@d.sleshi7: #ደብረታቦር #ሙሴና_ኤልያስ #fyp #viral #vidio #ortodoxtewahdo #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @🤍ልጇ ነው አምላኳ 🤍 @ዘአማኑኤል_የክርስቶስ እስረኛ @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @miko @YEAB (ባባ)💧 @ማማይ የመሲሁ ልጅ @እፎይ @Brook News @ስሙ ማዕረጌ ነው ኢየሱስ♥️✝️ @ባሮክ @

ከራድዮን ( ዓውደ ምህረት ቲዩብ )
ከራድዮን ( ዓውደ ምህረት ቲዩብ )
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 August 2025 06:10:58 GMT
137992
17906
169
4745

Music

Download

Comments

abu84334
Abu :
ቤተክርስቲያናችንን ስንዱ ስንላት በምክንያት ነው ለሁሉም መልስ አላት
2025-08-19 07:28:58
105
ayterealestatee
real estate consultant :
እኔ እንጃ ብቻ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው እግዚአብሔርን
2025-08-19 17:50:49
46
mirkuze.kasa
mirkuze kasa :
እንደዚ ወንጌል ለምን አይማሩም ፓስተሮች ሁሌ ዝላይ ብቻ
2025-08-19 18:19:52
30
big_dagi_6
ራፋቶኤል :
እውነት ግን ሙሴ ሞቷል???
2025-08-19 14:04:28
5
fikadumekonnen
Smart_Sofa_Solution :
ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቃል ሚስጥራት ና የመንግስተ ሰማያት በር ቁልፍ መፍቻ ናት።
2025-08-19 19:59:33
9
shoasahile
shoasahile :
ምህራችን ክፉ አይንካብን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
2025-08-19 17:47:08
8
user2813962905528
zola :
መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እረጅም እድሜ እና ይስጥልን
2025-08-20 14:51:04
8
almokok
አሌክስ :
ኤልያስ አልሞተም በሰረገላ ተነጥቋል የመጨረሻው ጊዜ መቶ ሞትን ይቀምሳል። ሙሴ ግን ሞቷል የተቀበረበትን ከፈጣሪና ከመላእክት ሌላ የሚያቅ የለም
2025-08-20 05:44:01
5
mebrat.woldeselas
Mebrat Woldeselassie Wodajo :
GREAT
2025-08-26 19:28:45
1
solomon2992
solomon :
በየዘመናቱ የሚነሱ መምህራን ማሀል አንዱ እርሶ ኖት
2025-08-19 18:15:32
6
tiruset1
Ttyeeeeeeee.at :
የሕይወት ቃል ያሰማልን
2025-08-19 16:29:21
6
2015wisdom
Real one :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንጌልን ለምትሰብኩ መምህሮች
2025-08-20 05:25:00
7
eshetu.getaneh7
Eshetu Getaneh :
ኧረ ዶክተር የቁም ሊያብረሪ ምን ልሁንልል ላንተ ያለኝ ክብር --+
2025-08-19 17:59:31
6
semhal.mebrahtom
Semhal Mebrahtom :
ቃለ ሂወት ያሰማልን
2025-08-19 16:39:34
5
zamanuel1221
ሄክቱስ✝️ :
በረከተ ቅዱስ ያሬድን ያድልልን ፥እራት ያብርሀምን ፥ጽድቅ የላሊበላን ፥እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ ✝️✝️✝️✝️
2025-08-19 21:09:07
5
sun1221272727
Sun :
ተባረክ መምህር
2025-08-19 15:48:08
5
12boyca.y12
ማፍያው የ ማሚ ❤❤12 :
እመኑም አትመኑም ዛሬም ነገም ዘላለም እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው
2025-08-21 10:54:31
3
abat.19.ye.gebiria
Abat 19 Ye (Gebirial)❤❤❤ :
yemegerm timhrt ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2025-08-19 08:47:15
6
user4799927835245
user4799927835245 :
እግዚሐቤር ይመስገን
2025-08-19 23:27:42
3
tigi7927
Tigi :
kale hiwetn yasemaln
2025-08-21 10:31:07
2
dibo.zemikael
ኤፍታህ በለኝ :
ኧረ ጉድ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን
2025-08-20 06:05:30
3
abayegabru
wede :
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-21 18:12:05
1
aderawdesiybelew4
Aderaw De siybelew :
አሜን አሜን አሜን
2025-08-21 18:21:36
1
user7216133231456
tachawat alemyhun :
@ቃለሒወት ይሠማልን
2025-08-19 16:21:18
4
To see more videos from user @d.sleshi7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About