@roooooo400: 90s የት አላችሁ #90skids #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #1990s #fyp #foryou

ROBA♌️ GGMU🎭
ROBA♌️ GGMU🎭
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 20 August 2025 13:29:32 GMT
1573243
193472
2897
28524

Music

Download

Comments

momismylife652
.................. :
ሁሉንም ተጫውቻለው የሚል ላይክ 😊😊
2025-08-25 15:59:25
4717
yobe03elias
እዮብ መኮንን ∞ኤልያስ መልካ :
የፌስታሉን አሁንም የሚያደርግ አለ🙏🥰
2025-08-20 18:39:27
3279
akijr11
AKRIM JR :
26 አመቴ ነዉ አረጀሁ ማለት ነዉ ትዝታ ዉስጥ የከተተኜ 😭
2025-08-21 00:35:07
875
bereket.lema.fooo
ልዩ❤️‍🩹19 :
አረ በመድሀኒያለም አስለቀስከኝ እኮ🥺🥺🥺
2025-08-20 22:32:02
885
ibrahim_sayko
It’s IBRO 🎶 :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ
2025-08-21 06:56:22
357
kirkos.15
kira :
የእሳቷን ነገር ስናደርግ ተው እንዲህ አታድርጉ አይጥ ይራባል እንባል ነበር
2025-08-20 16:18:20
130
thenahi13
The Nahi🦅 :
I missed those days😭💔
2025-08-25 22:58:15
64
tesfa4499
Ṭ Ɛ § f Æ🧸 :
ልጅነቴ ናፍቀኝ🥺
2025-08-21 03:23:53
177
bilen.abate21
Bilen Abate :
ተመስገን 🙏 የዛ ደግ ዘመን ልጆች ነበርን🥰🥺
2025-08-27 04:06:02
160
kal......75858
KAL👨 :
ከዚህ ትዝታ ከወጣው በኃላ ህይወቴ ችግር በችግር የሆነው😔😔
2025-08-21 05:15:46
73
niser7816
GGMU🏆 :
እረ ተውን ተስፋ አታስቆርጡን የድሮውን ጊዜ እያስታወሳችሁ
2025-08-20 17:20:38
60
biruk.alemu.16
BIRUK 16 :
አታስለቅሰኝ🥺
2025-08-30 19:07:42
5
nardos.engidayehu
Nani👸 :
ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ቆይ አንዱ አንዱን ሳያይ የተለያየ ቦታና ሀገር ሆኖ እንዴት ነው አንድ አይነት ነገር እያረግን ያደግነው ወይስ በኛ ዘመን ሆድ ውስጥ curse ይሰጥ ነበር🤔
2025-09-06 18:54:35
11
seare21.14
seዓre suዳናwi 🇵🇸🇵🇸غقع :
ልጅነት የናፈቀው Like ❤
2025-08-28 15:34:11
7
ekutii11
E k R A M🤌 :
በሀይላንድ ክዳን አሁንም እጠጣለው🙂😂
2025-08-21 09:19:07
57
hab2223
Habtewold :
ቆይ ግን አንድ አይነት ሀሳብ ነበር የምናስበው አንድ አይነት ተግባር🥰🥰
2025-08-26 07:24:52
21
kassmall
Kassmasse 🫡🫡🫡 :
ተመሳሳይ ቤት ተመሳሳይ ኑሮ 90's ለራሳችን ተነስተን እናጨብጭብ 👏
2025-08-23 18:44:56
172
lukasadu
luka :
koy hulum sew temesasay lijinet nwa yasalefew
2025-08-30 13:31:51
6
birikti33
ብርክቲ :
ማደጌን ጠላሁት🥺🥺🥺
2025-08-27 20:18:53
7
user9913410021834
Ⓐ Ⓑ Ⓓ ⓘ :
ሁሉንም የተጫወተ
2025-08-21 11:12:41
26
user962356266670
eldana@16 :
ለምን እንደሆን አላቅም ውስጤ ተረበሸብኝ ጊዜ ሚመለስ ቢሆን ምን አለበት
2025-08-27 18:57:49
7
7037mahdu
mahder :
እድሜዬ ሄደ የምትሉ ሁላ እንኳን ሄደ ያኔ ባትወለዱ ይሄን የመሰለ ትዝታ አይኖራችሁም ነበር 🥺
2025-08-21 14:39:06
6
yonipp0
YONA 🔞💪🔞 :
እንደኔ እምባው የመጣው🥺
2025-08-24 18:45:14
5
yoh25680
🫀𝐲𝖔𝖍𝖆𝖓𝖆🎧 :
ክላሲኩ እራሱ🤌🏻🥰
2025-09-06 12:06:13
7
To see more videos from user @roooooo400, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About