@asfaw.melis: #ethiopian #tik_tok #etophaatiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ #eto #habeshatiktok

Asfaw melis
Asfaw melis
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 August 2025 07:09:49 GMT
157552
9955
252
1041

Music

Download

Comments

baby1.c
Esuye :
አባቴ በጣም ነው እሚወደው ይሄን ሙዚቃ 🥰🥰🥰 ጠይም አሳ መሳይ የውብ ዳር የውብ ዳር ውቢቷ ጎንደር ደንቢያ መስኩ ጣና ዳር ነው ቤቷ .....
2025-08-19 19:53:49
14
user9705569584881
zemariyam :
ድንቅ የሆነ ጸጋ ነው በርታ ወንድሜ በዚሁ አጋጣሚ ዝማሬ ስሰራ አብረን እንድንሰራ ጥሪዬን አቀርብልሃለው
2025-08-19 16:16:33
1
dahlak.dahlak54
frash Dash :
ምንገዴን አሳትከኝ በናትህ
2025-08-23 10:27:37
0
tesfish2211
Tesfish :
አሁን ገና ደስ አለኝ ብዙ ሰው ጋ ደረሰ🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-19 19:35:46
6
user927743501045
Misganaw peace :
ልዩ ችሎታ ነው በርታ ወንድም ግን ለመዝሙር ቢሆን ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል ከዘማሪያን ጋር እንድሰራ የእግዚአብሄር ፍቃድ ከአንተ ጋር ይሁን
2025-08-19 17:17:42
7
semie1
ስሜ :
ይህን ችሎታ ለመዝሙር ያርግልህ!
2025-08-19 17:37:53
2
fentahun083
mechanic FG :
የሚገርም ብቃት ነው እኔም ዋሽንት በጣም ነው የምወደው ካስር በላይ ዋሽንት አለኝ ያው በልምምድ ላይ ነኝ
2025-08-19 11:57:05
4
user7622757107868
አመለኛው ጎጀ :
ፈጣሬ ጸጋውን ይጨምርልህ የታደልህ ነህ ❤❤❤
2025-08-20 06:09:52
2
user930202362769
Samson 090909 :
አይ ዞህአንድቀንያልፋል
2025-08-21 09:58:28
0
yemaryam4389
😘እብናቴዋ😘 :
ኡፍፍፍ ግን ዋሽንት ስሰማ እኔ ብቻ ነኝ እምባ እምባ እሚለኝ
2025-08-20 06:27:56
2
amaunel.teshager
amaunel LOVE :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-08-19 20:06:20
1
shimeles.seto
ወሎ የፍቅር ሀገር :
አክሊሉ ስዩም የልጅኘት ትውስታ
2025-08-20 06:22:14
3
mrtaptapcopylinknewhori0
Teddy_Go! :
አክሊሉ ስዪም አልቦና ድሪዋ ጎንደር ደምቢያ መስኩ ጣና ዳር ነው ቤቷ
2025-08-20 22:48:26
1
yabsera057
የአብስራ :
ፀይም አሳ መሳይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋውውው ትችላለህ
2025-08-19 09:54:13
3
yilmaadinew
Yilma Adinew :
ድንቅ ችሎታ ድንቅ መሰጠት መክሊትህን አውቀኸዋል በርታ !!!
2025-08-21 07:24:25
1
melaku.tarekegn
መላኩ ጥበብ :
ኧረተው ተወኝ የውብ ዳር የምትባል _____ናት
2025-08-19 12:48:29
2
ashu27214
Ashu@2721 :
የውብ ዳር ውቢቷ🥰
2025-08-19 08:20:49
2
ayechew.firdu
Ayechew Firdu :
ወይኔ ትላክሱ ሲያምር
2025-08-20 09:01:33
1
desyemilsikaysint
27.መድሐነ አለም❤❤ :
አክሊሉ ስዩም ጎንደር ደንቢያ መስኩ
2025-08-20 13:41:59
1
abe7661
abe :
ሀይ
2025-08-21 07:47:55
1
tayech.tayech5
Tayech :
ፀይም አሳ መሳይ የውብ ዳር ውቢቷ ጎንደር ደንቢያ መስኩ ጣና ዳር ነው ቤቷ አክሊሉ ስዩም🥰🥰🥰🥰
2025-08-19 21:35:24
1
zelalemayalew1
zelalemayalew1 :
ዋው በጣም ያምራል ቆንጆ ብቃት ሥለክህን ሥጠን እንፈልግሀለን
2025-08-19 14:46:11
1
wendm.shumye
wendm shumye :
ነብሱን ይማር በ90ወቹ መስተንግዶ እየሰራሁ 5ብር ቲፕ ሰጥቶኝ ያዉቃል ትዝ ይለኛል የተቀመጠበት ቦታ ራሱ☺️☺️☺️
2025-08-20 03:17:37
1
haymanotmelkamu77
Haymanot Melkamu :
ያገር ቤቶ ቆንጆ የውብ ዳር ዋው እሚገርም ብቃት
2025-08-19 17:35:30
1
user3676224157510
የሕሊና ደወል :
የአገር ቤቷ ቆንጆ🥰🥰🥰
2025-08-19 07:33:04
1
To see more videos from user @asfaw.melis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About