@melegnaa: የእንቁላል ከሪ @Melegna መለኛ ልዩ የፎሶሊያጥብስ የዛሬውን የምግብ አይነት ከፈለጋችሁ ብቻውን ካልሆነ ደግሞ ከተለያዩ ምግቦች ጋር አብሮ ወይም እንደማባያ አድርጋችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ ። ለፆም ወቅትም ልዩ የሆነ አማራጭ ነው ። የሚያስፈልጉ ግብዓቶች - 2 ካሮት - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 1 አነስተኛ ዝንጅብል - 100 ግራም ፎሶሊያ - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት እያንዳንዱን የአትክልት ግብዓቶች በሚፈባ ማጠብ እና መላጥ እንዳትዘነጉ ። ቶሎ እንዲበስልላችሁም በቀጫጭኑ ብትከትፉ ይመረጣል ። - 1 የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት - 1 የቡና ማንኪያ የቀይ ቃሪያ ዱቄት ተጨማሪ ቅመም በ እናንተ ምርጫ መጨመር ትችላላችሁ - 3 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ - የምትፈልጉትን ያህል ጨው ቀምሳችሁ - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ሰሊጥ ማባያ - ቂጣ - የተጠበሰ ዳቦ - እንጀራ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 21 August 2025 07:58:12 GMT
318325
8972
111
1024

Music

Download

Comments

elsagezzz
Elsa gezz 🧜🏼 :
በሰሊጡ ፈንታ ሊጥ ብናስገባስ ?
2025-08-21 12:35:26
13
selamduye
Mitta :
i like how classy mean you are 😂😂😂😂
2025-08-21 09:45:03
59
bloombloom577
bloom bloom :
ምን ይረክሳል አዳማ ኪሎ 100 ብር ነው
2025-08-23 07:16:32
7
lem.lem713
lalie :
seliteu saytames new?
2025-10-16 12:03:14
0
adisu_taye19
Adisu😜 :
ዶሮ ወጥ ያለዶሮ እንዴት እንደሚሰራ አሳየን ✋
2025-08-21 08:37:24
14
umuuseidah
hamdiya📿 :
የሶያሶስ የአሰራር
2025-09-09 13:05:33
2
motta4682
motta4682 :
አባ የምትጠቀመው ዲጂታል stove ብራንዱ ምንድነው
2025-10-07 10:02:00
0
bisratdiscovery
bisratማንነበር :
አሪፍ ነዉ !!ቀይሥር የሚጣፍጠዉ እንዴት ቢሰራ ነዉ?? አፕልን እንዴት ይሠራል????😜
2025-08-21 10:16:30
1
marthaasres
የማርያም ሰጦታ :
የሶያ ሶስ አሰራር
2025-08-21 13:47:09
3
ruhamaamex
user6936394417880 :
ፎሰሊያ አይከተፍም በእጃቹ ብቀነጥሱት ይመከራል
2025-08-21 11:45:40
2
the.futurex7
mihret :
melgna Ai not ende koy😁
2025-09-11 17:34:40
1
iloveyoumom9683
ለይላ ليلا ليلا :
የቀይ ቃሪያ ዱቄት ማለት ሚጥሚጣ ነው በርበሬ ነው ወይስ ሌላ ነው?
2025-08-22 09:01:40
1
hayuni100
umu meryem collection :
መልስህን በድምፅ ስታደርገው ደሞ wow በጥሬ መመገብ ትቺላላችሁ 😁😁😂
2025-08-22 05:30:27
5
romi35929
Romi :
አቶ መለኛ አክብረው በነገር መታ የሚያረጉት ነገር ዘና ያረጉኛል ታዲያ ምግብዎትም ይመቸኛል
2025-08-22 12:28:43
4
isak3047
isak :
ፎሰሊያን በቤት ውስጥ እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን ?
2025-08-21 17:55:11
1
weda.bitawe
Weda Bitawe :
ትለያለህ
2025-10-10 14:57:28
1
yenenate
yene nate :
ምግብ አያልቅብህም🥰🥰🥰🥰
2025-08-23 06:50:44
2
fasikaweldeyesus
fafi :
ጥሬ ፎሰልያ 😁😁
2025-08-22 01:53:30
1
lulumer7
LULU :
አንተ ባትኖር ማን ያስቀኝ ነበር 🙏
2025-08-21 14:04:56
1
ethi967
United :
ጥብሱ ካልተመቸህ ጥሬውን አድቅቀው😂😂😂😂
2025-08-21 11:53:09
1
kalkidansemegn
kalkidansemegn :
Thank you
2025-08-21 09:27:28
1
user5432605253093
ሀበሻወርቅ ደመቀ :
ለነጮች የሚሆን ሳንዱች ስራልን
2025-08-23 16:04:38
0
mekilit33
ኮሮሪማ :
ጥሬውን መብላት ትችላላችዉ😁
2025-08-27 06:07:51
0
user565445230209
sarcho :
የፎሶልያ ግን ጥቅሙ ምንድነው
2025-11-17 15:17:00
0
semilayeeee
semila :
ጥሬውን መብላት ትችላላቹ 😳😳😳😂
2025-09-03 06:30:08
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About