@meskitube7: ለሳሳ ለሚነቀል ፀጉር መዳኒት የሆነዉን የፀጉር ማስክ ነዉ የምቀባዉ ዛሬ // based hair mask for hair, loss, hair growth #ethiopian_tik_tok #viral #hair #hairgrowth #hairloss
Meski Tube16
Region: US
Thursday 21 August 2025 18:51:48 GMT
Music
Download
Comments
ኢ𝓴𝓾ሻ🧚♀️⚡️💎 :
መቅዲዬ ስወድሽ እንዳታልፈኝ🥺
ፀጉሬ ብዛት አለው ግን ደረቅ ነዋ ምን ላረግ? Please
2025-08-23 13:08:49
10
➻ያዘኝ እዳመሌ🧕🦋💃💘🔐Ⓩ👄🍫🙇♀️ :
ተወኝማ እፈጫለሁ ብየ ዛሬ ማሽን አበላሽቻለሁ
መዳም ያላየችዉ ጉድ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-22 10:24:19
6
ዝክረ ቅዱሳን ወንጌል ነው :
🥰እውይ ስተማትብ እንደት ደስስስ እንደልሽ የኔ ልባም
2025-09-12 04:26:43
3
@samriy ሰለ :
ብረት ድስቱ ይቀራል🤣
2025-08-23 04:16:32
2
Siana :
መስኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም እጅግ በጣም ነዉ የምወድሽ ማርያምን የኔ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 🙏🙏♥️🥰💕💕💕😍
2025-11-06 21:11:35
2
⚫️ጥቅሿ● ራያ🌾🌽 :
ሸንኩርት ቀይም ነጭነው ?
2025-08-21 23:34:04
1
🍫 Mahi 🦋 :
የኔ እህት ፀጉሬ ጫፉ መንታ ነው ልቁረጠው ወይስ በናትሺ መልሺልኝ
2025-09-05 22:51:51
0
Ahava,Zeru & Betsi (D) :
መስኪ በናትሽ ለፎሮፎር ስሪልኝ
2025-12-20 11:19:16
3
A :
ክፈችው እናውርደው
2025-08-21 22:14:49
2
almaz zewudu :
መስኪየ የኔውድ አችንብቻነው የማምነው
2026-01-16 21:34:52
1
አብሳላት ተስፋዬ :
መስኪዬ የኔ ፀጉር አንደካሮት ወደውስጥ ነው የሚያደገው አሁን ደግም የጀመረው አድስ ነገር ብኖር ጫፍጫፉ መርገፍ ወድረቅ መበጣጠስ አረ ተይኝማ ምኑ ጉዱ አሁኘፈንማ ሰልችቶኝ አርግፍ አድርጌ ትቸዋለሁ
2025-08-22 20:22:56
3
Mohammed Bada :
waw Zuhura Yisacala
mece vidiyo Gadah Saytoh
Go A Head 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-04 08:47:19
0
Asine Amele :
አቤት አደበትሽ ሳጣፍጥ የኔ መልካም ተባረኪ🥰🥰🥰
2025-08-21 19:33:29
3
አምሃራዊት 🔗☑ :
ፕሊስ እንዳታልፊኝ ፀጉሬን መታጠብ ተሸቆረርኩ እየተነቀለብኝ አይደለም ማበጠሪያ ነክቶት እራሱ ዝም ብሎ ነቅል ይላል🥺🥺🥺🥺
2025-09-29 12:21:16
1
Lily :
thanks very much my dear 🥰
2025-08-21 18:56:37
0
Farelle lamar Ayitebe Obiang :
je suis la seule à parler Français ici 😳🚶♀️🚶♀
2025-10-20 08:04:33
1
user1438122209278 ድንግል እነቴ :
ማስኪዬ የኔ ፀጉር ብዛት አለው ግን ለካላር ሚሆን
2025-10-11 21:23:44
0
Siana :
ግን የኔ ቆንጆ Live ላይ አላገኝሽም ሁሌ ላገኝሽ ፈልጋለዉ ግን አላገኝሽም መልካምነትሽ ጨዋነትሽ እንዴት አይነት እናት ናት ግን ወልዳ ያሳደገችሽ በስመ አብ ልዩ ሴት እኮ ነሽ ማርያምን ከነ ባህሪሽ 💕💕💕😍🥰♥️🙏🙏
2025-11-06 21:17:53
0
Seble Demisse የድሬዋ :
መስኪ ያንቺን ቪዲዮ እያየው በተለይ የሩዝ ውሀ ፀጉሬን በሁለት አመትውስጥ የሌላሰው እስኪመስለኝ ድረስ ትከሻዬላይ ወርዶ ነበር አሁን ወለጄ እረገፈ ተበጣጠሰ አይገልፀውም መስኪዬ ምን ልጠቀም እህቴ ቪዲዮ ስሪልኝ🙏🙏🙏🙏
2025-10-04 14:57:22
0
Enu ye Jo 😍 :
VA
2026-05-31 16:45:46
0
my 🥀🥀🥀 ኢተቂላ :
አረባገር ብና ይቻላል
2025-10-08 13:00:16
0
leyou - Ethiopia :
ያንች ፀጉር በተፈጥሮው ውብ ነው ምንም ከምታረጊው እንክብካቤ ጋር ግንኙነት ያለው አይመስለኝም ታድለሻል።❤️❤️❤
2025-10-08 17:09:08
0
Senayt🇨🇬🇮🇱 :
ተባርኪ
2025-08-21 20:24:59
0
To see more videos from user @meskitube7, please go to the Tikwm
homepage.