@musictube369: ጥበቡ ወርቅዬ 🙌 ✨"አይገባሽም ወይ" (1995) ዓ.ም 💙 በብዙ የልጅነት ትዝታ ከታጨቀው የጥበቡ ወርቅዬ የመጀመሪያ አልበም "የዘላለሜ ነሽ" አልበም ላይ ይሄን ዘፈን መርጬላቹሀለው☺️ ለመሆኑ በዚህ በመላኩ ጥላሁን በተደረሰው ምርጥ ሙዚቃ ላይ ፀደንያ ገ/ማርቆስ በአጃቢነት እንደገባች ታውቃላቹ? 🤔 ጆሮ ሰጥታቹ ለመስማት ከፈለጋቹ ቦታውን ልጠቁማቹ "ልግለፅልሽ በምን ቋንቋ በምን ዘዴ አልገባሽ አለ አንቺን መውደዴ" የሚለውን ስንኝ ለሁለተኛ ጊዜ ሲደግመው በደንብ ድምጿን ለመስማት ትችላላቹ ፀዲን በጣም ነው ምወዳት ፅድት ያለ ስታይል ያላት የነካቺው ሁላ የሚያምርላት ለየት ያለች ሙዚቀኛ🥰🙏 ይሄን አልበም የሚጣል ዘፈን የሌላቸው አልበሞች ዳሰሳችን ላይ ለመሰራት የያዝኩት የጥበቡ ወርቅዬ አልበሙ ነው ከዚህ በፊት አላማርርም አልበምን እንደሰራሁት ይታወሳል ዳጊ ሁሌ እንደምለው የሚገባውን ክብር ያልሰጠነው ታላቅ የሙዚቃ ሰው ነው🙌🥰 ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ብዙ ሰራ ሰርቶ በሰራው ልክ ያልተዘመረለት ድንቅ የስቱድዩ እና የመድረክ ሙዚቀኛ ዳግማዊ አሊ ከ400 በላይ ሙዚቃዎችን በድንቅ ብቃት አቀናብሯል። ከሰራቸው በርካታ ስራውዎች መካከል በጥቂቱ፦ 1.ታምራት ደስታ፦እንላያይም ፣ካንቺ አይበልጥም 2.ቴዲ አፍሮ፦አቦጊዳ (በቤዝ ጊታር ተጫዋችነት እና በድራም ፕሮግራሚንግ)፣ሰባ ደረጃ... 3.ጥበቡ ወርቅዬ፦ ንግስተ ሳባ፣አላማርርም 4.ብስራት ጋረደው- ሳላምንበት 5.ፅደንያ ገ/ማርቆስ፦ቢሰጠኝ 6.አብዱ ኪያር፦መርካቴ ሰፈሬ 7.ይርዳው ጤና;(ሁለተኛ አልበም ሙሉዉን) 8.ሀይማኖት ግርማ፦ኦማሂሬ,ጃለሌ 9.ጌቱ(ኦማሂሬ) 10.አብርሽ ዘጌት 11.ቴዎድሮስ ሙሲሳ 12.ሄኖክ አበበ 13.ናቲ ሀይሌ 14.እየሩሳሌም(ጄሪ)፦ሀሎ አዲስ አበባ 15.ጆንይ ራጋ፦ቁልፉን ስጭኝ 16.ታደለ ሮባና ብርሃኑ ተዘራ(ላፎንቴን) 17.ኩኩ ሰብስቤ(ለማን ልንገር፣ነገሩ እንዴት ነዉ፣ካለሁበት ሀገር) 18.መስፍን በቀለ 19.ትግስት ወይሶ 20.ኒኒ 21.ጂሚ ማን 22.ሀይሉ አመርግያ(ጃኖ) 23.ዳና እድማሱ ፦4 ኪሎ፣ላዕለ ኩሉ 24.ሄራን ጌድዩን፦ባይ ባይ 25.የማርሸት ዳምጠው 26.መረዋ ኳየር፦ነገሩ እንዴት ነው 27.እዩብ መኩንን=እሮጣለሁ(በከፊል) 28.ወንድሙ ጀራ= የኔ ጉዳይ.ጣፋጭ ቃል 29. ነፃነት መለሰ= ባይ ባይ 30.መስታወት አራጋዉ.......ወ.ዘ.ተ ድምፃውያን ሙዚቃዎችን አዘጋጅቷል(produce )አቀናብሯል። *በተጨማሪ እጅግ በርካታ የሙዚቃ ባንዶች ዉስጥ በ ቤዝ ጊታር ተጫዋችነት እና በሳውንድ ኢንጂነሪንግ ሰርቷል። ለምሳሌ አፍሮ ሳውንድ፣ አስዮ ባንድ፣ የሀ ባንድ፣ ጃኖ ባንድ....... ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮጵያ አይዶል እና በባላገሩ አይዶል በዳኝነት ተሳትፏል። እሱ በቅንብር ከስራቸው ስራዎች ውስጥ ድምፃዊያኖቹ እውቅና እና ሽልማት(Awared) ያገኙባቸው ሙዚቃዎች 1.ፀደንያ ገ/ማርቆስ እወድሃለሁ በሚለው ሙዚቃ በኮራ አዋርድ ላይ Best East Africa Female Artist በሚለዉ ዘርፍ። 2.ጆኒይ ራጋ ቁልፉን ስጪኝ በሚለው ሙዚቃ በቻናል ኦ(chanale O)Awared ላይ። 3.ቴዲይ አፍሮ በ 70 ደረጃ በሚለው ሙዚቃ በለዛ አዋርድ ላይ የ አመቱ ምረጥ ነጠላ ዜማ በሚለው ዘርፍ በ2007 አ.ም።በነዚህ ሙዚቃዎች ላይ የሱ እጅ አርፎባቸዋል። ዳጊ አንተ የሰራሃቸውን የኪነጥበብ ስራዎች በርካታ ናቸዉ። ፈጣሪ በሰራኸው ልክ ይክፈልህ ! ያልተዘመረልህ ታላቅ የጥበብ ሰው ነህ። እናመሰግንሃለን🙏🙌 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ጥበቡወርቅዬ #አይገባሽምወይ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Region: ET
Thursday 21 August 2025 20:38:01 GMT
Music
Download
Comments
way way 995 :
ዳግማዊ አሊ በሕይወት እያለ ሊመሰገን ሊከበር ሊሸለም ይገባል በጣም ችላ ተባለ እስካሁን🙏🙏
2025-08-21 20:57:49
29
kalkidan melese :
ጥበቡ ወርቅዬን እንደኔ እጅግ በጣም የሚወደው🥰🥰
2025-08-22 20:59:14
26
Ketsela Zewdie :
do the full album please
2025-08-22 05:41:15
6
mikiyas Abinet :
8ተኛ ክፍል ሚንስትሪ ተፈታኝ ነበርኩ እድሜ ደሞ 15
2025-08-26 14:44:03
5
Luna🌙✨ :
አይገባሽም ወይ?! ....በንፁህ ልባችን ፍቅርን ያጣጣምንበት ዘመን ደሞ የአይን ነው☺️☺️🥰🥰
2025-08-23 18:06:10
6
ኪያዬ❤️ :
አይ ጊዜ😥😥😥😥😥😥😥
2025-08-26 11:58:46
3
daniel :
1995🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-01 04:58:02
1
BINI MAN PUBLIC CHILD :
my best
2025-08-22 16:26:05
3
nur nura 1995 22 :
ሐናን 🌹🌹🌹🌹🌹1995
2025-10-08 17:02:54
2
Nej :
ወይ ጊዜ 1995 ዓ.ም በኦክማን ቴፕ በካሴት እንሰማው ነበር😥 ትዝታ ብቻ 22 ዓመት ወደ ዃሌ😥😥
2025-12-24 08:56:14
2
addis :
wow
2025-09-09 12:08:00
1
mame awol :
እረጂም እድሜ ለነ ዳግማዊ አሊ መቼም የማንሰለቻቸውን ሙዚቃ ላበረከቱልንዠ🙏
2025-08-22 16:36:46
5
Meski :
ተጋብዤው ነበር እኮ🥰🥰
2025-08-22 18:26:06
4
@ ኤፋር :
የናቲ ውጥር ውጥር
2025-10-20 10:22:48
2
user7558395732998 :
wow
2025-09-09 15:06:51
1
@bela :
እመላለሳለሁ 😔😔_🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭
2025-08-24 10:51:42
3
Fuade Harune :
80
2025-11-15 11:04:08
1
Nej :
በ90 ዎቹ ምርጥ ዘፋኞች የወጡበት ነበር።የጥበቡ ወርቅዬ ግን ይለያል🥰🥰
2025-09-23 13:02:43
1
masrete tadaila :
እመላላካለሁ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭🥺🥺
2025-09-12 17:52:20
1
@ab :
1994🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-05 08:20:07
1
yafi boy :
ዋዉ ድንቅ ግብዣ ግን ቅኔ አለው
2026-09-15 17:32:28
0
Kure Kure :
2026-03-10 19:22:09
0
ለምን :
ስለ ፍቅር ሳናዉቅ ፍቅር ያስያዘን ወቅት 90s music
2025-12-09 13:49:51
1
🦋Sinboo🕊🤍 :
musicaw gin🥹🎧🎶
2026-09-05 10:05:00
1
zalalam amboo :
💕💕💕
2025-11-14 03:38:07
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.