል የኛ ረሡል ሰለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሥለዚህ😁ፈገግ በሉ♥️🥺
2025-08-17 21:25:15
93
shikuren60
SHAKIRA :
ጥሩ ተናገር ካልቻልክ ዝም በል
2025-08-17 18:33:28
78
firdos4340
Firdos :
ከኔ ቧላ የሚመጡ ኡመቶቼ ናፈቁኝ በሏለ😭😭😭 (ሰ.አ.ወ)
2025-08-19 17:02:04
47
zedi179
𝑧𝑒𝑑𝑖 🍫ዝሚተኛዋ :
ሴት ልጅን የስከፋ እኔን የስከፈኛል ብሎዋል ሳላሁ አለይ ወሰልም😔♥️
2025-08-17 10:07:05
162
abduljebare.abare
ኩን ፈየኩ :
ኡመቶቼ ይቸገራሉ ባልል ኑሮ በሁሉም ሰላት ላይ ሲዋክ ግዴታ አደርግባቸው ነበር ብለዋል የኛ ረሱለላ
2025-08-17 18:33:41
141
.a011293
🌀Nebiyat📚📚 :
ዘረኝነት ጥብናት ብለዋል? የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
2025-08-17 12:02:40
49
abdul.aziz.dino
Abdul.aziz dino :
አላህ እድያዝንላቹ በምድር ላሉት እዘኑ
2025-08-19 09:25:07
20
emanhussen_1
Êmåñ🧕📚♡إمان :
ኡመቶቼ ናፈቁኝ 😥እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑት ወንድምና እህቶች ናፈቁኝ🥺የኛ ውድ ነቢ እኛም አንቱን በጣም ናፍቀናል😭💘
2025-08-19 12:53:37
22
hayumi295
Ħã ¥0ũ mĩ~🎀 :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ👌
2025-08-27 23:43:58
4
answar535
Answar :
ሳያዩ ያመኑብኝ ኡመቶቸ ናፈቁኝ አሉ የኛ ውድ ነቢ ሰሉ አለ ነቢ
2025-08-18 12:35:09
38
feti4097
feti የረሱል ወዳጅ 💘🇪🇹💚🇹🇷✍️ :
ሶላትን አደራ🥺🥺🥺🥺ዝም ያለ ነጃ ወጣ🥰🥰🥰ሴት ልጅ ያካሌ ክፋይ ናት ያስከፋት ያስከፋኛል🥰ፈገግታ ሱና ነዉ🥰ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሩሂ🥺🥺🥺 ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያረቢ የረሱል ኡመት መሆኔ መታደል ነዉ ለኔ🥺🥺🥺
2025-08-18 12:27:02
50
fuadnursebo00
FUAD :
ኡመቶቼ ነፈቁኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-18 04:52:36
19
keyrya.muhamed
𝙠𝙚𝙮𝙧𝙪 🦋𝙠𝙚𝙮𝙧𝙪🦋 :
ፈገግታ ሱና ነው❤ S,a,w❤
2025-08-17 18:26:46
26
abdulhakim456i
A𝓫𝓭𝓾𝓵𝓱𝓪𝓴𝓲𝓶 🇪🇹🇪🇹 :
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ በጎ ይናገር አሊያም ዝም ዪበል።
2025-08-18 06:11:14
15
To see more videos from user @hayutiymer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About