@abiyandbirhan: የቀኑ ማማር ይበቃሻል ❤️#ethiopian_tik_tok #viral #ertreantiktok🇪🇷 #life #challenge

Abiy & Birhan
Abiy & Birhan
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 August 2025 15:30:01 GMT
1081511
49501
1930
3112

Music

Download

Comments

anteneh38
anteneh (N) ethio 444 :
እንደኔ የሚወዳቸው🥰🥰🥰
2025-08-19 15:38:55
691
sembonda
ronaldo :
አንተ ንጉሥ እሷ ደግሞ ልዕልት ስለምታከብራት አመሰግንሃለሁ
2025-08-19 16:00:16
505
user70441009810517
marti :
የኔ ጌታ መዳኒያለም ያክብረክ ያመቱ የቲክቶክ አዋርድ ያንተ መሆን አለበትትትትትትትት
2025-08-19 15:39:43
121
user765503148141
Tsega 𝙩𝙨𝙚𝙜𝙖 :
የዘንድሮ የቲክቶክ አዋርድ ይሸለሙ የምትሉ
2025-08-20 12:34:12
6
user7658170551163
etaferahu gosaye :
ሲበዛም ያስጠላል
2025-08-27 13:20:47
7
sindu.gesese
Sindu Gesese :
ደስ ስትል ሚስትህን ስትወዳት ተባረክ
2025-08-23 16:37:39
11
addisma27
addisw2 :
ለሁላችንም እንደእናንተ አይነት ወረት ጊዜ ማይቀይረው እውነተኛ ፍቅር ያድለን
2025-08-19 16:32:06
5
samri.dagne
Samri Dagne. :
ሁሌም ስለምትሰጣት ክብና ፍቅር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
2025-08-24 21:44:22
6
befikru_sisay19
Night hunter :
ሁሌም ስለምትሰጣት ክብና ፍቅር አንተን አለማመስገን ንፍገት ነዉ 👍እወዳችኃለሁ
2025-08-24 08:07:48
70
ttt12894
23አባቴ ለታሪክ :
ከአይን ያውጣቹ
2025-08-20 10:37:49
6
genetabebe197
Genet Abebe :
እዳንተ አይነቱን ባል ለሴቶች ይስጥ ታድለሻል አይለያችው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-19 15:42:20
5
mustajab.sherafa
Mustajab sherafa Mustajab sher :
ልበ ሙሉ ነክ
2025-08-19 17:45:11
91
zerihunlema8
zerihunlema8 :
🙏ምርጥ የቲክቶክ አዋርድ አሸናፊ ተሸላሚ ቢሆኑ ❤️
2025-08-19 15:45:04
6
darypap
darypap :
አራዳ ማለት ይሄ ነው ምርጡን ያውቃል🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-24 07:03:17
12
banchayehu
banchi :
እድሜና ጤና ይስጣቹ🥰🥰🥰
2025-08-20 06:52:58
10
user11452569376275
መድፈኛው ዘገነርስ :
በፈጣሪ አንዳድ መጥፎ ኮሜንት የምፅፉ ምንም አይነት ሀይማኖት የላችሁም እንዴ የኔ ወንድም ልቤን አሸንፈሀዋል ስልክህን አግቼ ባዋራህ ደስ ባለኝ በርታ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ብርታቱን ይስጥህ አንተ ማንም ያልተሠጠዉ ልዩ ተሠጦ አለህ
2025-08-21 14:22:54
26
user9124767931780wale
user9124767931780wale :
በፈታሪ እንዳትቀየርባት የተከበርክ ነህ
2025-08-21 11:36:26
18
maya.love53
maya maya :
abo fetari hulem aleyachu🤩🤩🤩
2025-08-19 17:58:48
5
betty21__
Betty :
አንተ መልካም ወንድ🥰
2025-08-24 08:55:25
11
zamade1
zamade1 :
እባክህ አንዳንዴ በመፈሳዊ ዜማ አዚምላት
2025-08-20 07:33:34
20
zamzam2679
የዱባይ ከቲባ👸🇦🇪 :
ወላሂ ግን እኔብቸነኝ ሳያቸው ደስ የሚለኝ🥰🥰🥰🥰
2025-08-19 16:00:39
7
user587925018624
hh :
❤❤❤❤ሁሌ አብቡ ሁሌ እንደ ፀሐይ አብሩ ፤ የልጆቻችሁን አለም ያሳያችሁ ❤❤❤
2025-08-20 05:26:28
6
hana678997
Hana :
የኔ ውዶች ስወዳችው
2025-08-20 07:16:20
5
meskikng
me love :
በአለም ካለው ሁሉ ነገር እሱ አለሸ እድለኛ ነሸ አብራችሁ አርጁ የኔ ማሮች
2025-08-19 20:30:13
5
kid9734
mekdi :
እሚገርም ነው ፍቅርህ ዋዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-19 18:11:31
5
To see more videos from user @abiyandbirhan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About