@ahadunews24: Full Video on http://www.youtube.com/@AHADUTVNETWORK #creator #Creator #creator #worldwide #worldwide #worldwide #worldwidehandsome #worldwidedelivery✈️🌍 #worldwide #worldwide #mem #creatorsearchinsights2025 #worldwide #mem #creatorsearchinsights2025 #crew #selfcare #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #createwitheffects #series #videos #viralvideos #beauty #senegalaise_tik_tok #eth #creator #creatorsearchinsights #creatorsearchinsights2025 #creatorsearchinsights2024 #creatorsearchinsights2024 #musica #bb #BBC #news #viralditiktok #viralvideosofficial #vira #musica #worldseries #worldcup2022 #worldwide#crew #selfcare #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #createwitheffects #series #videos #viralvideos #beauty #senegalaise_tik_tok #eth #creator #creatorsearchinsights#foryoupage #newmusic #creatorsearchinsights2025 #baby #creatorsearchinsights2024 #creatorsearchinsights2024 #musica #bb #BBC #news #viralditiktok #viralvideosofficial #vira #musica #worldseries #worldcup2022 #worldwide#creatorrevolution #for #foryoupage
Ahadu News & Politics
Region: ET
Monday 18 August 2025 08:44:21 GMT
Music
Download
Comments
YotiSamMarYilf :
ማርያምን ደስ የሚል አገላለፅ በቃ በድጋሚ የዓመት ሰው ይበለን!!!
2025-08-18 13:52:22
402
yordi21214 :
ውይ አገላለፅ ውይ አነጋገር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤👍🥰
2025-08-18 12:08:20
248
user4757865261865 :
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰
2025-08-29 15:33:03
1
@nteye የ ኋላው ከሌለ የለም የፊቱ :
ጴንጤ ሲመጣ ሰላማችንም ወዛችንም ቱፊቱም ሁሉ ጠፋ እግዝአብሔር ሆይ ሕዝብህን አድን ርስትህን ባርክ🙏
2025-08-18 19:44:56
50
hani 331 :
ስጡ አቦ ባህላችን አንዲቀጥል❤
2025-08-18 20:24:22
93
Roman ts :
ሁለተኛ አይለመደኝም እኔስ ክፉ ነኝ !እድሜ ከጤና ይስጥዎት
2025-08-19 05:08:31
53
ፌቪ ዘሩ :
በቃ ነገ አድርሰናል አልልም ያለኝ እሰጣለሁ😭
2025-08-18 20:04:19
61
Habte Fkr :
ከቡሔ ትውስታየየ
በአንድብሎክ ስንገባ የሙስሊም ቤትነበር
50ብር ሰጠችን በሌላብሎክ ዙሪን ስነገባ
ሰወየው ወጣና 200ብርሰጠን
በህየወቴ ፍቅረን አስተምረው ሰደዱኝ
አሁንግን አንዴትነወ?
2025-08-19 05:21:10
18
Medi Zemecha :
እንኳን አደረሰህ አጎቴ ጥበ❤️❤️❤️🥰🥰
2025-08-28 18:48:58
1
𝑤𝑎𝑠𝑖ℎ𝑢𝑛 :
ማርያምን በዚህ መልኩ አይቸው አላቅም🙏🙏🙏
2025-08-18 15:25:39
30
Tadesse arega berhanu :
ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ይባላል የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-18 18:08:22
34
Iyasu the dire :
መጣና በአመቱ እረ እንደምን ሰነበቱ ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
2025-08-18 14:03:12
93
ይምረሀነ ክርስቶስ :
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ይኼንን ድንቅ ባህል አስጠብቀን እስከመጨረሻ እንቀጥላለን ልጆቹ
2025-08-18 18:30:51
48
ted :
የአንተ አነጋግር አራሡ ጠበብ ነዉ ኑርልን ያመት ሰው ይብለን
2025-08-18 16:37:28
14
Sosina Elsa :
ታድለው አንተ ጋ የመጡት🥰🥰🥰
2025-08-18 19:47:43
11
ሳይኖረኝ በክብር የሚያኖረኝ ፈጣሪ ብቻነው❤🙏 :
ትልቅ ሰው ክብረት ይስጥልን❤🙏
2025-08-18 14:25:44
48
Alex_Aluminium :
ከቡሄ መንግስት ቫት ሊቆርጥ ነው አሉ 🤔
2025-08-18 18:27:23
5
Asmecon :
እውነትም ትክክለኛ ሰው ያውም ምርጥ የኢትዮጲያዊ ንግግር ለፈጣሪ የተሰጠ የመሮርን ምስጋና የገለጠ
ህፃናት ደግሞ ንፁህ ልብ ያላቸው እና አመስጋኝ ናቸው።
ለገለፃው በበዓሉ ስም ከልብ እናመሰግናለን
2025-08-19 02:43:59
24
ሰበዝ ሚዲያ :
መጣና ባመቱ
2025-08-18 12:38:00
36
derejeline8 :
ጣፋጭ አንደበት አመት አመት ያኑርህ
2025-08-18 14:50:06
32
ካብትሽይመር :
አቤት ጥብዬ.. .አንተ ብቻ ግለጽ አስረዳ ..እንኴን አደረሰህ ዓመት ዓመት ያድርሰን🥰
2025-08-18 17:53:10
19
pure beauty morrocobath :
በዚህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም ድንቅ ንግግር ለዚ ቀን ያልደረሱ ብዙ ናቸዉ🙏ተመስገን
2025-08-19 09:47:30
10
azi worku :
ጥብዬ እንኳን አደረሰን አይ አገላለፅ ደስ ሲል🙏🙏🙏
2025-08-18 11:28:41
31
Genetu Degefu :
የሚገርም አገላለጽ ነው የአመት ሰው ይበልህ ወንድማችን !
2025-08-18 18:47:20
25
Aynalem :
እንዴት ደስ የሚል አንደበት ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-18 13:01:50
37
To see more videos from user @ahadunews24, please go to the Tikwm
homepage.