@ssolomonb4: #ethiopian_tik_tok #vairal #video #tiktok #foryoupage

Solomon B4
Solomon B4
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 21 August 2025 08:34:44 GMT
122507
3156
221
560

Music

Download

Comments

worksew0
weyqize :
ምቀኛ በምቀኝነትና በስም ማጥፋት ልታብድ ነው።
2025-09-04 10:28:23
0
webshet3
Webshet Getachew :
አርባምንጭ እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ ተቀብራ እንደነበር ግልፅ ነው።
2025-08-21 17:02:21
5
user7694045818697shukri
Koket Love :
ስለ ሶዶ ምን አገባህ? ስለ ትግራይ ካወራህ አይበቃም ?
2025-08-21 20:56:30
6
user2243080616179nuh
creater.search.inshite :
ሶዶ ከድሮ ጀምሮ የፍራፍሬ ሀገር ነው!
2025-08-22 10:30:49
6
getahunluluseged
legaba :
መለሰ እራሱ የፃፈውን ነበር እንዲጠይቁት የሚያደርግ የነበረው;አብይ ቀጥታ ነው ከጋዜጠኛ ጋር ቃለመጠይቅ የሚያደርገው!አቢቹን አትችሉትም::
2025-08-21 13:36:59
4
tekalignelectronics
ተካልኝ ኤሌክትሮኒክስ :
ዉሸት ሰዉ ስለሚወደዉ ነዉ የወጣዉ
2025-08-21 17:34:36
5
w0ndimagegnurkush
w0ndimagegnurkush :
ለአርባምንጭ ምያስፈልገው አብይ ነው
2025-08-26 04:05:44
1
milkythegalaxy
mky :
ከገጠር የአመራር ሚስቶችና ልጆቸን በአውቶብስ ወደ ሶዶ አመላልሶ አምጥቶ እንጂ የከተማ ሰው፣ ወጣቱ አልወጣም!
2025-08-22 08:41:02
9
.hakuna.matata08
🇪🇹🦅 hakuna matata 🦅🦅🇦🇷 :
እውነት 2 ዛፍ ለ2000 በምል መርህ ቃል በጀግናው መሪ መለስ ዜናዊ የተከልኩት ችግኝ ዛሬ በጣም ትልቅ ዛፍ ሆነው ዛሬ ተቀረጠ
2025-08-21 16:37:54
6
muhammedgobena
Muhammed🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አንተም አትበጥረቅ በማስረጃ መሳየት ካልቻልክ እኔ ለሳይክ እችላለሁ
2025-08-21 16:27:48
1
bsbsh55974
bshasha :
ተዘፍዝፈህ ወሬ ታወራለህ አብቹ ለሀገሩ ስራ እየሰራ ነው
2025-08-24 18:18:08
0
zewdwheily
zewdwheily :
አብይ የአዲስ አበባ ከንቲባ ነው ከመሸ በኋላ ከ20ኪሎ ሜትር በኋላ ማለፍ አይቻልም
2025-08-21 12:32:04
12
admasu9386
Admasu :
የአብይ ዉሸት ተነግሮ አያልቅም
2025-08-21 13:09:59
30
getachewleta945
Getachew Leta :
ምን አገባህ። አብይ ሥራ ላይ ነው።
2025-08-21 10:48:59
7
mamayeyirgalem
mamayeyirgalem :
ሶዶ እና አርባምንጭ ከድሮም በፍራፍሬ ይታወቃል ::
2025-08-22 17:59:38
3
habitqdhei9
ሀቢ ሰማይ :
ቅናት የማያደርገዉ ነገር የለም ተንገበገብክ😂ስለደብረፂዮን አዉራ ስለኢትዮጵያ እና አብይ ምን አገባህ
2025-08-22 20:06:27
0
atu3291l7
ዘአርሴማ :
የጥሬ ስጋ አካባቢ ነው
2025-08-22 05:45:09
2
admiralendfethiopia
Natenael ✨🔥 :
ገና ትግራይ መጥቶ በለስ እኔ ከመጣሁ ነው የበቀለው ይላል 😁😁
2025-08-24 15:14:19
0
curriio
Prophet Dagim Degu :
የአብይ ሁሉም ውሽት ነው
2025-08-22 08:51:37
2
firye2
Firye 2 :
አርባምንጭ ከሶዶ አይበልጥም 🥰🥰
2025-08-22 10:12:43
5
ana915646
ana :
ኤረ ዉሸት ነዉ
2025-08-21 16:48:34
0
bulgaria1100
Mesay ቡልጋሪያ :
ምርቃናውአልበዛም ??
2025-08-22 03:59:03
0
gloryeyuel
gloryeyuel :
ምንም ውሸት የለውም እውነት ነው 🙏
2025-08-22 15:17:37
0
aydiz6
Aydizar :
ሰውየው በቃ ለካሜራ ብቻ ነው የምሰራው😂😂 ምንም ህዝቡ አይወደውም እዛ የነበሩ ሰዎች ተከፍለው ነው የተሰበሰቡት😂😂
2025-08-25 06:11:58
0
user3657068420705
barii :
ለሀገር መሪ ክብር የማትሰጥ ....ና ዋንጫ ከወደ አፉ ይሰፋል።
2025-08-21 19:54:34
0
To see more videos from user @ssolomonb4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About