@mani_ladla7:

💔فریب💔
💔فریب💔
Open In TikTok:
Region: PK
Friday 22 August 2025 12:48:52 GMT
94
25
2
0

Music

Download

Comments

qasimmumtaz25
🛠️🛠️ミ💖 𝑀 𝒬𝒶𝓈𝒾𝓂 💖🔨 :
kia thi gy😳😳😳
2025-08-22 13:11:19
1
To see more videos from user @mani_ladla7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🚨 አሳዛኝ ዜና! የጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ዋሻ በመንሸራተቱ ከ10 በላይ ምዕመናን ሕይወታቸው አለፈ፤  (ሐምሌ 27/11/2018) የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ሚዲያ  በጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ በደረሰ ድንገተኛ የዋሻ መደርመስ አደጋ ዛሬ በከፍተኛ ሀዘን ላይ እንገኛለን። ገዳሙ ከእድሜው ብዛት የተነሳ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ በመረዳት እና ለዕድሳት በመዘጋጀት ላይ በነበረበት ወቅት፣ በቀን 27/11/2018 ዓ.ም በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ከቤተመቅደሱ አጠገብ የሚገኘው የሰላም ለኪ ዋሻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበታል።  በመቶ ለሚቆጠሩ አመታት ሲያገለግል የነበረው የምህላ ማድረሻ ዋሻ  በድንገት በተከሰተ መሸርሸር ከ10 በላይ የሚሆኑ ንጹሐን ምዕመናን ሕይወታቸው ሊያርፍ ችሏል። በበርካታ ሰዎች  ላይም የአካል ጉዳት ደርሷል ። ይህ ድንገተኛ አደጋ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን፣ ለአካባቢው ማኅበረሰብ፣ ለገዳማችን አባቶች እንዲሁም ለተወዳጅ ምእመናን ቤተሰቦች እጅግ ልብ ሰባሪና ታላቅ የሀዘን ጊዜ ነው።
🚨 አሳዛኝ ዜና! የጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ዋሻ በመንሸራተቱ ከ10 በላይ ምዕመናን ሕይወታቸው አለፈ፤ (ሐምሌ 27/11/2018) የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ሚዲያ በጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ በደረሰ ድንገተኛ የዋሻ መደርመስ አደጋ ዛሬ በከፍተኛ ሀዘን ላይ እንገኛለን። ገዳሙ ከእድሜው ብዛት የተነሳ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ በመረዳት እና ለዕድሳት በመዘጋጀት ላይ በነበረበት ወቅት፣ በቀን 27/11/2018 ዓ.ም በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ከቤተመቅደሱ አጠገብ የሚገኘው የሰላም ለኪ ዋሻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበታል። በመቶ ለሚቆጠሩ አመታት ሲያገለግል የነበረው የምህላ ማድረሻ ዋሻ በድንገት በተከሰተ መሸርሸር ከ10 በላይ የሚሆኑ ንጹሐን ምዕመናን ሕይወታቸው ሊያርፍ ችሏል። በበርካታ ሰዎች ላይም የአካል ጉዳት ደርሷል ። ይህ ድንገተኛ አደጋ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን፣ ለአካባቢው ማኅበረሰብ፣ ለገዳማችን አባቶች እንዲሁም ለተወዳጅ ምእመናን ቤተሰቦች እጅግ ልብ ሰባሪና ታላቅ የሀዘን ጊዜ ነው። "እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል" መዝሙር 34፥18 የጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም አስተዳደርና መላው አባቶች ለተጎጂዎች ቤተሰቦች፣ ለአካባቢው ማኅበረሰብ እና ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጹ፤ ሕይወታቸውን ያጡትን ወገኖች ነፍስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኖራቸው ዘንድ ዘወትር በጸሎት ያስባቸዋል። ፈጣሪ አምላክ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናቱን ይስጥልን! አሜን። የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ሚድያ #orthodoxtewahdo1 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

About