@liverecordpro.3: #creatorsearchinsights @Gucci

Live Record Pro
Live Record Pro
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 18 August 2025 06:41:33 GMT
11373
266
33
151

Music

Download

Comments

tf95232
TF /#$$$ 🇻🇳 :
እሷን አዞ ምግብ የሚበላው ነው የሚገርመኝ😒
2025-08-18 08:41:26
13
chuchu5155
chuchu :
ድሮ ተማሪ እያለን ከእውቀትና ከገንዘብ ማን ይበልጣል በሚል ሁለት ሀሳብ ተይዞ ክላስ ውስጥ እንደ ክርክር እንቀርብ ነበር መልሱን አሁን አገኘሁት
2025-08-18 16:48:36
2
wish_159
wish_159 :
የኔ እናት የወደቀ ዛፍ ላይ መጥረቢያው ብዙ ነው ጌታ የልቧን አይቶ ያውጣት🥺🥺🥺
2025-08-18 09:16:27
4
abay37302
abay :
እሷ ባለ 3መኪናና ባለ ቤት ናት እኔ ደግሞ ቅጥረኛ ተከራይ ከባስ ባስ የምንከራተት ስረዳት ፈጣሪ ይቅር ይላታል አረ ተው ተው
2025-08-18 09:07:41
2
netfkr
Foz Love 😘 :
ድራማው እደቀጠለ ነው
2025-08-18 12:45:44
1
biniyam1st
bini :
ድራማው አሪፍ ነው
2025-08-18 18:36:32
1
yilma.semu2
yilma Semu :
ኮሚሽን ሳንበላ ማንም እርዳታ አይሰበስብም ይልሐል ተስፍሽ ምርጡ
2025-08-18 13:10:22
1
liul1638
@abigu :
ke Tedy fikir yizotali elihim 😁😁😁😁
2025-08-18 07:42:02
1
ab.ela.car.sales
Abush ela :
መከላከያ ምስክር
2025-08-18 08:04:21
1
fiyory85
hlina@21 :
ቤትም አላት ጌታው
2025-08-18 08:46:25
1
user453047562586
user453047562586 :
ልመናዉን ተማምና ነዉ የተከራየችዉ
2025-08-18 13:42:49
1
ftiha.ftiha4
Ftiha Ftiha :
እረ ጉድ ሳልሰማ ከቲክቶክ አልወጣም
2025-08-18 08:25:54
1
fani4588
Geni :
ኦኦኦኦኦኦኦ
2025-08-18 09:20:24
1
pashatori
pasha tori :
what
2025-08-19 05:00:20
1
queenfeti7
queenfeti :
ጉድ ጉድ ጉድ
2025-08-18 08:28:02
1
merkeb325
merkebe :
እረ ሆቴል የላትም ኪችን ነው የተከራየችው!
2025-08-18 12:32:47
0
beza.kebede0
Beza Kebede :
tbarek
2025-08-18 08:20:07
2
firuz.mita
Firuz Mita :
tik tok lay man yelefadedlat
2025-08-18 15:49:14
1
yalewnewyehonew
Shaleka :
እነ ሌቦ
2025-08-18 06:52:57
5
pod5689
jakaranda :
ደሞ አንተ ማነሕ ? ሌባ ናት ። ሕዝብ አጭበርብራለች። ቀድሞውንም የሌላትን ሀብት አለኝ ብላ ስትጎርር አቅሟን አውቃ መኖር ነበረባት !
2025-08-18 09:23:43
4
tilahun.kereta
Tilahun Kereta :
yehe demo zelzala sera fet
2025-08-20 02:31:53
1
chaltu1111
cĥàĺì :
fetary yirdat
2025-08-18 09:35:29
3
esubalew191
Jinka Turmi :
አውስትራሊያን ጥለክ መጥተህ እዚህ እርስ እናስመጣለን በቅናሽ ትላለህ ዛሬ ደሞ ጉቺን እሳምነክ ገንዘብ ልትሰበስብ ነው ሀረብ አገር ያሉት እንጂ እኛ አንሰማክም ከከሰረች ተቀጥራ መኖር ትችላለች አጀንዳ ለምን ሆነች ሰካራም ናት
2025-08-19 08:24:29
1
enathassen1
enathassen1 :
ወይ ድራማ
2025-08-18 23:38:23
1
natinatsuccess27
natinatsuccess27 :
የምን ሆቴል ነው የምትለው ኪችን በሚል ቀይረው ጋይስ አትሸወዱ ቲጂ በራሷ ግዜ ተሸወደች ከጎኗ ያሉ ወንዶቸ‍ እና አራጣዎች ናቸው የተጫወቱባት መኪናዋን ሳይቀር ተቆጣጥረውታል በዛ ላይ ያለ እቅድ ለሆቴል ተብሎ ለኪችን ምርቃት ያወጣችው ገንዘብ ከተጠራው ሰውጋ ሊጣጣም ባለመቻሉ የተዘጋጀው ለየኔቢጤ ሲሳይ ሆነ ይሄ አጋጣሚ የአራጣ አበዳሪዎቹ ገንዘብ በወቅቱ ባለመከፈሉ አራጣው በደንብ እንዲወልድላቸው ምክንያት ሆነ እሷ ታዋቂ ስሆነች ለኪችነ‍እ ከምርቃቱ ገነዘበ ታፍሳለች ብለወ ተማምነወ ቼከ ተቀብለወ በ 100 ፐርስንት ስላበደሯት የሷን እዳ ኦቨር አደረገው መኪና እንዳትሸጥ ከቼኩ በተጨማሪ ይዘውታል ይሄ አጋጣሚ ደሞ ለነሱ ሎተሪ ሆናቸው በሴትነቷም በደነዝነቷም በመሀይምነቷም ባጉል ባህሪዋም እና ይህንን በደንብ ማሰ‍እረዳት ባለመቻሏ ተጎዳች ይሄንን ያራጣ ሚስጥር ብታወጣ በቼኩ ምክንያት ከርቸሌ እንደሚወረውሯተ እስጠንቅቀዋታል የሚገርመው ደሞ አራጣ አበዳሪዎቹ ቼኳን በጃቸው ይዘው አሸማጋይና ሽማግሌ ሆነው መቅረባቸው ነው ሌላወ ኢንተርቪው ወይም በቲክቶከ ላይቨ ስትቀርብ ሚስጥር እደታወጣ ሁሌ ከጎኗ አይጠፉም ዞሮ ዞሮ ተጫተባት ይህንነ ጠይቋት እራሷ ትናገርና እነዚ ወንጀለኞች መለቀም አለባቸው።
2025-08-18 17:37:22
1
To see more videos from user @liverecordpro.3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About