@zelealem.official: ☑️አንድ በጣም ተናዳጅ ወጣት ነበር አንድ ጊዜ ይህን ባህሪውን ያስተዋለ አባት አንድ ትምህርት ሊሰጠው ፈለገ።ከዚያም ጠርቶ በርካታ ሚስማር አሸከመውና በቀኑ ውስጥ በተናደድክ ቁጥር ሂድና አጥራችን ላይ ያለው እንጨት ላይ ምታው አለው። ☑️ሚስማሩን ተቀበለና የመጀመሪያ ቀን 37 ሚስማር አጥራቸው ላይ መታ። አባት የሚሰጡትን ትምህርት ሳይታክቱ እየተከታተሉት ነበርና አጥራቸው ላይ የሚመታው ሚስማር በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ። ☑️ከዚያም ልጁ ብዙም ሳይቆይ ንዴቱን መቆጣጠር ጀመረ።እንደውም አንድም ሚስማር ሳይመታ መዋል ጀመረ። ይህን ባህሪ ለውጥ ለአባቱ እስኪነግር ድረስ በጣም ቸኩሏል አባትም በጣም ተደስቶ “በል አሁን የመታሃውን እያንዳንዱን ሚስማር ንቀለው”አለው። ☑️ከዛም ከሳምንታት በኋላ ነቅሎ ጨረሰና ለአባቱ ነገረው።አባቱ የልጁን እጅ በፍቅር ይዞ ወደ አጥሩ አመሩ።"ጥሩ ስራ ሰርተሀል ልጄ ነገር ግን እነዚህን ቀዳዳዎች ተመለከትካቸው? አንተም በንዴት ውስጥ ሆነክ አንድን ቃል ስትወረውር እንዲህ የማይመለስ ጠባሳ በህሊናህ ውስጥ ጥሎብህ ያልፋል።ምንም ይቅርታ ብትደጋግም ጠባሳውን ከውስጥህ አታጠፋውም" አሉት። ☑️ስለዚህ ልጅ የምትናገረውን ቃላት ከመናገርህ በፊት አመዛዝነክ ተመልከት።ሰውን የሚጎዳ ከሆነ አትጠቀመው የሚጠቅም ከሆነ ግን ተናገረው አሉት።ሁሌም ከመናገር በፊት ማሰብ ከህሌና ፀፀት ያድናል። እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

እናት ለዘለአለም ትኑር
እናት ለዘለአለም ትኑር
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 19 August 2025 09:35:03 GMT
67137
4922
147
751

Music

Download

Comments

z60116
ልጅ ዜድሻ ባለማህተቧ የድንግል ማርያም ልጅ 💒 :
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እንደኔ ጨርሶ ያነበበ 🥰😥😥
2025-08-29 23:19:09
2
sol434094
SOLA :
እሽ እኔም ተነደጅ ነኝ ምን ለርግ መለ በለኝ
2025-08-19 17:55:21
4
boogize
ቦ🤔🤔🤔👲ጊዜ❤❤ :
migarem tarik naw amasaganalaw 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-30 19:07:17
0
fjvthf0
የገብርኤል ልጅ💒🙏💞 :
የኔ ሂወት 😭😭😭😭😭😭
2025-08-19 21:33:00
0
user100294871
Solomon Abeyo Adela :
Masitwalun yisten amen 🙏
2025-08-30 20:13:14
0
betiimalke
betii :
amen🙏🙏
2025-08-30 21:51:01
0
oooo17695
oooo :
እውነት መናገር የህሌና እረፍትነው
2025-08-30 21:50:37
0
user3918105061004
ገኒ ነኝ የማርያም ልጅ :
አሜን ፫🦋😥
2025-08-30 16:23:18
0
mesere51
መሲ የማርያም ለጀ :
አውነት ነው 👍👍👍👍👍አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-30 11:07:02
0
gebrekel
Me💚💛❤🔐 :
አይይይይ ከተናገረኩ እምናገረወን አላወቀውም😭😭🙏🙏🙏
2025-08-19 21:19:13
3
user4608760602926
ፍቅር ነው ምኞቴ :
እውነትነትነው🥰🥰🥰
2025-08-20 05:33:07
1
user5671551254315
መሲ የቅዱሥ ገብረኤል ወዳጂ❤ :
የኔ ሂወት ምንሥ ላድርግ😭😭😭💔
2025-08-19 21:39:08
1
nigiye0590
አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስበኝ 🙏 :
እናመሰግናለን ለሰቦናችን ይክፈትልን 🙏🙏🙏🌿🌿🌿
2025-08-19 19:18:22
1
ss.aa9922
Ss Aa :
ትክክል🥰🥰
2025-08-19 14:41:38
1
sikosilo663
✝️የሰውን እንጂ የእግዚአብሔር ማን ያውቃል :
እንትናገራቸው ለሚገፍፉህስ ምን እናድርግ😥😥😥😥😥😥😥በአሁን ሰአት እራሴ ታሞል
2025-08-19 10:57:20
1
seble1916
ሰብለ የአቤል ብቻ ኑርልኝባልዋ❤❤💛💛💚💚 :
እንዴያ ብቻተመስገን🥺🥺🥺
2025-08-30 09:09:38
0
bruke.ye.dngl.mary
bruke ye dngl maryam barya :
የሄ የኔ ህይወት ነው😭
2025-08-19 09:50:31
1
dy47i51wanfq
ሀብትሽ :
አውነትነው🥰
2025-08-19 21:05:40
1
zenawi2115
ዜናዊ📖ጥበብ📚 :
እኔ አለው ስናደድ የስራ እቃውን ሁላ እሰብራለሁ🥺
2025-08-30 05:29:04
0
yordanossema
ዮርዲ ❤❤ ባለማሯ ❤❤ ነኝ ❤❤ :
እውነት ነው👍👍👍
2025-08-30 08:45:23
0
zad.ngus
~ዜድ➳ጓል~ራያ🌾💚🔐 :
አሜን አሜን አሜን 😔🙏🙏🙏
2025-08-29 21:14:02
0
user3632375067205
Ⓩ🦋 :
ሳልናገር ስቀርነው የሚፀፀተኝ🤔 ምንልሁን ዝምብየ ሳልፍ ሰምቸእዳማልሰማሁ ቡሀላ ለምንብየ ነው ዝምየምለው እልና እናገራቸውኣለሁ😥🤔☹️
2025-08-28 14:41:41
0
user57477141732391
ልጇነው አምላኳ :
ማርያምን ትክክል እኔ ተናድጀ የተናገርሁት ነገር ፀፀቱ ይገለኛ ደግነቱ ቶለ ብየ ይቅርታ እጠይቃለሁ🥰🥰🥰🥰
2025-08-29 22:11:03
0
ghalinaaleanzi
ghalina :
Eamen eamen eamen 🙏🙏🙏
2025-08-29 13:09:20
0
haftom725
12haftom 21ማርያም እናቴ🙏 :
በጣም🙏🙏🙏
2025-08-29 19:17:54
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About