@tarik077: ➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦➦ #ልዕልት ሣራ ግዛው፤የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ተወዳጅ ልጅ የሆኑት የልዑል መኮንን ባለቤት ናቸው። ስለሳቸው ከሚነገሩ ታሪኮች አንዱ👇 #ልዕልት ሣራ ገና ተማሪ ቤት እያሉ ነው አሉ፤እና በሆነ ቀን ላይ ከትምርት ቤት ጓደኞቻቸው ጋር አንድ ላይ ሆነው ምሳቸውን እየተመገቡ ሳለ፤ጃንሆይ ተማሪዎችን መጠየቅ እና መሸለም ይወዱ የለ? ድንገት ሳይታሰብ ጃንሆይ ተማሪዎችን ሊጎበኙ እነ ልዕልት ሣራ ግዛው የሚመገቡበት ክፍል ይገባሉ።ተማሪዎቹም ጃንሆይን ሲያዩ በፍጥነት ከተቀመጡበት ተነስተው በመቆም ጃንሆይን እጅ ነሱ። #ልዕልት ሣራ ግን ብቻቸውን እንደተቀመጡ መመገባቸውን ቀጠሉ።በታዳጊዋ ያልተለመደ ነገር ጃንሆይ ተገርመው፤ጠጋ አሉና ፈገግ እያሉ "ለምንድን ነው ሁሉም ጓደኞችሽ ሲነሱ እና እጅ ሲነሱኝ አንቺ ብቻ ያልተነሳሽው?? #ታዳጊዋ ልዕልት ሣራም እንዲህ ብለው መለሱ፦ "ይሄ የምመገበው ማዕድ ከሁሉም በላይ የተከበረ ስለሆነ ነው ያልተነሳሁት ጃንሆይ።" #በታዳጊዋ ብልህነት እና አስተዋይነት የተደነቁት ጃንሆይ፤ ወዲያውኑ ለሚወዱት ወንድ ልጃቸው፤ለልዑል መኮንን አጯቸው ይባላል። ሣራ ግዛው፤ ከባለቤታቸው ከልዑል መኮንን ኃይለሥላሴ እና ከእቴጌ መነን ህልፈት በኋላ፤የጃንሆይ ልዩ አጃቢና አስተርጓሚም በመሆን ያገለገሉ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ልክ እንደነ ልዕልት ፀሀይ ኃይለሥላሴና ልዕልት ሂሩት ደስታ ሁሉ፤ በነርስነት ሙያቸው የተለያዩ የመንግስት ሆስፒታሎች ውስጥ እየተዘዋወሩ በነፃ አገልግለዋል። እና ተወዳጇ ልዕልት ሣራ ግዛው፤በሌሎች ሀገራት የንጉሣዊያን ቤተሰቦች ዘንድ በጣም የሚታወቁና የሚወደዱ ልዕልት ነበሩ።በተለይ ከንግሥት ኤልሳቤት ጋር ወዳጆች እንደነበሩ የሚታወቅ ነው።
𝗟𝗜𝗢𝗡 𝗢𝗙 𝗝𝗨𝗗𝗔𝗛
Region: ET
Wednesday 20 August 2025 06:29:32 GMT
Music
Download
Comments
user6682861698730 :
ልዕልት ሳራ ግዛው በ1949 ዓ. ም ባለቤቷን ልዑል መኮንን በሞት ካጣች በኋላ 5 ወንድ ልጆቿን አሳድጋ ለቁም ነገር ያበቃች
በወታደራዊ ደርግ ዘመን ከነልጇቿ ለ14 ዓመት በስር ቤት ያሳለፈች።በኋላም አህአዴግ ሲገባ ከስር ተፈትታ እስከ ሞተችበት 2011 ዓ.ም በአሜሪካ የኖረች።ልጆቿም የዋቢ ሸበሌ ሆቴል ባለቤቶች ናቸው ።የአብዮተኛው ጥላሁን ግዛው እህት ናቸው።የልጆቿ ስም ሚካኤል,ተፈሪ,በዕደመሪያም,ዳንኤል
2025-08-22 21:55:07
2
የመስከረም ጀምበር :
ልእልቷ 60ዎቹ ላይ የተማሪዎች እንቅስቃሴ ሲመራ የነበረው የጥላሁን ግዛው እህት እንደነበረች አንድ የታሪክ መፅሀፍ ላይ ያየሁ መሰለኝ ምን ትሉኛላቹ እውነት ነው ግን...???
2025-08-21 18:26:19
4
yab :
Gorgeous, isn't she?🥰🥰🥰 we had once a civilized government and people before we turned into nothing !
2025-08-21 10:38:14
8
bgugesa :
ከፍተኛ ፍርድቤትን አለፍ ብሎ በስማቸው የተሰየመው ልእልት ፀሐይ ሆስፒታልም ነበር የዛሬን አያርገው እና
2025-08-20 20:02:04
2
Ayu Doss :
አሁን በሂይወት አሉ?
2025-08-20 17:37:05
5
Gebreslassei :
የባላቸውና የአማቻቸው ስም አልተመሳሰለም ?
2025-08-20 15:38:55
7
ድሬደዋ :
ምነው በዛ ዘመን በነበርኩ
2025-08-24 12:09:26
0
ኤልሮኢ :
ውበት ድሮ ቀረ😳
2025-08-21 19:51:57
3
""አደራሽን,,ማርያም"" :
ታሪክ እወዳለው ቀጥል 🥰
2025-08-20 15:41:08
16
Africa@1 :
በሕይወት አሉሉ በቪድዮ
2025-08-20 15:01:16
3
bezuuuuu :
Is Prince Mekonnen, the one who allegedly died in a car accident ?
2025-08-22 13:06:17
0
KABERAK FEKADU :
አስገራሚ የሆነ ውበት ነው የነበራት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-23 06:11:30
0
🎀Flower nails & Hina 🎀 :
wyyy siyamru
2025-08-22 09:44:14
0
Dagi⚡️ :
dero yeneberew GRACE gn 🔥🔥
2025-08-22 08:56:37
0
Beny_ay :
look at her
2025-08-22 09:26:38
0
My world :
ሳራ ግዛው እጅግ ውብ ሴት ነበሩ
2025-08-20 15:56:51
4
Mekdi :
ልዕልት ሳራ ይግዛው🥰🥰🥰
2025-08-21 15:55:15
2
Eyo :
ዘመኑን ያለፈ ውበት!
2025-08-22 00:48:35
2
Mumu🦋 :
በስተርጅና እንኳ እንዴት ነው ሚያምሩት
2025-08-20 13:02:36
5
Abera :
Lion of Sidaama, the king of east africa, the Garo kingdome
2025-08-21 20:40:21
1
tigray390 :
Sister of the legendary Tilahun gizaw (Maychew, Tigray)
2025-08-20 22:40:27
1
Gelila Girma :
my grandma told me this story a long time ago 😍
2025-08-20 17:48:27
1
Tewodros183tedy!!!! :
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏!!
2025-08-20 08:13:41
3
fev_gs :
I am so glad that I get to hear the story behind. a lot of people have told me that I look like her. I always wonder who she was
2025-08-21 07:34:16
1
YOYO :
እውነትም ልእልት እንዴት ነው ምታምረው
2025-08-20 16:11:42
1
To see more videos from user @tarik077, please go to the Tikwm
homepage.