Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@um.yasmine45: ለአሰሪዎቼ ቀለል ያለ እራት ልስራ
UM YASMIN🇪🇹🇸🇦የአደም አለሙ ልጅ
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 20 August 2025 13:38:03 GMT
260009
4916
145
858
Music
Download
No Watermark .mp4 (
27.46MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
27.46MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ዘሀሪ የቃሉዋ :
እንደምግብ ስራ መጥፎ የለም እንዳትሞክሩት
2025-08-21 09:46:15
27
ሰዉ እንሁን :
🥺😢ዉዴ ስራዉን ጎበዝ ነበርን ግን የአሁን አርቦች አብደዋል ስሪ ትልሻለች አስቤዛ የለም ከእነሱ ጋር መድርቅ እነሱ ለሚበሉት በዛ ላይ ደሞዝ አይከፍሉ ተስቃየን እኮ ሆቴል ዉይም የተላለያየ ካፓኒ ቢኖር ምግብ ስራ ቀላል ነዉ
2025-08-20 22:44:45
14
Alhamdulillah for everything☪️ :
ግን ምግብ ሥራ ይጎዳል እደት እደሠለቸኝ🥺
2025-08-21 05:36:10
22
እየኖርን :
እኔ አለሁጂ ኢጃዛቤት ምግብ ስራ መጣ ማነው ምግብ እሚሰራ ሲባል እኔ እሄዳለሁ እያልኩ መሄድ ስሪ ሲባል ስልኬን ከፍቼ መስራት አልችልም ያልኩበትን ቀን አስታውሼ አላቅም😁
2025-08-20 19:48:09
11
Z 1️⃣9️⃣ ገብርኤል አባቴ ✝️⛪🇨🇬 :
ምግብ መስራት ቀላል ነው ዕቃ ማጠቡ ነው የሚከብደው
2025-09-05 09:20:40
2
🤍🦋 :
ኣንቺ እኮ ኣይደለሽም የሰራሽው ታድያ ራስሽን ልመጂ🤭😂😂
2025-08-21 04:20:17
10
UM YASMIN🇪🇹🇸🇦የአደም አለሙ ልጅ :
ሪያድ ውስጥ ስራ ያላቹ ጠቁሙኝ ስራ የፈቱ እህቶች አሉ
2025-08-20 20:09:34
0
@𝐋𝐢𝐠🅜ቾ●──────❚❚የእረባሿ ❥✟ሲስ :
የምር ስርች እያረግሁ ስሰራ እደዚህ አይደለም ትለኛለች
2025-10-10 22:22:37
2
ህይወትን በተስፋ :
እኔም የያስሚን እናት ነኝ ስሜን ለምን ቀማሽኝ😂😂😂
2025-10-04 17:20:15
0
ላታነቡኝ አትግለጡኝ🧕🇪🇹♥️ :
ደክሞኛል ሰዎቹ አስጠሉኝ የቻልኩትን ግን እየሰራሁ ነው
2025-08-21 09:07:27
2
ልቧሟ ድሀ 👑🦋💞 :
እረ እኔ ይህን ስሬ አትለኝም ግን ምርጫቸውን በምን ልወቀው ስሰራ አይበሎም ምን ላርግ እፍፍፍ ድካም ብቻ😢😢
2025-11-08 17:44:35
0
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 :
ምድር ላይ የማይቻል ነገር የለም 💪💪ግን እንደምግብ መስራት እምያስጠላኝም የለም ምሰራው ዛሬ ለነሱ ነው ነገ ግን አይታወቅም
2025-08-21 15:48:56
1
ዙዙ ነኝ የጎጃሟ :
መልሽ ማሬ
2025-08-22 20:32:34
0
ኡሙ ኢፍራዝ :
ሥራውን ፈልጉልኝጂ እሠራዋለሁ መያቅተኝም
2025-08-21 00:31:07
0
S💍💋M💏 ስጦታየ :
እስክ ስራ ፈልጉልኝ
2025-08-21 09:07:36
0
fatuma 🌹🌹🌹🌹🌹 :
አልችልም ማለት ይጠቅማል በደህናብር ከገባሁ መቸ ሲጠፋኝ እድሜ ለሶሻል ሚድያ🥰🥰🥰
2025-08-21 09:07:27
4
ቤቲ ናታን :
የጨመርሽው ፃፊልን
2025-08-21 03:40:28
1
𝚍𝚎𝚜𝚝𝚊 :
የአረብ ምግብ ሶስትሽ ቢከፍሉኝ አልሰራም በፅዳት መጥቸ መከራየን አሳየችኝ የምሰራው ሁሉንም
2025-08-20 20:54:03
0
Aነኘ ሶብረኛዋ@😍😍❤ :
እህቶችወላሂምግብ. ሠራከባደነወእግሬአብጦል. 😭😭😭😭😭
2025-08-22 06:48:26
1
jemi y,, :
ማሻ አላህ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ🥰🥰🥰
2025-08-20 20:25:11
1
madeenamadeena357 :
ምግብ መስራት በጣምነው ምወደውኔ ሰርቸ አልጠግብም ሴትዮየ አች የሰራሺ እኛን ታወፍርያለሺ አችግን በደብ አትበይም ትለኛለች መስራት ወዳለሁ መመገብ ላይ ደካማነኝ😔
2025-08-20 22:02:50
0
Nari Hussen :
elemdalehu enji be1000 ema alseram mn bewetagn bye😏
2025-08-20 18:12:37
1
zuzu bint seed :
አወ መልመድ ጥሩነዉ
2025-08-20 20:31:33
1
3 :
እቃ ባሟሊ ይሰራነበር ምኗጋለው ጨጓራ ይልጣሉጅ ለነሱ ሆድ እኔ ተጨንቄ😭
2025-10-24 10:39:13
0
እሙ ሳሙኤል💚💛💓 :
ምግብ መስራት ቀላልነው የሚሰራዉ ካለ
2025-11-09 00:43:40
0
To see more videos from user @um.yasmine45, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
بشارة ولد الاخ بدون اسم 🤍 حلالكم 🫶🏻 #دعوات_الكترونيه #fyp #بشارة_مولود
rooda keyf❤️#lyrics #somalilyrics🌺😕💎 #jawi #somalitiktok #fyp
Satan😈#империякёсем #султанмурад #кëсем #мурад #великолепныйвек #рекомендации
شەطب ….🙂💔#fyp #kurdstan #foryouu #fypシ゚viral #foryoupage
@rafael_cabral4 @lukinhacantor Esse menino é abênçoado por Deus, de onde não havia esperança ele se fez presente com seu dom de cantar, e prometeu tirar a família da pobreza, que Deus abênçoe ele o empresário Rafael Cabral, compratilha pra ajudar nessa caminhada! #mjmusiccy #cantor #musica #forró #sertanejo #artista
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy