@fieldwattajak: เดินป่าหลังบ้านคนเดียวตอนกลางคืน #เที่ยวไปเรื่อย #เดินป่าคนเดียว #ส่องสัตว์ #ธรรมชาติ #ธรรมชาติ

fieldWattajak
fieldWattajak
Open In TikTok:
Region: TH
Monday 18 August 2025 01:53:58 GMT
296
23
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @fieldwattajak, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመከላከያ የላቀ የላብራቶሪ ማዕከል እና 7ቱ ልዩ የምርምር ላቦራቶሪዎች ******** የሀገራችንን የመከላከያ አቅም በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ እና በምርምር ይበልጥ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የተቋቋመው የመከላከያ የላቀ የላብራቶሪ ማዕከል በ7 ዋና ዋና ዘመናዊ የምርምር ዘርፎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ይገኛል። ማዕከሉ ሀገራዊ የዲጂታል እና የመረጃ ደኅንነትን የሚጠበቅበት የሳይበር ደኅንነት፣ ዘመናዊ የኤአይ ቴክኖሎጂን የሚያበለጽገው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)፣ የኃይል አቅርቦትን የሚያሳድገው የኤሌክትሪክ ኃይል፣ እንዲሁም የራስ-ሰር ሥርዓቶችን የሚያመርተው የአውቶሜሽን ላቦራቶሪዎችን አካቶ ይዟል። በተጨማሪም የመገናኛና የራዳር ሥርዓቶችን የሚያለማው የኮሙኒኬሽንና ኤሌክትሮኒክስ፣ የቴክኖሎጂ አካላት ፈጣን ቅርፅ ማውጫ የሆነው የ3D ዲዛይንና ፕሮቶታይፕ፣ እና የሕክምና ተግባራዊ ልምምድ ማዕከል የሆነው የነርሲንግ ሲሙሌሽን ላቦራቶሪዎች በማዕከሉ ውስጥ ተካተው በከፍተኛ ቁርጠኝነት አገልግሎትና ምርምር በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ይህ የላቀ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለሀገራችን የመከላከያ ሰራዊት ዘመናዊነት እና ለሀገራዊ ቴክኖሎጂ ዕድገት ታላቅ ምዕራፍ ነው።   ለመከላከያ ሠራዊታችን ልህቀት እንተጋለን! #EthiopianDefense #DefenseTechnology #ResearchAndDevelopment #Ethiopia

About