@muzeman19: @Muze Man 2 ❤️እግዚሃቤር ዓይን በመሀረብ አይያዝም👌 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #habesha #oromotiktok #habesha #trending #or #trend #foryoupage #tranding #trending #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Muze Man 19

Muze Man 19
Muze Man 19
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 22 August 2025 03:36:17 GMT
375802
30235
484
3211

Music

Download

Comments

linda62543
Lidiya :
ንግግሯ ሲጣፍጥ 🔥 አላህዬ በተሻለው ይካስሽ 🥺
2025-08-22 11:47:32
488
h6858702
ታmaኟ🦋 :
እስኪ እኔም ከዚቺ የባሰ ታሪክ አለኝ አበረታቱኝ ላዉጣዉ😔😳
2025-08-22 22:27:22
139
metiqueen24
metiqueen24 :
ቤቴን እንዴት አያችሁት 😁 ╱◥██████████◣ │∩│🪟▤▤▤│🪟│🚖🚘 🌴▓▆▇██████▓🚪▓█████▇🌴
2025-08-22 20:36:27
26
mafi36040
mafi ነኝ :
ምን ነክቶሽ ነበር ግን ከደዚ አይነት ሰው ጋር የነበርሽው ጭራሽ እኮ አብሮሽ ለመቆም እራሱ አይገባውም የተደበቀ ውብ ነገርማ ከፈጣሪ ተዘጋጅቶልሽ ነው 🥰
2025-08-22 12:56:05
78
naami203
naomi Terhas 💞👸✝️ :
ትላንትን ያሻ ገረኝ. ጌታ ዛሬም ከአኔ ጋር ነው 🙏🙏♥
2025-09-17 21:11:35
2
seada.queen
🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ✌️
2025-08-23 19:29:31
17
tigsisay2
TG SISAY :
እግዚአብሔር በተሻለ ህይወት ይካስሽ
2025-08-22 13:32:42
16
micheal.micheal154
Napi🎶💃🧚‍♀️ :
ewenet new👌🙏🙏
2025-08-28 22:28:06
2
user7158338890141
ዜድ 🧕🌹 :
ሚስክን ልብሺን ፈጣሪ ይጠግንልሺ
2025-08-22 13:33:42
18
selam.miki65
Selam Miki :
እር እካንም የቀርብሽ ጌታ የተሻለውን ለአቺ አስቀምጦልሻል ደሞ እሄ አሳማፌት
2025-08-22 16:27:20
7
aa197880
♣𝚊𝚋𝚛𝚎𝚜𝚑🐼 :
ልክ እንደኔ 🔥
2025-10-11 19:18:45
2
user136139819841
የመዳሟ ቅመም ❤ :
እኔም ልቤ ተሰባብሯል ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢
2025-08-22 20:16:28
6
zyenbe1
Z&E👨‍❤️‍💋‍👨 :
ጥሎብኝ ጀግና ሴት እወዳለሁ👌👌👌👌
2025-10-22 15:11:05
1
user6573509657860
ፋፍ ዳላሰ :
ውሰጤን በለቺው💔
2025-08-23 11:03:45
6
yotorgabi
ritamarilyrita1 :
እግዚአብሔር ይመስገን ለብቻዬ ዝም ጭጭ ብዬ ብዙ ህመሞችን አልፌ እንድቆም ረድቶኛል የኔ ታሪክ ይለያል ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው.
2025-08-24 23:46:40
3
salihahussen2
ቢንት እስላም :
እንዳውም ለመልካም ነው 😘 አይዞሸ
2025-08-22 15:29:15
5
bezibezi27
beza beza :
ህይወቴ እንደዚህ መሆኑን አምኜ መቀበል አቅቶኛል ከባለቤቴ ጋር ከተጋባን 5ዓመት እና ልጅ ብንል ብንል እንቢ አለን ከዛ በእህቴ አነሳሽነት ስውራ ማርያም ሂጄ ተማፅኜ እማምላክ ሰምታኝ ፀነስኩ ደስም አለን አሁን ግን ባሌ ጥሎኝ ሂዶል እኔም ልጄን ላስወርድ ነው እንዴት ሰው አልቅሶ ለምኖ ተሰጦት እንዴት ነፍስ ያጠፋል በዚህ ሁኔታ ከቤተሰቦቼ ቤት ተመልሼ ከምገባ ራሴን ባጠፋ እመርጣለሁ🥺 በማርያም በጣም ጨንቆኛል አማክሩኝ
2025-10-12 06:02:37
0
hayat.fa8
አርሴማ ጠብቂኝ :
ትክክል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 06:21:04
1
tarik.debosh226
Tarik 🦋🦋 :
yes
2025-08-23 21:11:08
1
tsgi588
Tsgi :
እውነት በደሎች እና ክህደቶች አለመፈለጎች ሲደራረቡ ለምንም ነገር ደንታ አይኖርህም
2025-10-10 11:04:59
1
kalekedanmulegita
kalekedan yenata (ሕ)💒 :
ዋው የእግዚያብሄር አይን በመሀረብ አይያዝም ደስ የሚል አገላለፅ ፈጣሪ ልጆቹን አይተውም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚያብሄር ሰጠ እግዚያብሄር ነሳ እሱ ደሞ በብዙ ነገር ይባርክሻል ማሬ አይዞሽ😌
2025-08-23 18:44:52
2
bekabeki0
Beka Beki :
ልክ እንደኔ መፅናቱን ይስጠኝ
2025-10-14 14:54:19
1
hgjdf3
dama💎 :
ያ፡፡ይመችሽ♥
2025-09-12 06:59:55
1
sknlovely1
Keessakoo 229 :
wooooooooow
2025-08-27 21:14:47
1
farhhuyhi7v
Rachel :
አይዙሽ ያልፍል የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ አያልቅም
2025-08-23 23:34:59
2
To see more videos from user @muzeman19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About