@bale_netelaw12: ይሔኔ ሀብታም ወይ ታዋቂ ሰው ቢሆኑ ኖሮ ጠዋት ንግሱ ላይ ከብፁአን ሊቃነ ዻዻሳት አጠገብ ተቀምጠው አልያም አውደምህረቱ ላይ ታቦቱ ፊት ቆመው ድምፅማጉያ ተሰቷቸው እንዲናገሩ እድል ይሰጣቸው ነበር። እሳቸው ግን የተደረገላቸው ድንቅ ነገር ዝም ብለው ማለፍ አልፈለጉም። እንደዚህ እየተገፉም መመስከራቸውን ቀጥለዋል። ግን አንድ ነገር እናስየውል ቤተክርስቲያን በአንድ ሰው አትለካም!!! #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
ባለነጠላው✨
Region: ET
Thursday 21 August 2025 13:49:22 GMT
Music
Download
Comments
Ab Godly💪 :
አይደለምኮ ሁሉም መሆን ያለበት በጊዜው ነዋ! ማኅሌት ላይ ወይ ሰአታት ላይ ወይ ቅዳሴ ላይ አይደለም ምስክርነት የሚሰጠው። የራሱ የሆነ ቦታ አለው እሳቸው የልባቸውን መናገር ፈልገዋል ግን ደግሞ ካህኑም ሥርዓት የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት። ከቅዳሴ በኋላ አውደምህረቱ ላይ ረጅም ሰዓት ወስደው ምስክርነታቸውን መስጠት ይችላሉ እንደውም ሰፊ ህዝብ ያገኛሉ። እና ሁሉንም ነገር ከመገፋፋት አንፃር ባንመለከተው!!!!
2025-08-21 14:50:17
2673
daviD(°-°) :
ስርዓተ ቅዳሴ እንወቅ በቅዳሴ ሰአት መላእክት ተነጥፈው ያመሰግኑታል 🙏🙏
2025-08-21 14:58:27
680
user8128107970977 :
ለሁሉም ቦታ አለው በቅዳሴ ስዓት ከሆነ ካህኑ ልክ ናቸው
2025-08-21 14:51:46
220
bibi sha447 :
ወንጌል የገባቸው አባት
2025-08-22 04:47:42
255
Kefyalew የሀበሻ ልብስ2123 :
ከቤተክርስቴኒቱ ህግና ስራት እሚበልጥ የለም
2025-08-22 04:08:44
88
ቃል ነበር :
ተከልክሎ ሳይሆን የቤተክርስቲያኗ ስነስረዓት አለው ቅዳሴ ሳያልቅ ማውራት አይፈቀድም ስርፀ
ዓት አለው
2025-08-22 14:48:31
97
እሙ :
ለምን ለመናፍቅ መንገድ ትከፍታላቹ መልካሙን ነገር ብንቀርፅ ብናስብ😔😔😔
2025-08-22 18:44:03
52
☀️Serkina🌴 :
ይገርማል የራሳችን ጠላት ራሳችን ነን አሁን ይሄን መቅረፅ ለምን አስፈለገ?? ሁሉም ነገር ስርአት አለው መቸኮል ዋጋ ያስከፍላል
2025-08-21 19:22:07
66
ኢየሱሰ ይመጣል :
ኦረቶዶክሰ የየሱሰ ጣላት ንች።
2025-08-22 15:58:28
5
🔇💎🛤️🏝️Haron :
ከስርአቱ በፊት ስለ ጌታ መድሀኒያለም መመስከር ይቀድማል
2025-08-21 18:03:35
115
ኢየሱስ ብቸኛው መግቢያ በር! :
😳😳ግን ለምን ኢየሱስ ሲባል ያንገሸግሻቸዋል😏😏😳😳😳😳😳
2025-08-22 09:44:06
12
absalat :
እየሱስ ሲባል ለምን ትናደዳላቹ አይገባኝም???🤔
2025-08-22 06:55:01
5
bezabihniguse155 :
የእየሱስ ስም ስጠራ የምትናደዱት ነገር ምን ይመስላችኋል?
2025-08-22 06:35:54
5
user5739415171197 :
እየሱስ እሚለው ስም እዛቤት ከባድ ነው ሲያሳዝኑ
2025-08-21 20:14:34
23
I am orthodox crstian❤❤❤ :
ውይ ጉድ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ የምለውን ለምን መረጥክ?? ምክንያቱም ሁሉም በግዜው ነው ቅዳሴ ላይ ከሆኑ ደግሞ ከቅዳሴ የምበልጥ የለም ሌላ ታሪክ አስመሰልከው ልክ ስለ ክርስቶስ እዛ ጋ እንድወራ እንደማይፈለግ ይቅር ይበልህ
2025-08-21 18:00:49
27
ዲ/ን ቸርነት የመካነ ኢየሱስ ፍሬ✨✨ :
ሁለቱም ትክክል ናቸው ቅዳሴ ላይ ሊሆን ይችላል እሳቸው ደግሞ መመስከራቸውን ነው ያዩት
2025-08-21 16:50:06
79
nani :
ተረተ ተረት አንድ ወፍ ነበርች እሷም በረረች 🤣🤣🤣
2025-08-22 04:44:33
10
@Rozi belay :
አወ የኛ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የራሷ ስረአት አላት ግን መገፋት የለባቸዉም
2025-08-22 16:22:22
5
ውብ ዲዛይን :
የእየሱስ ስም በሁሉም ቦታይሰበካል አትሳሳቱ👏👏👏👏👏👏👏
2025-08-22 04:34:57
5
firdutolosa_20 :
የዚህ ቤት ውሸት መቅረት አለበት ኢየሱስ ያድናል
2025-08-22 06:17:28
6
kdus :
መጀመርያ ሰርአት ተማሩ ይሄ ኮ የሰርአት ቤት ነው
2025-08-21 16:15:26
22
gamceessaa :
ስሙን ስለጠሩ ነው ይሄ ሁሉ
2025-08-22 05:27:20
5
Prince 🐐 :
ቅዳሴ ማለት የ አምልኮ ስርዓት ነው እግዚአብሔር ሚመለክበት ሰአት ለይ ማለታቸው ነው እንጂ Comment ለይ እደምታራግቡት አደለም ።
2025-08-22 05:34:09
10
Nuredin Nesro :
ከእስልምና መሆኑን በምን አሳወቀህ ? መቼም ተረትና ድራማውን ተክናችሁበታል 😜
2025-08-21 20:53:48
24
Henock :
አባ ቦታ ተሳስተዋል እኛ አዳራሽ ነበር መምጣት የነበረብዎት ኑ እኛ ጋር አባባ።
2025-08-22 07:23:14
6
To see more videos from user @bale_netelaw12, please go to the Tikwm
homepage.