@deshet13: የጨጓራ ቫክቴሪያ ፣ አልማዝ ባለጭራ ሲከሰት እነሆ መድሀኒት

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 August 2025 14:09:47 GMT
1155414
89340
1343
13756

Music

Download

Comments

user16220480384232at
ከእቅድህ ላይ ሞትን ጨምርበት :
አንተ የህዝብ ሀብት ኑርልን
2025-08-19 14:21:30
150
yaye179
yaye :
ዮሀን እናቴ ጡቷን እብጠት ታይቷባት
2025-08-19 15:03:01
48
south.w2
South West 1975 :
የሚገርም ነው እኛ አካባቢ ስሙ አቾ ይባላል እና ለጨጉዋራ መድሃኒት ነው ይባላል ግን ደግሞ ቅጠሉን ብቻ ነው እንደ ጎመን በማብሰል የምንጠቀመው ሙያ ያላት ካልሰራችዉ ደግሞ ይመራል ስለ ፍሬው ስላሳወከን አመሰግናለሁ!!
2025-08-19 15:46:38
57
fafmusic
Faf get :
ኧረ ብሮ ለሸሸ ፀጉር መፍትሔ ካለህ
2025-08-19 18:27:01
8
kerk2525
ከርክ ስሙኒ :
ሁሌም እላለው አሁንም እደግመዋለው ከቲክቶክ ያተረፍነው አንተን እና አንተን ብቻ ነው ።
2025-08-19 17:39:10
71
ha2123gemail.com
Hareg DC ☦️💚💛❤️🫰🇪🇷🙇 :
ቅጠሉ ምንድነው ስሙ ወንድምነቱ
2025-08-19 14:23:27
14
www.tiktok.comyemaryam0
zeni :
በርታልን ወንድሜ
2025-09-02 19:49:42
4
chris.bumsted59
Chris bumsted :
ለስኳር በሽታ የሚሆን መድሀኒትየሚያውቅ ንገሩኝ እባካቹ መሞቴ ነው 😔😔😔😔🥺🥺
2025-09-04 05:48:09
9
user1718455671249
Ashu muche :
ትክክል እኔ ሸረሪት የሸናበት ሰዉ አድኘበታለሁ ትክክልኛ ሰዉ ነህ
2025-08-19 14:45:16
10
maraki.tattoos
Maraki Tattoos :
እባክህ በጡት ካንሠር እህቴ ተሠቃየች አንድ ነገር በለኝ
2025-08-23 17:29:52
7
rediet.red7
Rediet :
ለጨጓራ ቁስለት እባክህን ንገረን
2025-08-25 12:50:27
3
gebretinsaebire
Gebretknsar bire ዘ ዋሊ :
የሪህ በሽታ መድኃኒት አለህ ወይ..?
2025-08-22 23:18:31
3
birhanuawraris58
BATELEW BIRIE :
ዮኒ የምትለቃቸውን ቪድዮዎች ሁሉ አያቸዋለሁ እና ወንድሜ የጨጓራ ቁስለት፣ ባክቴሪያ እና አሲድ እያሰቃየኝ ነው። ከዚያም አልፎ ፊቴ ላይ ማዳት ጥሎብኛል እና መፍትሔ ካለህ እባክህ።
2025-08-19 18:35:46
6
bi65ge769875
bi65ge769875 :
ምን አይነት ቅን ሰው ነህ ተባረክ
2025-09-02 18:43:08
8
eliphaz.marye
Ella (ኤልፋዝ)🦅 :
(የወፊቱ) ወይም የጉበት በሽታ አለብኝ ጆ በቅዱ ገብርኤል መፍትሄ ንገረኝ ወጣት ነኝ እባክህን በጣም አሰቃየችኝ አግዘኝ በአዛኝቷ 🙏🙏🙏
2025-09-16 11:08:48
0
user4060952905445
የሰሜኗ ቀበጥ :
የእንቅርት መድሀኒት እስኪ ንገረኝ ጆን
2025-08-19 15:03:29
6
ashedej
Ashe Dej :
ኩላሊት ፌል ላረገበት ሰው መዳኒት ካለክ እባክእን እርዳን
2025-09-02 18:18:55
3
sghgfhbgfg
ቃቆ🤡 :
እ የፎሮፎር ካለ ወዬ በለኝ🥰
2025-08-22 17:47:12
3
maaaa.2020
maa :
ለጨጓራ አሲድስ?
2025-08-24 04:55:45
2
user1979285661330
ገብረ ሥላሴ :
ዛሬ ድረስ በአል በደረሰ ቁጥር ደብረ ጉራቻና አካባቢው እየታገቱ መንግስትም ወይ መንገዱን አይዘጋ ወይ ለንፁሃን የአማራ ህዝብ ጥበቃና ከለላ አላደረገ እንዳልሰማ ተኝቶ አጋቾችን በርቱ ይህን ህዝብ እያሰቃየነው ነው እያላቸው በሚመስል ሁኔታ የአማራ ብልፅግናም ለማስቆም መሞከር አይደለም አንዲት ቃላትን መተንፈስ አይፈልግም ህዝቡን ጥለው ስለሆነ የሚጓዙ ስለአማራ ህዝብ ስቃይ አይገዳቸውም ጀርባቸው እስኪላጥ እየተገረፉ አንድ ወርና ሁለት ወር ታግተው ይህን ደሀ ህዝብ አንድ ሚሊየንና ሁለት ሚሊየን ብር ካላመጣችሁ እንገድላቸዋለን እየተባለ ታጋቾቹ መራመድ እስኪያቅታቸው እየተፈራረቁባቸው እየተደፈሩ በአክራሪዎች የሚያልቁት አማራዎች ሴቶችና ህፃናት ድምፅ አምሮየን ተቆጣጥሮታል መንግስት ቢገድለኝ ሁሉ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ተኝቸ ሁሉ እምባየ እየፈሰሰ ተቸገርኩ ሁሌም በስቃይ ነው ያለሁት ተሰቃየሁ:: የአማራ ህዝብ መራር ልቅሶ እያለቀሰ አምላኩ የተወው እስኪመስለው ድረስ የተጨነቀበት ጊዜ ነው የአለም ሚዲያዎች ድምፃቸው በጠፋ ጊዜ ለአምላክ እምባውን እየረጨ ያለበት ሰአት ነው ብትችሉ ከገጠር እስከ ከተማ አሳውቁ አየር መንገድ ላይ ማገት እስኪጀምሩ ህዝቡ በአውሮፕላን እንዲጓዝ ስንት የታፈነ ልቅሶ ተሸክመን ነው ያለነው። እባክህ ወንድሜ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ሁን
2025-08-23 08:05:31
3
ambayeworku
ambayeworku :
የገበሬ ልጅ ስትል በጣም ነው የምትመቸኝ ፕሮግራምክን እከታተላለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ።
2025-09-02 07:37:43
2
powero3
user7455500724283 :
10 ሺ ብር ቢኖረኝ አተጋ ታካሚ እሆን ነበር
2025-08-20 13:05:22
4
rabiaseid81
umu selman :
እባክህ ለሚጥል በሽታ የምታዉቀዉ መድሀኒት ካለ
2025-08-22 14:28:32
3
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About