Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@makiyezerihun27: #creatorsearchinsights ለሰራተኛ ልጄን አብዪ ለምትሉ ማን ነው የበላው?
maki (ፋሲካ)💎💎💎
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 22 August 2025 09:05:37 GMT
2331840
46559
2330
17514
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.64MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.47MB
)
Watermark .mp4 (
9.23MB
)
Music .mp3
Comments
hani :
ብታጠግቢያት የልጅቶን አትበላም ነበር
2025-08-22 17:05:05
1464
Shining merry :
ሰራተኞች በተፈጥሮሀቸው ልክስክስ ናቸው ።
2025-08-24 13:29:11
895
Merryland :
ለዚህ ነው ካሜራ መኖር ያለበት
2025-08-22 15:24:09
1732
I am my fathers child :
እንደኔ የቁርዐን ድምፅ የሰማ
2025-08-22 21:25:48
755
ruth zewengel 440 :
የዘመኑ ሰራተኞች ቢጠግብ አመላቸው ነው
2025-08-22 19:30:47
567
Abirham :
መንግስትና የኢትዮጵያ ህዝብ🤣🤣
2025-08-30 17:22:29
365
Bisre get :
ይቅርታና ወተት አልወድም ሚሉት ፓርት 😳
2025-08-29 19:39:06
298
ቡጡሷ ቡጣለም :
ሲጀመር አጋዥን ማክበር እና እንደ ቤተሰብ አንድ አካል አድርጎ ማየት ጥቅሙ ለራስ ነው
2025-08-22 19:24:06
224
የማሪያም ልጅ ነኝ❤🙏🙏 :
እህህህህህ እኔ ብቻ ነኝ ግን የህፃን ምግብ በሙሉ ሳየዉም የሚያስጠላኝ ማሪያምን እዉነቴን ነዉ🙏 🥰
2025-08-22 18:49:03
192
ኬኳ :
እንደቀላል አይታይም ያማል ሰራ ለሚወጡ እናቶቸ ይከብዳል ለማየት
2025-09-02 06:28:39
28
ምህረት የተደረገለት :
ልጄን አሳዘነችኝ:ትልቅ መልዕክት ነው ለወላጆች
2025-08-23 11:11:03
71
@NATANIM DAN :
በጥፊ አትያትም ነበረ መርዝ ትብላ እንደው ማሚዎችዬ እራሳችን መሰራት ከቻልን እኮ ባናመጣቸው ደዠይሻለን ነበረ እነሱን ማምጣት እኮ እራሳችን ላይ ጠላት ማምጣት ማለት ነው ክፉዎች እኔ የፈለጋቹትን በሉኝ የነሱ ነገር ዝግንን ነው ሚለኝ ሳትፈልጊ ጨካኝ ያረጉሻል
2025-08-22 18:25:52
25
getasew adugna :
ሰራተኛ ሰሚ ሰለሌላቸው እና እድሉ ስላላገኙ እንጂ ስንት ከሰውነት ተራ የወጡ በጣም አንስሳዊ ነገር በአሰሪዎቻቸው ይደረግባቸዋል።
2025-09-17 10:13:06
10
፳ :
መጀመሪያ እሷ እንድበላ አድርጉ
2025-10-18 03:45:57
6
Zed G :
ሲጀመር ሁሉበእጃቸው ነው አለመጥገብ ሳይሆን አመል ነው።
2025-08-23 07:03:01
11
Merry :
ሲጀመር ሰራተኞች ምንም ቢጠግቡ የልጅ ምግብ ከመብላት ወደ ኋላ አይሉም ደርሶብኝ አይቼዋለሁ
2025-09-01 15:00:01
10
🦋🦋🌺 :
እስቲ ከካሜራ በኋላ የተፈጠረውን እንይ ምትሉ
2025-08-28 00:06:55
6
emu neg yegerjwa :
አይ ሀበሻ በራሳችን ወገን እንደዚ ከተነጋገርን ሌላ ዜጋ ከፎቅ ቢወረውረን ምን ይገርማል😏😏😏
2025-08-25 20:57:52
31
Eden❶❻✨ :
ይህን ፈርቸ ነው ስራዬን ትቼ ቤት የተቀመጥኩት 😔
2025-08-22 19:38:29
90
@Tesfaye💚💛❤️ :
እኔ እኮ በጣም የምትገርሙኝ እኛ ከሰራተኞች እኩል ሰው አይደለንም ወይ?ሁሉም ሰራተኛ ባለጌ ነው ወይ?ከአንዳንድ እናቶች በተሻለ ለልጆች የሚያስቡ ሰራተኞች የሉም ወይ?ሰራቶኞቻችን ከመውቀሳችን በፊት ለእነሱ የምንሰጣቸው ፍቅርና ሰዋዊነት ስሜት ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ እራሳችንን ፈትሸናል ወይ? ኧረ ጎበዝ አንዳንዴማ ሰውን በጅምላ መውቀስና አላስፈላጊ ስም መስጠት ተገቢ አይደለም።
2025-08-30 07:02:18
33
ነስሪ የማሂር እናት :
እኔ ልጆቼን ሰራተኛ ምግብ አብልቶ ገላቸዉን አጥቦ ልብሳቸዉን ቀይሮ አያቅም
2025-08-22 16:30:47
480
بوشرا :
ምነኛ ያማረ የቁርአን ድምጽ ነው እንዲ ነው ሚያምርብን ስንከባበር🥰🥰🥰
2025-08-27 19:34:26
6
♡𝓐𝓫𝓾☆ :
ምንም ያህል ሊርብሽ ይችላል መጠየቅ እየቻልሽ የህፃን ምግብ ትበያለሽ
2025-08-25 20:27:50
7
user52906016161946 :
አፈር ልብላ የኔ እናት እርቧት ይሆናልኮ 🥺
2025-08-23 06:57:35
271
To see more videos from user @makiyezerihun27, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
LahMike said Finesse2x can teach Amaria something 😭 #lahmike #amariak #trending #viral #xyzbca
#чорнаябмв
Comfortable in your own skin, Confident in your own style. 👀💎🌸 #jollynnthailand #GRWM #ชุดชั้นในผู้หญิง #ของดีบอกต่อ #จิ้มตะกร้าส้มเลยค่าบ🧺
Pov ketika gabut#generus354 #fyppppppppppppppppppppppp #fyp #tiktokgogempar #kudus24jam
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy