@roooooo400: part 2 90s የት አላችሁ #90skids #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #1990 #fyp #foryou

ROBA♌️
ROBA♌️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 22 August 2025 10:46:54 GMT
161249
18995
376
4833

Music

Download

Comments

user4143065185734
No name :
እኔ እኮ ሚገርመኝ ሁላችንም በአንድ ወላጅ ያደግን ይመስል አንድ አይነት እድገት ነው ያለን 😮😮😮 ሰላም ለሀገራችን 🙏
2025-08-22 19:15:37
173
e.x.o_27
ⓄⓊⓉ~ⓁⒶⓌⓏ⓵ :
ይመችን ግን ላሳለፍነው ሁሉ😁✌️
2025-08-22 11:48:34
295
mahi06831
mahi :
እኔ እኮ ሚገርመኝ ሁላችንም በአንድ ወላጅ ያደግን ይመስል አንድ አይነት እድገት ❤️❤️❤️
2025-09-02 16:27:58
0
user95750055510613
FÆROÑĪ ROÝAL :
ሳስበው እንባ ነው የተናነቀኝ 😭😭😭
2025-08-22 20:00:31
49
kemufashion
ቀመር. ፋሽን. ዲዛይን ቡታጅራ :
መቼ. ነው. ያደግነው. ግን. 😔😔😔😔
2025-08-22 19:28:12
71
magi.habeshawi10
magi habeshawi :
አረ ኣታስታውሰኝ ልጅነቴ ናፈቀኝ ላይመለስ ኣደኩ
2025-08-22 12:40:36
53
dearmam88
እምባ ተጋርተን ሳቅን..., :
🌐ምድር ላይ ከ social media በፊት የነበረውን ምርጡን ጊዜ የምናውቅ የመጨረሻ ትውልዶች 🥂🍻
2025-08-23 10:40:44
46
yared_gezahgn
ያሬድ ሀበሻ ጥልፍ :
90's 🥂ችርስ
2025-08-22 17:38:02
57
tesfa925
ተስፋስላሴ ሙሉጌታ :
አንተ ልዩ ሰው ለካ ይኼን ሁሉ ትተነው መተናል የምር ናፈቀኝ ልጅነቴ😅
2025-09-07 06:03:59
0
mekufikir.6
meku :
የጭቃ አሻንጉሊቶችንአስፓልት ላይ ደርድረን መኪና እናስገጫቸው ነበር ኦ ያ ዘመን 🥺🥺
2025-08-27 14:50:03
2
tarikugeremew4
Tare :
አይ ደጉ ጊዜን ያሥታወስከን
2025-08-30 18:56:28
0
lati.4304
kenboon 🇩🇪🇩🇪👈💯430 :
wayoo ayii ijolumaa😭😭😭😭
2025-08-27 17:45:04
1
user6037490863935s
user6037490863935selina :
በጣም አስታወስከኝ ጌታን 🥲🥲🥲ያሁን ልጆች በሌላ ነገር ተጠምደዋል
2025-09-07 10:45:39
1
abbat.mom21
ሲ2ናወያ✝️🤭💯 :
ሁሉንም የተጫወታቹ like 🤙
2025-08-28 03:27:44
8
onetwothre55
gold man :
ወርቃማው ዘመን አለፈ 🥰🥰 ያ ሶሻል ሚዲያ ባልተስፋፋበት ጊዜ ። ንፁህ አዕምሮ ይዘን ላደግነው ለእኛ
2025-08-27 18:11:36
8
nardyascr7
Nardiance⚡️ :
ብርድ ሲበርደን 😂
2025-08-24 20:07:30
7
user1381760448559
ኤርሚ የድሬው ልጅ :
እኔ ግን ምለው 90s አስተዳደጋችን አንድ አይነት ነው ልበል
2025-08-22 11:00:56
13
momismylife652
Abenu :
ሁሉንም ተጫውቻለው የሚል ላይክ 😊😊😊
2025-08-26 07:16:26
8
atsedemaryam517
atsedemaryam😍27 :
ውይ ተው ባክህእንባየ መጣ ምርጡ ግዜ
2025-08-25 15:55:19
4
mamula12
Mohammedamin ahmed :
1996 መቼም ማይረሳ ልጅነት
2025-08-23 06:24:33
7
emperor.amdetsion
አምደጽዮን!!! :
ግን በልጅነቱ ጫማ እያለው ባዶ እግሩን የሚሄድ እኔ ብቻ ነኝ ?
2025-08-22 23:27:11
9
jorjrasta
Jorjrasta :
ትቺአለሽ ብሮ አሰመጥሽኝ እኮ😌
2025-09-02 21:29:49
1
nuredin4800
Nura ❤️‍🩹 𝓕𝓞𝓡𝓓 :
ልጅነቴን ባገኘው ማደጌ ምን እንዳደረገኝ እነግረው ነበር😭😢🥺
2025-08-25 20:00:44
4
lejidagim
leji1216@ :
የ 90 ዎቹ ግን ይመቸን በርግጥ ሂወት ባይደላንም ቢያንስ የምንጽናናበት ላይፍ አለን ደጉዘመን😆😄😃
2025-08-23 09:53:21
8
jack.melese.jr
jack jacuzzy :
እንደኔ እሄን life ደና አድርጎ ያጣጣመ ካሌ?🙏❤
2025-08-27 15:34:45
2
To see more videos from user @roooooo400, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About