@newaddisababa: ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው! #abiyahmed #አብይአህመድ

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 August 2025 18:55:04 GMT
93088
5148
437
1408

Music

Download

Comments

jon56129
Mike :
ኦርቶዶክስ ብቶን መዝሙር ብዘምር ታቦት በስምዋ ይጠራ ነበር
2025-08-20 05:03:15
37
mafimiki0
Mafi bami 💚💛❤ :
ባልሽን ያዥልን ሴትዮ 😂😂😂
2025-08-20 08:41:14
13
titititi713
ቲቲ ገ/ህይወት :
ያዘኝ ተብሎ ተጠይቆ የሚይዘኝ ሳይሆን መንፈሱን የርስታችን መያዣ አድርጎ ሰጥቶ የያዘን አምላክ ነው የኔ አምላክ!!
2025-08-20 09:13:20
0
user8839744193901
Gech Liverpool :
ተፈራ ነጋሽ ዘፈን አቁሟል አልተባለም ነበር እንዴ🤣🤣🤣
2025-08-20 08:22:12
8
neshanshbiru
Neshan Shbiru :
ምንድን ጉድ ነው ፋና ላምሮት ነው በሉኝ
2025-08-20 08:49:19
6
gash_fikir
gash_fikir :
ዘማሪ ተፈራ ነጋሽ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተባረኩ በጣም ነው የማከብራችሁ ። እኔ አርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ።
2025-08-19 19:24:17
46
user61624287701135
ጉዱ ካሳ :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዘማሪ የጠቅላይ ሚንስትር ሚስት በማየታችን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እየሱስ እየሱስ ነው
2025-08-19 19:02:59
104
user7254131174796
Riyado Yemeni :
ባልየው ሀገር ያምሳል ሴቲቱ ደሞ ታላዝናለች
2025-08-19 20:51:08
62
mamusha887
dereje (ደረጄ ) :
ኧረ በባቲ አምላክክክክክክ
2025-08-20 09:08:52
1
temagirma
Tema Girma :
በእናንተ ፀሎት ነው የምኖረው ተባረኩ!!
2025-08-20 07:40:45
1
abel_ka16
Abel Ka :
በመንግስት ሚዲያ በህዝብ ገንዘብ በሚተዳደር ተቋም የግል እምነትን ሃይማኖትን ስብከት ማስተላለፍ ይቻላል እንዴ?😒 ህገ መንግስታዊ ነው?
2025-08-20 04:33:51
2
yeabgirum
የአብ :
ዝም ብለህ 500 ካሬ ሜትር አማረኝ አትልም
2025-08-19 20:44:56
13
millionnegash1
Million Negash :
ጥሩ ነው ግን መዝሙር ከዘፈን የሚለየው ግጥሙ በሚይዘው content ስለሆነ እግዚአብሔር ፣ኢየሱስ የሚል ቃል ከሌለው በቀላሉ ሌላ ትርጓሜ የሚሰጥ ይመስኛል።
2025-08-20 03:19:18
0
lidu359
lidu359 :
የጨከነች ከአለም ክብር ይልቅ የአምላኩዋ ፋቅር የያዛት ጀግና ሴት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-20 08:17:05
6
user6668559581239
user6668559581239 :
ይህ ሁላ መጋጋጥ በሰላም ነው
2025-08-20 06:02:57
2
dudulvee
jerry :
ሲጨንቁ😳
2025-08-20 08:29:17
0
mesewu1
Mesafint Kiros :
ያዘኝ ያዘኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ማን ተፈራ ነው እሚይዝሽ 🤣🤣🤣🤣
2025-08-20 06:37:58
1
fanosbekele
Estif23 :
ሀይማኖት የግል ነው።ግን እባካችሁ ለሀገሪቱ ዜጎች ሰላም ስጡ
2025-08-20 08:14:52
1
kenean52
girls mam :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የእግዚያብሄር ስም የምትጠራ ክብርት ደስ ይበልሽ
2025-08-19 20:10:54
1
safisha03
ሳፊ🌸 :
ንቀት ነዉ የ ያዘኝን ክሊፕ አብይን ያላሰራሽዉ🤔
2025-08-19 22:15:04
3
haymiasfaw
@haymijesus :
አሜን ያላንተ ማን አለን መንፈስ ቅዱስ ያዘን
2025-08-20 08:57:05
0
elsaaa902
elsaaa902 :
ዘመናችሁ ይለምልም ቀዳማዊት እመቤት❤❤
2025-08-20 08:34:56
1
mimimesfin12
MIMIMESFIN12 :
አሜን ያዘኝ
2025-08-20 03:19:01
6
love.old2
love old :
ለምን መዝሙሩን አትተይውም
2025-08-20 08:33:52
0
jone47445
jone@47 :
ተባሩኩ
2025-08-20 03:37:28
3
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About