@silasen: ኢየሱስ ሲባል ይከፋቹሀል .. . . #ስብከት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #መዝሙር

ሥላሴን አመስግኑ
ሥላሴን አመስግኑ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 August 2025 22:38:36 GMT
90491
16199
176
2709

Music

Download

Comments

tsega945
Tsega :
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና።” ሮሜ 10:9እሄንን ቃል ምን ታረገው???
2025-08-20 07:15:32
24
temeguta
@teme :
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና።” ሮሜ 10:9
2025-08-20 04:49:32
6
user2747426907177
ማርያም እናቴ :
በትክክል አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-08-20 05:52:45
143
alemneshyebeka
አንተን ለእኔ ብቻ 😍😍😍😍 :
ማርያምን እኔም በጣም ይከፋኛል ጌታችን መድሐኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ቢሉን ደስ ይለን ነበር ግን ምን ይደረጋል ወረዱ አሁንማ ነብይ ነው እያሉ ነው ብቻ ማረን ማለት ነው
2025-08-20 07:29:46
56
lideebizune
lideebizune :
እ/ግ ልቦና ይስጣቸው
2025-09-17 11:58:17
1
fillman2
ተክለስላሴ ዘኦርቶዶክስ✝️(Fill Man) :
ስሙ ኃይልና ጉልበት አለው:: መድኃኒዓለም የጌቶች ጌታ ነው::🙏🙏🙏🙏
2025-09-23 10:42:23
3
tarikr00
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ☦️🙏🤗 :
ስሜን አንብቡ ❤️
2025-08-20 14:21:30
28
27d212
DANI :
ኢየሱስ ጌታ ብቻ አይደለም የጌቶች ጌታ ነው
2025-09-22 01:42:44
2
user534531020034
user534531020034 :
ክብር ይስጥልን መናፍቃን እንዲያዩት የቻልነውን እናድርግ🙏🙏🙏
2025-08-21 18:32:01
3
ethiopiwi13
አገር ወዳድ :
አዎ ይከፋናል ሰው እንኳን አቶ ጋሼ ጌታዬ ፕሮፌሰር ዶክተር እታባ እቴቴ አባዬ እማዬ አባዬ እየተባለ የክብር መጠሪያ አለው የሰማይና የምድርን የጌቶችን ጌታ እንደቀልድ እየሱስ ጌታ ነው ሲባል እንዴት አይከፋንም
2025-09-13 20:23:41
0
usermasetabaltena1
maste baltna :
የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ነው
2025-08-20 08:54:05
13
endket
ገብረ ዮሐንስ ENDALE :
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ:የአማልክት አምላክ:የነገስታት ንጉስ ነው።አማላጅ ያይደለ ፈራጅ ነው።🥰🥰🥰
2025-08-20 19:21:40
7
user5474296545729
DESALEGN :
የጌቶችጌታየንጉሦችንጉሥ
2025-09-24 14:32:17
0
abe2500
𝐀𝐁𝐄 𝟐𝟗𝟏𝟑 :
እየሱስ ጌታ ነው ማለት የጌቶች ጌታ ነው ማለት እኮ ነው ቃላት ማሳመር አይደለም አላማችን ጌትነቱን ለ ዓለም ማወጅ እንጂ ደግሞ እየሱስ ጌታ ነው የምንለው ሌሎች ጌታ አይደለም ስላሉ ሳይሆን ስላለመኑ ነው 🙏🙏
2025-09-03 11:46:26
1
mahiasmre
mahiasmre :
የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መድሀኒአለም 🥰🥰🥰
2025-09-01 14:23:40
2
mk2116
Marakie :
እየሱስ ጌታ ነው ለሚለው ። የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ። እየሱስ አምላአካችን የፈጠረን ነው።
2025-09-13 14:22:58
1
adebenesh.bikila
Adiye 🦋🦋 :
በትክክል አባታችን ጔደኛቸው እኮ ነው የሚያደርጉት ለሰው እንኳን ክብር ይሰጣሉ እኝህ ናቸው እንግዲህ።።።።
2025-08-20 09:21:04
1
biniyemelakulij
biniart :
ሚገርም አገላለፅ
2025-08-20 14:49:12
4
papi.219
papi :
Part 2 🙏🙏🙏
2025-08-20 13:20:16
4
user9053399530067
ዞ የማርያም ልጅ :
እየሱስ ክርስቶስ የገቶች ገታ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ነው ክብር ይግባውና ለስሙ አሜን
2025-08-28 08:30:59
1
user4277539528242
ዮአኪን :
ትምህርት ማለት እንዲ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-20 16:22:32
5
user179912662060
ቴዲ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
2025-08-20 19:25:24
5
makrinaaaaa
makrinaaaaa :
የጌቶች ጌታነው አምላካችን ነው
2025-09-14 18:47:14
1
abrish2729
የቤተክርስቲያን ትምህርት :
@የቤተክርስቲያን ትምህርት:አንዳዴ ግን ልማድን አስተምህሮ ለማድረ የሚከድበት ምንገድ ትክክል አይደለም ፤ ለምሳሌ ክርስቶስ ፣ አማኑኤል ፣ ስንል የጌቶች ጌታ ብለን እንጠራለን ? አንጠራም ለምን እኛ በልማዳችን ክርስቶስ የማለት ልማድ ስላ
2025-08-20 13:25:04
2
yitagesu.tamene
yeab lji :
ቃልህይወትን ያሰማልን
2025-08-20 17:44:41
0
To see more videos from user @silasen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About