@abyssinian59:

Bella🌟✨💫✝️
Bella🌟✨💫✝️
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 17 August 2025 16:20:23 GMT
17653
1517
263
1837

Music

Download

Comments

yoyo.yozo
ᴋɪɴɢᴏ🤙 :
ፈለገ አረብ ሴቶችን ከማለቡ በፊት😅
2025-09-05 04:19:53
0
abu.wmariam
Abu W/Mariam :
የኦሪቶዶክስ እምነት እንዲህ ቢሆን እናንተን ማን ይቃወማል ይሄ ነው ንፁ ወንጌል 🥰🥰🥰
2025-08-18 16:34:53
32
user2328549812087
talilee :
ከመላእክ እኩል ቀን እየሰጠክ ታቦት እየቀረስክ እያመለክ ቀኖች ሁሉ የክርስቶስ እየሱስ ነው።
2025-09-03 08:33:41
1
dawitali
user1147550935619 :
እኛ ኦርቶዶክ እየሱስን አዳኝ ብላ የምትሰብክ ከሆነ እዛ አዳራሽ ምንም አንሰራም ወደ ቤታችን እንመለሳለን
2025-08-18 04:01:02
11
tiktok.com.one.day
@ ስቅህ እለፍ :
ይቺ ሰው ንጥር ንጥር እያለች ነው በጊዜ ቤትሽ ግቢ አታምሺ 😂😂😂😂
2025-08-19 18:36:40
0
adwa4391
ADWA :
💯 እባካችሁን በኢየሱስ በክርስቶስ ብቻ ሳታምኑ እንዳትሞቱ!!
2025-08-30 05:30:32
1
tewo1234555556666
Tewoflos :
ይሄ ሰው ጎበዝ ነው ኢየሱስን ይሰብከዋል😍ፈለገና መሰሎቹ ተጨንቀዋል😅
2025-08-18 03:53:05
21
user40598568051035
Tigist mengestu :
ታዲያ እንዲህ ከሆነ አንድ ላይ እናመልካለን🙏🙏
2025-08-18 11:59:45
18
tizitakebede65
tizu :
እሰይ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ሁሉ ይህ እውነት ይብራላቹ
2025-08-17 19:27:33
54
user51179854754225
ብ :
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ወደ እውነት አመጣቸሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-02 22:41:38
1
user8582653081235
ኢየሱስ ጌታ ነው :
yess👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን አምላከ መንፈስ ቅዱስ ለሁሉ ይገለጥ ሃለ ሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክ ወንድሜ ዘመን ይለምልም ወንገል ይቀጥላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-20 20:04:11
5
pr.astatketilahun
Astatke Tilahun :
ኮሜንቱ ግን በሙሉ የጴንጤ ነው ኦርቶዎች እንዳልተመቻቸው ያስታውቃል
2025-08-18 16:08:57
23
berrylove265
berry🥰 :
በቃ እኛም እንደዚህ አይነት ጥርት ያለ ወንጌል ይሰበክ ነው ያልነው🙏🙏🙏🙏
2025-08-18 08:28:37
3
zinu590
zinu :
ጌታ ምስክሬ እንዲህ እውነተንኝው የክርስቶስ ወንጌል ሚነገር ከሆነ አሁን እየሮጥኩኝ ነው ምመጣው ወደ እናት ቤተክርስትያኔ🥰🥰🙏
2025-08-18 04:48:43
4
wase.shifare
wase shifare :
ኢየሱስ ጌታ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-22 19:18:34
1
jesusislove353
Romi 2018 የምስጋና አመቴ ነው🤲🙏 :
የዚን ዲያቆን አካዉንት የምታቁ ስሙን ሜሽን አርጉልኝ በጌታ ስለ ኢየሱስ ነው ብዙ ጊዜ የሚያወራዉ ስወደዉ
2025-08-18 11:50:32
3
user9173391800968
man yawekal :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2025-08-18 17:55:49
5
mesi50162
አትደንግጡ👈 ቤዛ ኢየሱስ ብቻ ነው :
ለአማንሻ ቃል ያጠው እኔ ብቻ ነኝ ግን?👌🥺
2025-08-17 18:48:42
6
user9427544373718
mule :
እውነት ነው መዳን በሌላ በማንም የለም። 1ኛ ቆሮ 16፥22 ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና። ይላል እግዝአብሔር ይባርካችሁ።
2025-08-18 14:35:57
2
beli2861
beli :
ተባረክ
2025-08-18 02:51:38
8
mekdi56566
መቅዲ መቅዲ 🌸🌹 :
በቃ እንመለሳለን🙊🙊🙈🙈🙈
2025-08-18 07:57:21
2
heroes.com1
Great Heroes :
የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ይህ ነው የወንጌል እውነት። በቃ ኡፍፍፍፍፍፍ.......
2025-08-18 04:46:02
7
zizu.zena
zizu.zena :
ኮፒ ሊንክ 100000000ይደረግ ሺረ 200000000000ጊዜ ጌታ ይባረክ ወንጌል
2025-08-18 07:59:31
3
nuhamin5734
Nuhamin ✝️ :
ጎበዞች👏
2025-08-17 17:56:52
5
mimihabibi13
aya :
eyesus🥰🥰🥰
2025-08-17 17:54:53
4
To see more videos from user @abyssinian59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About