@gech_yesilasa: ማቲ ፩፯÷፬: ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ጌታ ሆይ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። ፭:እርሱም ገና ሲናገር እንሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እንሆም ከደመናው፦በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደ፟ው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ። ፮:ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ፯:ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና፦ተነሡ አትፍሩም አላቸው።

Gech _07
Gech _07
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 17 August 2025 13:18:43 GMT
1015
191
3
45

Music

Download

Comments

yeshi_geyorgis
የሺ የጊዮርጊስ :
🥰🥰🥰
2025-08-18 09:52:29
1
dawityegberalleje
Dawit (davido) :
🙏🙏🙏
2025-08-17 19:59:27
1
bilalll48
blanmamo :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-17 16:29:51
1
To see more videos from user @gech_yesilasa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About